Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ አለምአየሁ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የሰርጥ አድራሻ: @hope_music1
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 29.48K
የሰርጥ መግለጫ

ለተለያዩ ችግሮች መፍትሄ አለን

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-05 12:33:33 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የእምየ #ኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ቆያችሁ

ዛሬ በጸሎት አማካኝነት ስለምንጠቀምበት #መፍትሔ ሀብት እናያለን

#መፍትሔ_ሀብት_ምንድን_ነዉ ?

#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው።

የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል።
ለምሳሌ ፦
#አገኝብሎ ማጣት
#ብድር ጠይቆ አለማግኘት
#እሸጥብሎ አለመሸጥ
#እገዛብሎ አለመግዛት
#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል)
#ይዞ በረከት ማጣት
#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን
#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን
#አስቦ መቅረት
#ጀምሮ አለመቋጨት
#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት
#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......ወዘተ
እንዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው።

ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን ብራና ፍቀው ቀለም በጥብጠው ብዕር ቀርፀው የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል።
ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን።

#መፍትሔ ሀብት
፩, በጸሎት አማካኝነት ከእለት እለት በመጸለይ
፪, በእፅዋት አማካኝነት በመጠመቅ ፣በመብላት ፣በመታጠን ፣ሰርቶ ከቤት በማስቀመጥ ፣ከቤት በመቅበር እና በኪስ በመያዝ ይከናወናል
ከእነዚህም ውስጥ ዛሬ በጸሎት አማካኝነት የሚያገለግል #መፍትሔ ሀብት እነሆ
፩. ይህን ጸሎት ጥዋት ጥዋት ከምኝታዎት ሲነሱ ፯_( 7 ) ጊዜ እየጸለዩ ጸሎቱን ሲጨርሱ የእራሰዎትን ምራቅ ከእጀዎት ላይ እትፍትፍ ብሎ ግንባርን እየተቀቡ መውጣት
፪. በቅባ ቅዱስ ላይ ሰባት ጊዜ ጸልዮ ግንባርን እየተቀቡ መውጣት ነው ።
#ገብረ ሐና ከሚለው ላይ የራስን ስም ማስገባት
ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶች ጥበብ ነው አክብረው በፈሪሐ እግዚአብሔር ይያዙት

#ጥበብ ትሔይስ እምኩሉ መዛግብት እንዳለው ሊቁ
የቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው።
190 views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 12:32:23
165 views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 12:20:34 ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ

ለዛሬ

ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ

ለጠላት
=> ከጠላት የተደረገ መፍቻ
=> ቅድሞ ለመከላከል
=> ግርማ ሞገስ

ለኣይነ ጥላ
ለወሲብ ችግሮች
ለትምህርት

ለመስተፋቅር =>የወንድና የሴት
=>ኣጠቃላይ

ለስራ =>ለንግድ
=> ለእርሻ
=> ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ

ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን
=> የእጀ ሰብ

መልካሙን ኣየተመኘችው
ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን

ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ

እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ

በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ

እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ነው

፡፡፡በስልክ 09 12 99 97 05 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
537 views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 12:20:13
415 views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 12:37:45 #በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ

#በምን በምን   #ተቸግረዋል ?
#በዓይነ ጥላ ??
#በወንድ ዛር ??
#በሴት ዛር  ??
#በገርግር መንፈስ ??
#በዛር ውላጅ  ??
#በቤተሰብ ዛር  ??
#በመተት መንፈስ ??

በዋነኛነት ከአለም ጫፍ እስከ አለም ጫፍ የበሽታና የችግር መንስኤው የመናፍስት ነገዶች እንደሆኑ ልብ ሊሉ ይገባል ።

     የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦
የሚመጣ እድል መመለስ
መልካም ነገሮችን ማበላሸት
መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ
ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት
ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት
ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት
የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት

     የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ አድርጎ ማጨለም ነው።
ከትዳር መገርገር
ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ
ስራ ለመቀጠር መገርገር
ከውድድር ውጤት ማሳጣት
ትምህርት መገርገር ማስጠላት
ተምሮ ከንቱ ማድረግ
ከሰው ማጋጨት ማጣላት

      የጭንቀት መንፈስ ችግሮች
ፍርሃት ፍርሃት ማለት
የበታችነት ስሜት መሰማት
በራስ አለመተማመን
ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
ከፍተኛ ላብ መፍጠር
የአፍ ጠረን መቀየር
በረባው ባረባው ማስጨነቅ
ሰላም ማሳጣት መረበሽ
እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ
ተስፋ መቁረጥ

የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው  ዋና ዋና ተፅኖዎች።
በኪንታሮት
በካንሰር
በስኳር
በኩላሊት
በአስም
በጨጓራ በሽታ መንደፍ
ሆድ መንፋት መጮህ
ጋዝ ማብዛት
ሰውነት ማቀጨጭ
ሰውነት ማግዘፍ
ፀሎት ማስጠላት
ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ
ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ
ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ

የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦
ገንዘብ ማስጨረስ
በረከት ማሳጣት
በአጭር ጊዜ ማደህየት
ከስራ ማፈናቀል
በሰው ዘንድ ማስጠላት
ሀገር ለሀገር ማዞር
አላማን መሳት
ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት
ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ
ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
ማስማጥና ድርቀት መፍጠር

የወንድ ዛር ተፅኖ በእሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ
ትዳር መገርገር
ከትዳር አጋር ማለያየት
ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት
ፍቅር ጀምረው መጥፋት
የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት
በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ
በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት
ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር
የማህፀን ፈሳሽ መብዛት
የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ)
ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን )

ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ
ስንፈተ ወሲብ
ቶሎ መጨረስ
የብልት መልፈስፈስ
የብልት ማነስ
ህልመ ሌሊት
በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት
በዘመድ በባድ በእህት በአክስት ተመስላ መገናኘት
የብል ፈፅሞ አለመነሳት
የግንኙ ፍላጎት ማጣት
የትዳር መገርገር ማስጠላት
ሴቶች እየቀረቡ መራቅ
የስኬት ማጣት

የዝሙት መንፈስ አላማውና ተፅኖው
ሰዎችን ያዩትን ሁሉ ማስመኘት
ከተለያየ ሰውጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ ማስገደድ
ፆታዊ ግንኙነት አድርጎ አለመርካት
በቀን 4, 5 ጊዜ ግለወሰመብ ማስፈፀም
ተመሣሣይ  ፆታ ማሳሰብ
ወንዶች ሴተኛ አዳሪ ሳይቀምሱ ቤት አለመግባት
አንዳንዶችን ደግሞ ስሜታቸውን ፈፅሞ ገሎ እራሱ መንፈሱ በህልመ ሌሊት ማስተዳደር

የአዚም መንፈስ ክፋትና ተፅኖ
ማጥናት ሲጀምሩ በእንቅልፍ መድፋት
መጽሐፍ ሲገልጡ ሊያነቡ አይን መጨለም
ሰመመን መያዝ
ጸሎት ሊፀልዩ ሲጀምሩ ማዛጋት ማንቀላፋት ማስፏሸግ
ጸሎት ሲጀምሩ በሐሳብ መሰረቅ የያዙትን መርሳት

ሾተላይ መንፈስ ነገዱ ወንድ ዛርሲሆን ዋናተፅኖው
ማህፀን ላይ ፅንስን ማፍረስ
ተፀንሶ ያደገውን ማስወረድ
እንደተወለደ ብዙም ሳይቆይ መግደል
እንደዚ እያደረገ ብዙ እናቶች ልጅአልባ ያስቀራቸዋል።
የሾተላ መፍትሔ የጠለንጅ ስር በስም ነቅሎ ከትቦ መያዝ ወሳኝነው

፩ኛ መፍትሔ እንደየእምነታችን በርትተን መፀለይ መፆም መስገድ ንስሐ መግባት።

፪ኛ ስለሁሉም የሚሆን ሀገርበቀል የእፅዋት
መፍትሔ
#የቀበርቾ ስሩን
#የዕፀ መናሔ ስሩን
#የአጋም ስሩን
#የጌዜዋ ስሩን
በአንድ ሰልቆ አቀላቅሎ ማታ ማታ ከ14 -21 ቀን እየተታጠኑ መተኛት በንፅህና

፫ኛ መፍትሔ
#የአርጋጋፎ ቅርፍትና ቅጠል
#የዕፀ ኢየሱስ ቅጠል
#የወይናግፍት ቅጠል
የእፀ ሳቤቅ ቅጠል
#የሰባት ሎሚ ፍሬ

ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ ቢቻል በሀዲስ እቃ በውሃ ዘፍዝፎ  #ጸሎተ ንድራ ጸሎቱን ጥዋት ጥዋት እየፀለዩ ከ7-14 ቀን መጠመቅ(መታጠብ)

በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን ጸሎተ ንድራ ዝውእቱ  ዓይነ ወርቅ ወልሳነ ሰብእ ወእንዘ የሀውር እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ

ጸሎቱን ወደላይ ገባብለው ያገኙታል

#ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር እያደረጉ ያዳርሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል
#09 12 99 97 05 ይደውሉ እናመሰግናለን
695 views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-21 09:35:10 #ሰላም
#ጤና
#ፍቅር
#ኢትዮጵያ
ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችሁም ቤተሰብ እና ለሰው ልጅ በሙሉ እየተመኘሁ ዛሬም እንደተለመደው በጥያቄያችሁ መሰረት ስለ #ቡግር ማጥፍያ እንሆ!

