Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ አለምአየሁ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የሰርጥ አድራሻ: @hope_music1
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 28.65K
የሰርጥ መግለጫ

ለተለያዩ ችግሮች መፍትሄ አለን

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-08 10:01:47
340 views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 07:07:18 #ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት 
ብልፅግና  በያላችሁበት ተመኘሁ
በቅንነት ሼር ያድርጉ

#ዛሬ ስለአንዲት ፈውሰ ብዙና ታምረኛ  እፅዋት አጠቃቀም  ልግለፅላችሁ።

ሰለቢላ ( እፀ ስልብያ )

ስንቶቻችን ነን ስለዚች እፅ ድንቅ ሥራ ምናውቅ ?

እች እፅ ተፈጥሮዋ አረምሰል ትንሽ የአረም ዝርያ ስትሆን ቅጠሏ የማሽላ ቅጠል ይመስላል ።
መገኛዋም ወይና ደጋና ደጋማ ቦታ በብዛት ትገኛለች ገደላገደልና ጥጋጥግ ቦታ ትመርጣለች።

እች እፅ ዘርፈብዙ ጥቅም ሲኖራት ለምሳሌ ፦
#1ኛለቤት ሰላቢ መመለሻ ስራን ከአቱችና ከምድር እንቧይ ስርጋ  ቀምሞ ቢቻል ቤቱን ወደቀኝ አዙሮ ከበራፍ መቅበር ካልተቻለግን ቤትውስ ማስቀመጥ።

#2ኛለገንዘብ ሰላቢ ይህን ቅመም ቀምሞ ከአምስት ሳንቲም እስከ ሁለት መቶብር አብሮ ከትቦ ከሳጥን ማስቀመጥ ብርን አያሰልብም።

#4ኛገንዘብ ይዞወቶ አንድም ነገር ውልሳይሰራበት ብንብንብሎ ለሚያልቅበት ሰው እችን እፅ ከእጎች ስርጋር አልሞ ዱቄቱን ለ3 ቀን በማር ቢቀምስ ገንዘቡ አይባክንበትም በረከትያድርበታል።

#5ኛእውቀቱን ለተሰለበ ሰው ሰለቢላ የምድር እንቧይ የእንጎችት ስሮችን በአንድ አልሞ 7 የስኳር ማንኪያ ለ7 ቀን በማር ቢቀምስ የተሰለበ እውቀቱ ይመለስለታል አይምሮው ይታደሳል እንደልጅነቱ ይሆናል።

#6ኛጉልበቱ ወይም አቅሙ ደካማ ለሆነሰው ለመመደክመው ሰው የሰለቢላ ስር አልሞ በገብስ ቂጣ ለተወሰነ ቀን ቢበሉት ጉልበታም ጠንካራ ያደርጋል አቅምን ይመልሳል ።

#7ኛለሯጭ ሰው ስሯን ከሽነት ስር ቅርፍት ጋር ቀምሞ አልሞ በዳጉሳ ቂጣ እየጋገሩ ጥዋት ጥዋት ቢበሉት ጠንካራ ሩጦ አይደክም ፈጣን ጉልበታም ያደርጋል ሩጦ አይቀደምም ያሸንፋልእንጅ።

#8ኛከብት ሀብትና ንብረት እየሞተ አረባለት ላለሰው ለደህየሰው ሰላቢላስር   የዶግስር የሽነት ስር ሁሉንም በአንድ አዘጋጅቶ በተፈጨ ገብስ ጥሬ ጨው ጨምሮ ሁሉንም ከብቶች ማብላት ከብት ሀብት ንብረት ያረባል እንዳይሞቱ ያደርጋል በፍጥነት ይረባሉ።

#9ኛሰለቢላ እጿን ግቢ ውስጥ ተክሎ አፅድቆ ድንጋይ ለብሶ ( ኤሊ ) የምትባለውን እንስሳት ግቢውስጥ ቢያስቀምጧትና ኢሊዋ የሰለቢላዋን ቅጠል እየበላች ከኖረች መፍትሔ ሀብት ምህሳበ ሀብት ( ሀብተ ሰብስብ ) ትሆናለች በአጭር ጊዜ ታከብራለች።

