Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ አለምአየሁ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የሰርጥ አድራሻ: @hope_music1
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 28.65K
የሰርጥ መግለጫ

ለተለያዩ ችግሮች መፍትሄ አለን

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-15 07:32:16 #ሰላም
#ፍቅር
#ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለዓለሙ ህዝብ ሁሉ ይሁን።

እንዲሁም አሁን በሀገራችን ላይ ያንዣበበው ክፉ

#የሪህ በሽታ መፍትሔ ቁጥር ሁለት

ከዚህ በፊት ስለ ሪህ መንስኤ እና መፍትሔ ያየን ሲሆን!
ዛሬ ደግሞ ቀለል ያለ እና በየቤታችሁ ተጠቅማችሁ መፍትሔ ታገኙበት ዘንድ እንሆ!

#ሪህ እንዳይባባስ የሚረዱ አምስት ቁልፍ ነገሮች

የሪህ ሕመም ከአኗኗራችን ጋር ተያያዥነት ስላለው የሚከተሉት እርምጃዎች የሪህ ሕመምተኞች በሽታው እንዳይቀሰቀስባቸው ሊረዱ ይችላሉ እና ተግባር ላይ ያውሉት።

1. ሪህ፣ ሰውነት ምግብን ጥቅም ላይ ከሚያውልበት መንገድ ጋር የተያያዘ ችግር በመሆኑ ሕመምተኞች የሚወስዱትን የካሎሪ መጠን በመቆጣጠር ጤናማ የሆነ ክብደት እንዲኖራቸው ማድረግ ያስፈልጋቸዋል። ከዚህም በላይ ከልክ ያለፈ ውፍረት፣ የሰውነትን ክብደት በሚሸከሙት መገጣጠሚያዎች ላይ ጫና ይጨምራል።

2. ክብደታችሁን በፍጥነት ለመቀነስ ከፍተኛ የሆነ የአመጋገብ ለውጥ ከማድረግ ተቆጠቡ፤ እንዲህ ያለው የአመጋገብ ለውጥ በደማችሁ ውስጥ ያለውን የዩሪክ አሲድ መጠን ለተወሰነ ጊዜ ከፍ ሊያደርገው ይችላል።

3. ከእንስሳት የሚገኝ ፕሮቲን አታብዙ። አንዳንዶች፣ በቀን ውስጥ የምትመገቡት ቀይ ሥጋ (የዶሮ ሥጋንና ዓሣን ጨምሮ) ከ170 ግራም መብለጥ እንደሌለበት ይናገራሉ።

4. የአልኮል መጠጥ የምትጠጡ ከሆነ ልከኛ ሁኑ። ሪህ ካለባችሁ ከነጭራሹ አልኮል አለመጠጣቱ የተሻለ ይሆናል።

5. አልኮል የሌለባቸው መጠጦችን በብዛት ጠጡ። ይህ ዩሪክ አሲድ ከሰውነት ታጥቦ እንዲወጣ ለማድረግ ያስችላል።

#የዱባ ፍሬ ለሪህ በሽታ መፍትሔ ነው።

በቅድምያ ስለ ዱባ ጥቅሞች በትንሹ ሊለቃውንት ዶክተሮች የተደረገ ጥናት ከስር አስቀምጥላችኃለሁ።

#የዱባ ፍሬ የጤና ጥቅሞች

1. ለልብ ጤናማነት
የዱባ ፍሬ በቀን ውስጥ ልናገኘው የሚገባውን የማግኒዝየም መጠንን በግማሽ ስለሚይዝ ለልብ ጤናማነት ለአጥንት እንዲሁም ለጥርስ እና ለደም ስሮች ከፍተኛ ጠቃሚነትም አለው፡፡ ማግኒዝየም ድንገተኛ የልብ ሕመምን እና ስትሮክን የመከላከል ጥቅምን ይሰጣል፡፡
2. በሽታ የመከላከል አቅምን ማዳበር
ዚንክ የሚባለው ንጥረ ነገር በዱባ ፍሬ ውስጥ ይገኛል፡፡ ዚንክ ለሌሎች ዕድገትና ክፍፍል ውስጥ፣ እንቅልፍ፣ የማሽት እና የመቅመስ ችሎታችን እና ለዓይን ለቆዳ ጤና ጠቃሚ ነው፡፡
3. በኦሜጋ 3 የበለፀገ ነው
የዱባ ፍሬ እንደ ተልባ እና ሌሎች ፍሬዎች በጣም ጠቃሚ በሆነው በኦሜጋ 3 የበለፀገ ነው፡፡