#ኢትዮጵያ ታበፅሕ እደዊሃ ለእግዚአብሔ!

ብጉር እንዴት ይከሰታል?

የተለያየ የብጉር አይነቶች አሉ በጣም የተለመደው ግን በወጣትነት ዕድሜ ላይ የሚከሰተው ነው። ለአቅመ አዳም እና ሄዋን ስንደርስ የሆርሞናችን መጠን ይጨምራል በተለይ ቴስቴስትሮን። ይህ የሆርሞን ለውጥ የቆዳችን ዕጢ ብዙ ዘይት(ሴበም) እንዲያመርት ያደርገዋል። በቆዳችን ቀዳዳ የሚወጣው ዘይት ዋናው ጥቅሙ ቆዳችን ጤናማ ወዝ እንዲኖረው ማድረግ ነው። ብጉር የሚጀምረው ዘይት ከሞቱ የቆዳ ሴሎች ጋር ይቀላቀልና የቆዳችንን ቀዳዳ ይዘጉታል በዚህ ውህደት ውስጥ ባክቴሪያ ያገባና ያድጋል። ይህ ውህድ ከጐን ወዳለው የቆዳ ስጋ በማፈትለክ እብጠት፣ መቅላት እና መግል ይፈጥራል።

#የሚከተሉት ብጉርን የሚያባብሱ ሁኔታዎች ናቸው፦

※ ቆዳን የሚፈገፍጉ/የሚፈትጉ ነገሮች ለምሳሌ፦ ቀበቶ፣ ታይት፣ ሄልመንት፣ እጅ ላይ የሚታሰሩ ነገሮችና የመሳሰሉትን መጠቀም።

※ የፀጉርና ቆዳ መጠበቂያ ውጤቶች በተለይ በውስጣቸው የምያሳክክ ንጥረ ነገር የያዙ

※ ፊትዎን ዘወትር/በተደጋጋሚ መታጠብ እና ፊትዎን ሲታጠቡ በጣም ማሸት።

※ ሸካራ ሳሙና መጠቀም እና በጣም የሞቀ ውሃ መጠቀም እንዲባባስ ያደርገዋል።

※ ጭንቀት ሲኖር

※ ፊትን በተደጋጋሚ መንካት

※ ላብ በብዛት ሲያልበን

※ በፊት ላይ በዛ ያለ ፀጉር መኖር የፊት ቆዳ ዘይት/ቅባት እንዲኖረው ያደርጋል።

※ አንዳንድ መድሃኒቶች መውሰድ

※ በዘይት እና ኬሚካል ማምረቻዎች አካባቢ መስራት

※ አትሌቶችና ሰውነታቸውን የሚገነቡ ስፓርተኞች ስቴሮይድ ስለሚወስድ በብጉር የመጠቃት ዕድል አላቸው።

የብጉር መከላከያ መንገዶች

ብጉርን መከላከል አይቻልም ነገር ግን እንዳይባባስ የሚወሰድ እርምጃዎችና ጥንቃቄዎች አሉ ከነዚህም መካከል፦

※ በዝግታ ወይም በጣም ሳይሹ መታጠብ ለቆዳዎ ጤንነት አስፈላጊ ነው። በጣም ማሸት፣ መጥረግ፣ መፈተግ ወይም መፈግፈግ ተገቢ አይደለም።

※ በጣም እንዳያልብዎ መጠንቀቅ። ላብ እንዲያልበን የሚያደርጉ እንቅስቃሴዎች ካደረግን በኋላ ወዲያው መታጠብ።

※ ፀጉርዎ ቅባት ካለው ወይም ከበዛበት መታጠብ።

※ አንዳንድ የፀጉር መንከባከቢያ ምርቶችን መጠቀም ማቆም ለምሳሌ፦ ጄል፣ ክሬምና የመሳሰሉት

※ ፊትዎን ቶሎ ቶሎ ከመንካት መቆጠብ

※ ለስላሳ የኮተን ልብሶችን መጠቀም በተለይ ከቆዳ ጋር ንክኪ ያላቸው።

※ ከቅባት እና ኬሚካል ጋር ያለዎትን ግንኙነት መቀነስ/ማቆም ለምሳሌ ፔትሮሊየም።


#የቆየ ብጉርንም ጭምር መፍትሔ

#ነጭ ሽንኩርት ተልጦ ተፈጭቶ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ!