#10ኛለገብያ የሰለቢላ ስር የሞይደር ስር የዋርካ ተቀፅላ የቁልቋል ተቀፅላ የኤሊ አፅም 7 የእፀ መፍርህ ፍሬ ሁሉንም በሽቶ አጣፍጦ አንግሶ ቢይዙት ገብያን ይከፍታል ሰውን ይስባል።


#11ኛለእበጥ በሽታ ሁለመናዋን ወቅጦ አልሞ በእርጥብ ከበጡላይ ማሸግነው እበጡን ያጠፋዋል።

#12ኛአይኑ ለፈዘዘ ሰው ሞራለሸፈነው ሰው የሰለቢላ ቅጠል አልቲት የበርበሬ ፍሬ ደቀሐሶ አልሞ  በፍየል በበግ ሐሞት ለውሶ መቀባት ከተቻለ የአሳ ሐሞት መጨመር ወሳኝነው አይኑን ቁልጭ ያደርገዋል።

ከዚህም በተጨማሪ  እጿ ፈዋሽና ፈጣን መፍትሔ ሰጭናት

እፅ የሀዩ ወእፅ ይቀትል

እፅዋቷ የምታገኟት ተጠቀሙባት እሙን የአባቶች ጥበብ ነው

09 12 99 97 05
በስራ ሰአት ይደውሉ ።

ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸርና ላይክ ያድርጉ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል
468 views04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 08:50:28 #እፀ  አንበልብል  ምንድነው ???

#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉልን።

እፀ  አንበልብል ማለት ቁጥቋጦ መሰል በበረሃ ፣ በቆላማ ቦታና በወይና ደጋማ ቦታ የምትገኝ እፅዋት  ስትሆን ዋናጥቅሟም

#ትምህርት አልገባው ላለሰው
#የተማረውን ለሚረሳ ሰው
#የሰማውን ለሚረሳ ሰው
#ትምህርት ለሚያስጠላው ሰው
#አእምሮ ለሚደነዝዝ ሰው
#አንቦ ገብቶ ፈተና ለማይመጣለት ሰው ወይም ፈተና ለሚበላሽበት ሰው

ወሳኝ መፍትሔ ሰጭ እፅዋትናት
#አይምሮን ንቁና ቀልጣፋ ታደርጋለች
#ንቃተ ህሊና ትጨምራች
#የተማሩት በአእምሮ ውስጥ እንዳይረሳ ታደርጋለች
#የማንበብና የማስታወስ ችሎታን ትጨምራች።
#የሚያውቁትን ነገር እስከ ዘመነ እርጅና አታስረሳም።

አሰራሩም እንደሚከተለው ይብራራል።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መክስተ ጥበብ ወአእምሮ  ወዘኢያገድፍ

ምድርቃኤል 3  አቅናኤል 3 አትርኮን 3 አትርጋዎን 3 ደምር ግምር 3 ቤት ጤት ፌ  ታኦስ ስጥጥ ወብትክ ግልባቤ ልብየ ለገብር እገሌ ......ስምን ማስገባት።
            ገቢር
#1ኛየእፀ አንበልብልን ስር በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ፈጭቶ አልሞ ዱቄቱን ለአዋቂ 7 ለህፃን  2

  የስኳር ማንኪያ ዱቄት በንፁህ ወለላ ማር ለውሶ  በንፅህና ጥዋት ጥዋት ለ 7ቀን ቢቀምሱትና   ቢያቀምሱት ወስሙ ይመርሆ ሀበግብሩ እንዲሉ ሊቃውንት ነበልባል ታደርጋለች ።
#2ኛ የቀጠጥና አበባ
የፅጌረዳ አበባ
የቀጋ አበባ
የምስርች አበባ
ሁሉንም በአንድ ለቅሞ አድርቆ ፈጭቶ ዱቄቱን በሁለት ሾርባ ማንኪያ ማር ቀላቅሎ ለሰባት ቀን መቅመስ።

ይህ የተፈተነና የታመነ የሊቃውንት አባቶች  ሚስጥር ነው በንፅህና  ተጠቅሞ እራስን ማደስና መቀየር ይቻላል እፅዋቷ ጎንደር ጎጃም ወሎ ትገኛለች።