4. ለፕሮስቴት ጤናማነት
ለወንዶች ጤንነት ጠቃሚነቱ የተረጋገጠው የዱባ ፍሬ በተለይም ለፕሮስጤት ጤናማነት ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ጥናቶች አሳይተዋል፡፡
5. ፀረ ስኳር ሚና
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ የዱባ ፍሬ ኢንሱሊንን መጠን በማመጣጠን ከስኳር ሕመም ጋር ተያይዘው የሚመጡ ሕመሞችን ይከላከላል፡፡
6. ላረጡ ሴቶች
የተደረገ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ የዱባ ፍሬ ጠቃሚ የሆነውን የኮሌስትሮል ዓይነት በመጨመር እና የደም ግፊት፣የእራስ ምታት፣የመገጣጠሚያ ሕመሞችን በመቀነስ ጠቃሚነትን ይሰጣል፡፡
7. ለጉበት እና ልብ ጤናማነት
በፋይቦር፣የአንቲኮክሲደንት እና ጤናማ ቅባት የበለፀገው የዱባ ፍሬ ለልብ እና ለጉበት ጠቃሚም ነው፡፡
8. ለጥሩ እንቅልፍ
በዱባ ፍሬ ውስጥ በብዛት የሚገኘው ትራይፕቶፋን የሚባል ኦሚኖ አሲድ ሰውነታችን ወደ ሴሮቶኒን ቀጥሎም ወደ ሜላቶኒን የእንቅልፍ ሆርሞን በመቀየር ይጠቀምበታል፡፡ ከእንቅልፍ በፊት የዱባ ፍሬን መመገብ ለሰውነታችን የሚገባውን ዕረፍት እንዲያደርግ ይረዳዋል፡፡

9. ለካንሰር ተጋላጭነትን ይቀንሳል፡፡
የዱባን ፍሬ መመገብ ለጡት ካንሰር፣ለጨጓራ ካንሰር፣ለሳንባ ካንሰር፣ለአንጀት ካንሰር ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ የስነ-ምግብ ተመራማሪዎች ይናገራሉ፡፡
10. የውንድ የዘር ፈሳሽ ጥራትን ያሻሽላል (sperm quality)
በዱባ ፍሬ ውስጥ በብዛት የሚገኘው ዚንክ የተሰኘው ንጥረ ነገር ለውንድ የዘር ፈሳሽ ጥራትን ይጨምራል፡

#የሪህ መፍትሔ ከነ አጠቃቀሙ

#የዱባ ፍሬ ( ዕፀ ገላውዴዎስ)

የዱባ ፍሬውን በንጽህና በርከት አድርገው በማድረቅ በንጽህና ደቁሰው ዶቄቱን በማዘጋጀት!

1ኛ, ከ20 ዓመት እስከ 50 ዓመት ላሉ ሰዎች አንድ የሾርባ ማንኪያ የተደቆሰ የዱባ ፍሬ በአንድ ሌትር አጓት በጥብጠው ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ 14 ቀን አድርገው መጠጣት ነው።

2ኛ, ከ 20 ዓመት በታች እና ከ50 እስከ 80 ዓመት በላይ ላሉ ሰዎች ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የዱባ ፍሬ በግማሽ ሊትር አጓት በጥብጠው ለ 8 ቀን በየቀኑ ይውሰዱ።

ይህ መፍትሔ እሙን እና የተፈተነ #የሪህ በሽታ መፍትሔ ነው።

ይህ መልእክት ብዙዎች የሪህ መፍትሔ ለሚሹ ሰዎች ይደርስ ዘንድ በፈቃደኝነት #SHARE ያድርጉ።

ለበለጠ መረጃ 09 12 99 97 05 በስራ ሰዓት ይደውሉልን ።

#የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

09 12 99 97 05
679 views04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 09:07:26
278 views06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 09:07:02 ፀሎተ ነድራ የተሰኘው ጥንታዊ መፅሐፍ ሊቃውንቶቻችን ማንኛውም አይነት ተላላፊ በሽታና
በሰውነት ውስጣዊ አካላችን ውስጥ የሚፈጠሩ ቁስለቶችን ለመፈወስ ይጠቀሙበት የነበረ
ታላቅ የጥበብ መፅሐፍ ነው። ይህ መፅሐፍ በይዘቱ ትልቅ ሲሆን እንደሌሎቹ የህክምና
መፃሕፍት ሁሉ የራሱ ጠልሰሞችና ገቢሮች አሉት።
ይህን መፅሐፍ ሊቃውንቶቻችን በመጠቀም አሁን AIDS በመባል የሚጠራውን አስከፊ
በሽታ ይፈውሱበት እንደነበር የመፅሐፉ ሊቃውንት ያስረዳሉ። እንዲሁ በመፅሐፉ ላይም
እንዲህ የሚል የፀሎት ቃል ይገኛል :
" በመለኮተ አብ ወወልድ ወመንፈስ አሐዱ አምላክ አውግዙሞ ለባርያ ወሌግዎን ለኤድስ
ወለካንሰር ለምትሐት ወለፍልፀት ለመጋኛ ወለውጋት ለንዳድ ወለቡዳ ወለኩሎሙ
መናፍስት ርኩሳን መሰርያን ይርኃቁ እምኔየ ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላኪየ ዕቅእብ
ሕይውትየ ወሰርየ ሃጢአትየ ወአድኃነኒ እመከራ ስጋ ወነፍስ ለ " የክርስትና ስምዎ " አሜን
" !
281 views06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 09:06:58
224 views06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 11:46:48 የምንሰራው ጥበብ
============

