Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ አለምአየሁ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የሰርጥ አድራሻ: @hope_music1
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 28.65K
የሰርጥ መግለጫ

ለተለያዩ ችግሮች መፍትሄ አለን

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-07 07:44:46
89 views04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 10:59:23 እፀ እስራኤል  ስለምትባለው እፅ ዛሬ
እፅፋለሁ  76 ገቢር እና 3ስም አላት
ከብዙ በጥቂቱ  ላስተዋውቃችሁ ።
1ኛ  ለከክ ወይም  አያሳከከ  በየቦታው
ለሚወጣ  ቁስል ወይም ቁስል ቅጠሏን
ወቅጦ በእንቁላል  አስኳ ለውሶ በደሮ ላባ
መቀባት  ይደርቃል ።
2ኛ  ለችፊ ስሩን  አጠለንጅ ቅጠልጋር
አሳርሮ በሙዝ  እየቀቡ እፀሐይ ላይ
መሆን  እና መድረቅ።

3ኛ ለቁርጠት ወይም  ለመጋኛ  ከቱልት
ወይም  ከእፀ ፀሐይ ጋር  ቅጠሉን ጨምቆ
በሃይላድ ክዳን በባዶ ሆድ3ት መጠጣት
ይመልሳል ።

4ለንስር ወይም። ለደም ፍሰት ለሴትም
ለወንድም  ሴት ደም አልቆመም ካላት
ስሩን በቀንድ ካራ ቆርጦ በወገብ ማሰር
ያስቆመዋል።

5ኛ ለመንስኤ ወይም ብልቱ ለሞተ ስሩን
በጥቁር ገብስ  ጣላ እየጨመረ  መጠጣት ይነሳል ።

6ኛ ባልና ሚስት  አልስማማ ካሉ   ፀሎተ
ንድራን በስማቸው  ደግሞ በወተት ስሩን
ትንሽ ጨምሮ  አብረው ቢበሉ አይጣሉም

7ኛ ለውለት ወይም  ለመፍትሔ  ስራይ
መድሐኒት  ለተደረገበት 7ሎሜ አቱች ስር
ጤና አዳም  የደደሆ  ቅርፍት  በአንድ ወቅጦ እየዘፈዘፉ መጠመቅ  እና መኖሪያ
ቤቱን መርጨት ።

8ኛ  ሆዱ ለሚነፋው እና ሆዱ እየጮኸ
ለሚያመው  በጥቁር  ጤፍ ጋር  ስሩን 3
ቦታ በትንሹ አስፈጭቶ እንጎቻ  አድርጎ
መመገብ  ይመለሳል  ይፈወሳል ።

9ኛ ለወፍ በሽታ እነጭ ሽንኩርት ጋር
እየቀቀሉ ስሩን  ውሃውን እያጠጠሉ በሽሐይ ብርጭቅ አንድ  አንድ  መጠጣት

10  ለማናቸውም  ነገር  እፅዋን ለመቁረጥ  በንፅህና  ሁኖ ማድረግ  እና
በጥንቃቄ  መጠቀም  ያስፈልጋል
ሼርሼር   ላይክ ማረገወን  አይርሱ
ለጓደኛችወ ያድርሷቸው

ለበለጠ መረጃ 09 12 99 97 05
120 views07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 10:29:02
112 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 11:24:29 ገንዘብዎ ላይ በረከት አጥተዋል?

የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች!

#የሴት ዛር መንፈስ
#የገርጋሪ መንፈስ
#የዝሙት መንፈስ
#የልጅነት ቁራኛ ዓይነ ጥላ
#የቤተሰብ ዛር መናፍት
#የሰላቢ መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው::

ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ!

አልባሌ የሆኑ ወጪዎች
እቃ መበላሸት
በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት
በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ
ለዝሙት ስራ
ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር
በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ
በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን
ወዘተ...
የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን ወደ መፍትሔ ስንሔድ...

#የእንቧጮ ተቀጽላ
#የሥረ-ብዙህ ሥር
#የምስሮች ተቀጽላ
እነዚህ ሶስቱም ተቀጽላ እኩል በአንድነት ወግጠው ነፍተው አንድ የሾርባ ማንኪያ ከ 3 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር ለውሰው!

መዝሙር ፡ ዘዳዊት ፡

፩አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ውሉደ ፡ አማልክት ፤
አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እጓለ ፡ ሐራጊት ፤
፪አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብረ ፡ ወስብሐተ ።
አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ስብሐተ ፡ ለስሙ ፤
ስግዱ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በዐጸደ ፡ መቅደሱ ።
፫ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ መየት ።
አምላከ ፡ ስብሐት ፡ አንጐድጐደ ፤
እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ ማያት ፡ ብዙኅ ።
፬ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በኀይል ፤
ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በዐቢይ ፡ ስብሐት ።
፭ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀጠቅጥ ፡ አርዘ ፤
ወይቀጠቅጦ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለአርዘ ፡ ሊባኖስ ።
፮ወያደገድጎ ፡ ከመ ፡ ላህመ ፡ ለሊባኖስ ፤
ወፍቁርሰ ፡ ከመ ፡ ወልድ ፡ ዘአሐዱ ፡ ቀርኑ ።
፯ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመትር ፡ ነደ ፡ እሳት ።
ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያድለቀልቆ ፡ ለገዳም ፤
ወያድለቀልቆ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለሐቅለ ፡ ቃዴስ ።
፰ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያጸንዖሙ ፡ ለኀየላት ፤
ወይከሥት ፡ አዕዋመ ፤
ወበጽርሑ ፡ ኵሉ ፡ ይብል ፡ ስብሐት ።
፱እግዚአብሔር ፡ ያስተጋብኦ ፡ ለማየ ፡ አይኅ ፤
ወይነብር ፡ እግዚአብሔር ፡ ወይነግሥ ፡ ለዓለም ።
ወይሁቦሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ ኀይለ ፡ ለሕዝቡ ፤
እግዚአብሔር ፡ ይባርኮሙ ፡ ለሕዝቡ ፡ በሰላም ።