የሚከለከሉ ነገሮች
አልኮል መጠጥ
ፆታዊ ግንኝነት
ተልባ ድንች ጎመን
ለአስራ አራት ቀን 14
አለመጠቀምነው።

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ በቤተዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ
#09 12 99 97 05  በስራ ሰዓት ይደውሉ
#እናመሰግናለን
460 views05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 11:29:00 ✟✟✟✟✟✟✟✟✟✞✞✞✞✞✞✞✞
፤፤፤፤፤በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል፤፤፤፤፤
፣፣፣፣፣፣፣መስተፋቅር ማሠራት የፈለገ ይሰራለታል፣፣፣፣፣

የመስተፋቅር አሰራርና አላማዎች፦
ይህ የመስተፋቅር አሰራር ሒደት  እንደ ባለሙያው ሲለያይ እኔ የምጠቀመው ከሁለቱ አስማቶች ውስጥ ፧፧፧፧፧ጥቁር አስማት ነው፧፧፧፧፧

መስተፋቅር ሲባል በአብዛኞቻችን አእምሮ የሚታሰበው ወይም የሚሳለው ፥፥፥ወንዶችን ሴቶች እንዲወዷቸው፦፦ወይም ደግሞ ብዙም ባይለመድም ፦፦፦ሴቶችን ወንዶች እንዲወዷቸው የሚሠራ የአስማት ስራ ነው።

ነገር ግን የመስተፋቅር ስራ ከዚህ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት አላማዎችም ይውላል።
      1ኛ-ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ
       2ኛ-ሐብት ለመውረስ የሚደረግ
        3ኛ-ለብቀላ
        4ኛ-ታዋቂ ለመሆን
        5ኛ-ሕዝብ እንዲወደን
         6ኛ-ለትዳር
         7ኛ-ብድር እንዲሰጠን
ለመሳሠሉት አላማዎች ማሠራት ይቻላል።
ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን እነያለን።የቀሩትን ደግሞ ሌላ ጊዜ ከእናንተ አስተያየት በመነሳት እነያለን።

1ኛ- ለወሲባዊ ፍላጎት ና ለጋብቻ የሚደረግ ወይም የሚሠራ መስተፋቅር የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሐብትም ሆነ በመልክ ወይም ውበት በጣም የተራራቀ ነው።ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውንይበልጠዋል ስለዚህም በራስ መተማመን ያንሰዋል።በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው የማይወደው ስለሆነ እሽ አትለኝም ወይም አይለኝም  ወይም ጠይቆ ወይም ጠይቃ ጥሩ ምላሽ ካላገኘ/ ች ያስደግማል ወይም ታስደግማለች።
።።።።።መስተፋቅር የሚሰራውም።።።
1ኛ፦በሁለቱም እናት ስም ና በእራሳቸው ስም፦በአሉበት
2ኛ፦በድግምት፦በአሉበት
3ኛ፦በመፋቂያ፦በፓስታ፣በመኪና፣በመልክተኛ፣                               በመምጣትመውሰድ ይቻላል
4ኛ፦በንቅሳት፤ግዴታ መምጣት ያስፈልጋል
5ኛ፦በብር ቀለበት፦በመምጣት በመላክም
6ኛ፦በሚቀባ፦በመምጣትም በመላክም ይደርሳል።
።።ከነዚህ ውስጥ አስደጋሚው በሚፈልገውና በተመቸው ማሠራት ይችላል።
የዚህ አስማት ቀደም ሲል እንደጻፍኩላችሁ በተደጋሚው ላይ የሚያመጣው ጉዳት፦
1ኛ፧አስደጋሚው ተደጋሚውን ጥሎ ቢሔድ /ቢያባርረው ተስፋ መቁረጥ አይችልም
2ኛ፧ተደጋሚው ከአስደጋሚው ውጭ ሌላ ሰው ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም አይችልም
3ኛ፧ተደጋሚው ብዙ ጊዜ አስደጋሚውን በጣም ከመውደድ የተነሳ ሁልጊዜ መለየት አይፈልግም።

የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቼ ይህን አጭር መግለጫ ሳስቀምጥላችሁ ከእናንተ የምፈልገው በአገኛችሁት አጋጣሚ ሼር እንድታደርጉ ነው።