1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅርዕ
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
15. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
16.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ..... ወዘተ
17.ለውፍረት
18.ለቅጥነት
19.ለስልጣን መጨመርያ
20.ለጥላ ወጊ
21.ለህዝብ ፍቅር
22.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
23.ለቁማር
24.ደፋር ለመሆን
25. ህልም እንፈታለን
26. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
27.ለመካን
28.አይነ ጥላ ለማሥለቀቅ
29.መንፈሶችን ለማዘዝ
30. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ


እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ
  ስልክ  09 12 99 97 05 ይደውሉ
207 views08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 11:45:40
188 views08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 11:14:50 #መስጥመ አጋንንት#
አጋንንትን ክፉ መናፍስትን እንዴት ከኛ ዘንድ እናርቃቸው?
ክፉ መናፍስት ከአዳም..ዘመን ጀምሮ እስከ እዚህኛው ዘመን ባህሪያቸው መልካቸው እና አኳሀናቸው እየቀያየሩ!
በረቀቀ መናፍስታዊ ተስጥኧቸው በፈተና ማቅ አልብሰውን ለችግር ለስቃይ ለድህነት ዳርገውን የተቸገርን ሰዎች ብንኖር?
ከፈጣሪ ዘንድ የማዳን ጸጋ በተሰጣቸው እጽዋቶች የአበው ጥበቦችን በመጠቀም እናስወግዳቸው።
#የጅባራ..ዥባራ የቆላም የደጋም ----ሥር እና ቅጠል
#የታሪገም..ታሪገማ..ድርሽት----ሥር እና ቅጠል
#የውሻ አጎል...ጊዜዋ------ሥር እና ቅጠል
#የዓጋም...ሥር... እና ቅጠል
......እነዚህ እጽዋቶች ሥራቸው በማድረቅ እና በማላም..ማታ ማታ ለ፯ ቀን ብንታጠን...
#የዓይነ ጥላ መናፍስት
#የሴት ዛር መንፈስ
#የሥራይ የተላከ መንፈስ
#የገበያ ገርግር መንፈስ
#የፍቅር..ሀብት ገርግር መንፈስ
#የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት...
ሙሉ ለሙሉ ከእኛ ዘንድ ይወገዳሉ።
ለበለጠ መረጃ 09 12 99 97 05 ብለው ይደውሉ።
298 views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 11:14:14
261 views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 10:19:28 ሎሚ!
ይህ ዕጽ ሁላችንም የምናውቀው ዕጽ ነው ዛፉ ባናውቀውም ፍሬውን እናውቀው ይሆናል።
ሎሚ ...የተለያዩ የመፍትሔ ባለቤት ነው።
ለዛሬ አንድ ነገር እንመልከት።
በድግምት፥ በመድፍን፥ በሰላቢ፥ ቤታችሁ ወይንም ገበያችሁ ውስጥ ሰላም ላጣችሁ በሙሉ።
ግቢያችሁ ውስጥ...እንቁላል...የተላየዩ ቋጠሮ የተለያዩ የክታብ ዓይነት...ስጋ...ቆርበት...የሚሸት ጭቃ መሳይ...ማር..ቁርጥራጭ ልብስ....የእንስሳ..ቅሪት...ዓጽም..ወይንም አጥንት...የመሳሰሉት ነገሮች ቤታቹ �ስጥ ተጥሎ ብታገኙ?
በድግምት ከጠላት እናንተን ለመጉዳት የተላከ ይሆናልና እንዲህ አድርጉ።
፲፬(14)ሎሚ ቆራርጣቹ
የ እምባጮ ቅጠል(ተቀጽላ)
የግራዋ ቅጠል..
በአንድ ላይ ተቀጥቅጦ በውኃ ተበር�ዞ ቤቱን አከባቢውን መርጨት።
ይሽረዋል።
ለበለጠ መረጃ 09 12 99 97 05 ብለው ይደውሉ።
434 views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 10:18:50
383 views07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