#የዝግባ ፍሬ ተፈልቅቆ ቅባቱን አውጥተው ፈጭተው ግማሽ የሾርባ ማንኪያ

#ሁለቱም ውህድ በአንድ ሎሚ ውኃ አሽቶ ፊት ታጥቦ መቀባት ከዛ በኃላ ከ 3 ሰዓት በኃላ መታጠብ
የቆየ ከሆነ አንድ ቀን እየዘለሉ ለ 3 ሳምንት ይጠቀሙ
ብዙም ካልቆየ ከሳምንት እስከ ሁለት ሳምንት ይጠቀሙ ይድናል።

የዝግባ ፍሬ ካላገኙ በሁለቱም ብቻ ማድረግ ይችላል።
ሽንኩርቱ ተፈጭቶ በሎሚ ውኃ ታሽቶም መተቀም ይችላል።
ለበለጠ መረጃ 09 12 99 97 05 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ።
566 views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-21 09:34:49
442 views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-19 11:17:13 ስንፈተ ወሲብ እና መፍትሔው

#ሰላም
#ፍቅር
#ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለብርቅየ ልጆችዋ ይሁን!

#ETHIOPIA

ዓለም በአስከፊው የወረርሺኝ ኮሮና በሽታ እየታመሰች አንተ ስለስንፈተ ወሲብ ትጽፋለህ ብላችሁ ብታስቡም ቅሉ!!!

ለጊዜው አስፈላጊ ሁኖ በማግኘቴ እንዲሁም ብዙ ጥያቄዎች ስለቀረብሉኝ ይህንኑ መፍትሔ ከተብኩላችሁ!

ትዳር በታኙ ስንፈተ ወሲብ!!!

ስንፈተ ወሲብ የሚለውን ቃል፣ ጠበብ ባለው ዐውዱ ሲታይ፣ከዚህም የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡ የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡

የመጀመሪያው ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን፣

ሁለተኛው ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣ ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን፣ የሌላኘውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡

ችግሩ ያለበት ሰው ከሚያሳያቸው ምልክቶች ዋና ዋና የሚባሉትን እንሆ!

ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት ቀጥሎ የምገልፃቸው ናቸው፡፡

– የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)

– የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)

– ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች)

– የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡

በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት


ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድሃኒት አይደለም፡፡

መድሃኒቱ የስኳር፣ የደም ግፊት፣ የልብና የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡ እንደዚሁም የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣለ፡፡ እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡

ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድሃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡

ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ቢገነዘብ ጠቃሚ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፡፡ 

በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!!

በተጨማሪም የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም።
ይህ ማለት በወንዶች ዘንዳ የሴት ዛር የምትባል መንፈስ!
በሴቶች በኩልም የወንድ ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች ዘግበውት አልፈዋል።

ዘመናዊው እና የጠቢቦቹ ንግግሩ እና የቃላት አጣጣል ተለያየ እንጂ ጠለቅ ብለን ብናየው ቅሉ ተመሳሳይነት አላቸው። ከአደጋ ውጭ የሚከሰቱ ድክመቶች በዘመናዊ አነጋገር ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ብሎ ሲገልፀው የጠቢባን ቃል ደግሞ በክፉ መናፍስት ዘንዳ ችግሩ ይከሰታል ብለው ደመደሙ።

ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው።

#ለምሳሌ

_የስራ ጫና
_ጭንቀት
_ፍርሃት
_ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር..
_ዝሙት
_ሕልመ ሌሊት
_ግለ ወሲብ...ወዘተ በመጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ።

ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል።
_የወሲብ ጥላቻ
_የመጨረሻ እርካታ አለመድረስ
_ብልት አለመነሳት
_ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ።

ይህ ሁሉ ችግር በዕጽዋት እና በፈጣሪ ኃይል የሚስተካከል ይሆናል።

# የስንፈተ ወሲብ መፍትሔ

የአብላሊት ሥር
የዶግ ሥር
የእንቧጮ ሥር
የእንስላል ሥር
የቀስተንቻ(የሴት ቀስት) ሥር

እነዚህን እጽዋቶች ለየቅል አድርቀው አልመው ፤በትንሿ ማንኪያ ደምደም አድርገው ለክተው አንድ ላይ አምስቱ እጽዋት በማቀላቀል ማታ በግማሽ ሊትር የላም ወተት አድርገው አፍልተው ቀዝቀዝ ሲል ይጠጡ።

ይህ ድርጊት ለ ሰባት ተከታታይ ቀናት ያድርጉት ለሁሉም ስንፈተ ወሲብ መፍትሔ ይሆናል።ለብልት ማነስ ግን አይሆንም።

#ተፈትኖ ያለፈ ጥበብ
ለበለጠ መረጃ 09 12 99 97 05 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ።


የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
608 views08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-15 07:32:38
785 views04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-15 07:32:32
664 views04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