ማሠራትም ሆነ ማስፈታት የምትፈልጉ ሰዎች በስልክ ቁጥር  ዘወትር በስራ ሰአት ማናገር እንደምትችሉ እገልጻለሁ።                            ስልክ 09 12 99 97 05
448 views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 11:27:09
348 views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 08:12:47 የእግዚአብሔር ምሕረት እና ቸርነት ከእናንተ ጋር ይሁን።

ቅድም በተቀጣጠርነው መሰረት ይሄው ስለ ዝግባ ሙጫ የተወሰነ እንማማር ዘንድ መጣሁ።

ዝግባ እጅግ በጣም ውድ እና ብርቅየ ከሚባሉ እጽዋቶች አንዱ ሲሆን ቅጠሉ ቅርፊቱ ሥሩ እናም ሙጫው የየራሳቸው የሆነ ጥቅም ያለው መልካም ዕጽ ነው።

ዛሬ ስለ ዝግባ ሙጫ እናውራ! ሙጫ ማለት የአንድ ዛፍ ግንድ ቅርንጫፍ ሲቆረጥ ፣ሲሰነጠቅ ፣በስለት ነገር ሲወጋ፣ ከውስጥ የሚወጣ ዕዥ ወይንም ፈሳሽ ተሰብስቦ ሲደርቅ በምስሉ እንደምታዩት ሁኖ ሲገኝ ሙጫ ይባላል።

የዝግባ ሙጫ ጥቅም፦
ለራእይ
ለመፍትሔ-ሥራይ
ለህዝብ ፍቅር
ለስኳር በሽታ ተጨምሮ ይገባል!
ለጠላት መፍዝዝ...እና የመሳሰሉት መፍትሔ ይሰጣል።

1ኛ, ለራእይ!
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ራእይ ወምክስተ ምስጢር

ኦ መድሙጦስሙት አርእየኒ ግብረ ጸላእትየ ወግብረ ፈተውትየ
ኦ ሙርድያል ክስት ልየ ህቡዓተ ምስጢራተ ሰማይ ወምድር
ኦ አአትማይያል አርእየኒ ምስጢረ አዝማድየ ወአብያጽየ
ኦ አፍድክያል ክስት ልየ ስውራተ ወህቡዓተ ዘተኃለዩ እምላዕለ ነብስየ ወስጋየ
ኦ ሰምራካኤል አርእየኒ ሀብታተ ዕዮብ ወጥበበ ሰለሞን በዝንቱ ቃልከ አውሎግሶን
ኦ መቅጀሐቡር ክስት ልየ በኅልም ወበገሀድ ዘተገብረ በላዕሌየ
ድማክል
ድማክል
ድማክል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ድልካም
ድልካም
ድልካም
ኦ አጥዮንዮስ ክስት ምስጢራተ ዓለም በዛቲ ዕጽ ተመሲለከ ለለዕለቱ ወለለሰዓቱ በእንቲአየ እኩይ ነገር ዘይሔሊ ወዘይገብር አርእየኒ ወአስምዓኒ በእዝነ ልቡናየ ለገብርከ (ስም)

ገቢሩ፦የዝግባ ሙጫለ ፯ ቀን ማታ ማታ በመኝታ ሰዓት ታጥኖ በንጽሕና መተኛት።
ቀድሞ የተደረገውን ለወደፊት የሚደረገውን በህልም ይታያል።
በተለይ መድኃኒት፣ ውለሽ ፣የሴት ዛር፣ሥራይ..በሰው ዘንድ ተደርጎብናል ብላቹ የምታስቡ በሙሉ በራእይ ሁሉም ነገር ይታያችኃል።
ይህ ጥበብ በምትሰሩበት ሰዓት ተራክቦ(ወሲብ) አይቻልም።

2ኛ,ለመፍትሔ ሥራይ
የዝግባ ሙጫ፤ ሥር ፤ቅጠል፤
የእንቧጮ ሥር፤ ቅጠል ፤ተቀጽላ
የሎሚ ሥር፤ ቅጠል፤ ተቀጽላ
የሴት ዕሬት ሥር ፤ግንድ
ከከርቤ ዕጣን ጋር ለሳምንት ያክል መታጠን ማንኛውም ሥራይ ውለሽ ዓይነጥላ ይለቃል።

3ኛ, ለህዝብ ፍቅር

የዝግባ ሙጫ
ቅብዓ ሜሮን
የ ጥርኝ ሽቶ
ከቀዘው(አሞጭ) ሥር ጋር ለውሰው ለሳምንት ያክል በስሱ ሴት ልጅ ትኳል ወንድ ልጅ ግንባሩ በትእምርተ መስቀል ይቀባ።

4ኛ, ለስኳር በሽታ

የዝግባ ሙጫ ፤ቅጠል ቀንበጥ
የቁልቋል ቀንበጥ
የዶግ(ዕጸ ራምኖን) ቀንበጥ
የዕንጭብር ሥር
ከርቤ ዕጣን
የወርቅ በሜዳ ሥር በአንድ ላይ አልሞ ደቁሶ በጣዝማ ማር አዋህዶ በግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከምግብ በኃላ ለ 21 ቀን መብላት ነው።
ፍቱን ነው። በተለይ ለኢንሱሊን መርፌ የማይወጉ ለውጡ ውጤታማ ነው።

5ኛ, ለጠላት ለሌባ መፍዝዝ

የዝግባ ሙጫ
የአበዘንጣ(የአሽኮኮ ጎመን ሥር
የዋርካ ተቀጽላ
የጠምበለል ተቀጽላ በአሽኮኮ ሓሞት አንግሰህ ከትበህ ያዝ ጠላትህ ደፍሮ አይናገርህም ሌባም ኪስህ ውስጥ አይገባም።

እነዚህ ጥበቦች ተፈትነው ተግባር ላይ የዋሉ ናቸው ማየትም ማመን ነውና !
ሞክረው ውጤቱን ይንገሩን

ስልክ 09 12 99 97 05
447 views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 11:28:06 የሰው ነገርን የማትወደዋ ዕጽ
#የሰው ነገር

~የሰው ነገር ቆላማ አከባቢ ላይ በክረምት ወራት በቅላ የምትገኝ እጅግ ድንቅ ዕጽ ናት።

~የሰው ነገር ዝርያዋ በአበባ ቀለም ወደ ፫ ዓይነት ዝርያ ያላት ስትሆን! በዓይነት ደግሞ ትንሿ ከ 10 ሳንቲ ሜትር የማትበልጥ ስትሆን ትልቋ ደግሞ እሾህ ያላት ከ 50 ሳንቲ ሜትር በላይ የምታክል ዕፅ ናት።

~የሰው ነገር ካደገች በኃላ ልክ እንደጃንጥላ ሆና ከራሷ ላይ ብዙ ቅጠሎች ያላት ድንቅ ዕፅ ናት።

~የሰው ነገር ከዕጽዋቶች ለየት የሚያደርጋት እጅግ ልዩ እና ውስብስብ ያለ ታሪክ ያላት ሲንኳት የምትሰበሰብ ሲለቋት የምትዘረጋ ድን ዕፅ ናት።

~የሰው ነገር ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላት ዕፅ ስትሆን፦
፦ለንቃተ ህሊና
፦ለዓይን ህመም
፦ለራስ ህመም
፦ለአጓጉት ለቆዳ በሽታ
፦ለዓቃቤ ርእስ....ወዘተ ስትሆን ትስተዋላለች።

ከዚህ በፊት በሰው ነገር የሚሰራ ለንቃተ ህሊና የሚሆን መልካም እውቀት ያካፈልኳችሁ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ለራስ ሕመም ለማይግሬን ማዳኛ ስትሆን እንሆ!

#የራስ ህመም መፍትሔ
#የሰው ነገር ቅጠል እና ሥር
በብዛት በማሰባሰብ አድርቀው በንፅህና ወቅጠው አዘጋጅተው!
#በንፁህ ቅቤ በመለወስ መሀል ራስ ላይ ጧት መቀባት ለ 3 ቀናት ቢጠቀሙ የቆየ የማይግሬን በሽታ ሙሉ መፍትሔ ይሰጣል።
ለአጓጉትም ሲሆን በቅቤ ለውሰው ቀን በቀን እየታጠቡ በስሱ የሰው ነገር ቅጠል በማዘጋጀት አጓጉት ያለበት የቆዳ ክፍ መቀባት።
ይህ ድርጊ ለሰባት ቀናት ቢጠቀሙ ቶሎ ይድናሉ።

#የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ።

09 12 99 97 05
409 views08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 12:53:51 መርጌታ መስፍን የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
☟☟☟☟☟ ☟☟☟☟☟

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
ይደውሉ መፍትሄ አለን

           09 12 99 97 05
431 views09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 12:53:47
399 views09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 10:10:03 ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ

በቅንነት ሸር እናድርግ

#የወባ_በሽታ ችግርና #መፍትሔውን ላካፍላችሁ ወደድኩ

የወባ በሽታ / malaria ምንድን ነዉ??

በኢትዮጲያ ሀገራችን በዋናነት ሁለት አይንተ የወባ በሽታ አሉ ፡፡
የወባ በሽታ ወቅትን ጠብቆ በተድጋጋሚ በስፋት የሚከሰት በሽታ ሲሆን በሴት ወባ ትንኝ ንክሻ ወቅት ከምራቅዋ ጋር ወደ ደም ዝውውራችን የሚገባ በአይን በማይታይ ጥቃቅን ፕሮቶዞአል ዝርያ ነው ፡፡
የወባ በሽታ በኢትዮጲያ ብዙ
ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እና ሞት በማስከተል ቀዳሚ በሽታ ነው ።

በኢትዮጲያ በዋናነት ሁለት አይነት የወባ በሽታ አሉ፦
1.#የጭንቅላት ወባ ፡- በአብዛኛው በኢትዮጲያ ቆላ ቦታዎች የሚከሰት ሲሆን ከፍትኛ ጉዳት እና ብዙ ሞት ያስከትላል
2.#ትንሽዋ ወባ ፡-በአብዛኛው በኢትዮጲያ ጋምቤላ አካባቢና በአነስተኛ መጠን በቆላ ቦታዎች የሚከሰት ሲሆን በተደጋጋሚ በመነሳት ታማሚውን በማሰቃየት ትታወቃለች ፡፡

የወባ በሽታ ምልክቶች፡-
ፕሮቶዞአል ደም ዝውውራችን ውስጥ ከገባ በኋላ ለመራባት እና ለማድግ የቀይ ደም ህዋስን አካል በመብላት እና የቀይ ደም ህዋስን ቅርጽ በመቀየር ቶሎ እንዲሞቱ ያደርጋል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ የሰውንታችን ተፈጥሮአዊ መከላከል ሂደት ጋር በተያያዘ ብዙ ምልክቶችን
ይፈጠራል፦
እራስ ምታት
ድካም
የሆድ ህመም
የጡንቻ ህመም
ትኩሳት
ብርድ ብርድ ማለት አና ማንቀጥቀጥ
ማቅለሽለሽ አና ማስመልስ
ፈጣን የልብ ምት
ደም ማነስ ምልክት
ጣፊያ ማደግ
ደም ውሰጥ ስኳር ማንስ / የረሀብ ምልክት
ቶሎ ህክምና ካላገኘ በጣም መዝለፍለፍ
የሰውነት ሙቀት አተነፋፈስ ልብ ምት እና ደም ግፊት መዛባት
እራስን መሳት
ሽንት በደንብ አለመአጣራት እና ትንሽ ሽንት መውጣት
የደም መርጋት መፍሰስና ደም ማነስ
አሲድ በሰውነታችን ውሰጥ መከማቸት

የወባ በሽታ መፍትሔ

የመቅመቆ ስር ነቅሎ አድርቆ አልሞ ሦሥት የሾርባ ማንኪያ መቅመቆ ትንሽ ማር ጨምሮ በአንድ ሌትር ውሀ አንተክትኮ አፍልቶ ግማሹ ሲቀር አንድ የውሀ ብርጭቆ ሞልቶ ጥዋት በባዶ ሆድ መጠጣት ነው መርዛማነት ሳይድ ኢፌክት የለውም የተወሰነ ያስቀምጣል ከሆድ ላይ ያለውን የወባ ስራይ ጠራርጎ ያወጣዋል ሙሉ በሙሉ ከወባ ይፈውሳል በራሐማ ቦታ በወባ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሽር በማድረግ አጋሯቸው።

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ጥበብን ይማሩ ዕውቀትን ይሸምቱ

09 12 99 97 05 በስራ ሰዓት ይደውሉ
77 views07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