ይህንን የመዝሙረ ዳዊት ጸሎት ከላይ በተዘጋጁት ተቀጽላዎች 3 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ 3 ቀን ይውሰዱ::


በረከት የሚያሳጣ ማንኛውም ክፉ መንፈስ ያል ምንም ጥርጥር በ እግዚአብሔር ኃይል ይነሳል::

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

09 12 99 97 05
230 views08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 11:20:43
210 views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 11:20:35
198 views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 10:22:36 ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ።

ብዙቻችሁ በውስም በውጭም መስመር ምንአይነት አገልግሎት እንደምሰጥ ጥያቄ በአቀረባችሁት መሰረት ለእያንዳንዱ ሰው መልስ መስጠት ጊዜ ስለሚያክንብኝና ስለሚከብደኝ

ለሁላችሁም ጠቅለል አድርጌ የምንሰጣቸውን የህክምና የአግልግሎት ዘርፎች በዝርዝር አቀረብኩላችሁ።

#ለኪንታሮት በሚቀባ ሳይቆስል ሳቃይ ሳይኖረው የሚያድን ።
#ለነቀርሳ (ካንሰር ) በሚቀባ ስቃይ ሳይኖረውና በሚታሰር ።
#ለችፌ በሚቀባ ብቻ የሚያድን።
#ለትልቁ በሽታ (ለስጋ ደዌ ) በሚቀባ በሚጠጣ
#ለሚመላለስ ብጉንጅ በሚቀባ
#ለአልማዝ ባለጭራ በሚቀባ ከሆድ ለሰራው በሚጠጣ

#ለአማናንሸ( እግር ለሚያሳብጠው በሚቀባ
#ለእሪህ yourk aside በሽታ በሚቀባና በሚጠጣ
#ከእራስ ላይ ለሚቆስል አጓጎት ፈንገስ
#ለልፌ በሽታ በሚታሰር
#ለጋንግሪን በሽታ
#ለጨብጥ በሽታ
#ለአባለዘር በሽታ

#ለሽትማጥ ሽንቱን ለከከለው ሽንቱ ለሚንጠበጠብ (ለሚፈጥንበት)
#ለአንጀት ቁስለት
#ለኩላሊት በሽታ ለጠጠጠርና ለኢንፌክሽን
#ለእግር ለወገብ ቁርጥማት ለዲስክ መንሸራተት
#ለጥርስ ቁርጥማት
#ለሄፒ ታይተስ B , C ( ለጉበት በሽታ )
#ለወፍ በሽታ
#ለአላርጅክ
ለፎረፎር
#ለራስ ቆረቆር
#ለጆሮ ኢንፌክሽን ለሚመግል ለሚቆስል


#ለእንቅርት ጎይተር በሽታ
#ለመጥፎ የሰውነትና የአፍ ጠረን በሽታ
#ለአላስፈላጊ ላብ
#ለልብ ድካም
#ለጨጓራ በሽታ
#ለታይፎድ በሽታ
#ለአሜባ በሽታ
#ለወባ በሽታ

#ለመሸ አደር ሳል በሽታ በሚታጠን ብቻ
#ለነርብ (ለአንቀጥቅጥ ) በሽታ
#ለፓላራይዝድ በሽታ ሽባ ላደረገው ሰው
#ለአይነጥላ ገርግር በሽታ
#ለእድል፣ ለትዳር ፣ለስራ፣ ለገብያ ፣ለውጭ ፕሮሰስና ለስራ ቅጥር ገርግር ችግር

#ለማይግሬን(ለእራስ መርዘን ለእራስ ቅጥቅጣት) በሽታ
#ለስንፈተ ወሲብ (ቶሎ )መጨረስ ችግር
#ለስኳር በሽታ ensulen ችግር
#ለግፊት( እስትሮክ ) በሽታ
#ለውሻ ከለባት ለተለከፉ ሰው
ለአስም (ለአፍንጫ አላርጅክ) በሽታ


#ሌሊት ለሚሸና ሽንቱ ለሚያመልጠው ሰው ችግር
#ፍርሃት ፍርሃት ለሚል አይነ ጥላ
#ለድብርት ጭንቀት ዱኳኩ አይነጥላ
#ለድግምት ለውለሽ ለሰው እጅ በሽታ
#ለህልመ ሌሊት አይነጥላ
#ለወሲብ ጥላቻ (ፍራቻ) አይነጥላ
#ሌሊት እየመጣ ለሚያሰቃይ ክፉ መንፈስ
#ለቆዳ (ለለምፅ )በሽታ
#ለቃቁቻ( ለባርሌ) በሽታ
#ለእውር እከክ በሽታ


#ለሆድ መንፋትና ለጋዝ ችግር
#ገብያ ለዜጋው ለገረገረው ሰው
#ገንዘብ ለሚባክንበት ለማይበረክትለት
#ገንዘቡ ለሚሰለብበት እድሉ ለተሰለበት የተሰለበውን እናስመልሳለን
#ለመሬት (አዝርዕት) ሰላቢ
#ከብት አልረባለት ለሚል ችግር
#እንቅልፍ ለሚከለክለው እንቅልፍ ለሚበዛበት ሀገር ለሀገር ለሚያዞረው

#ለእራስ ላሽ በሽታ
#ለአይን ህመም ችግር
#ለቶንሲል ለእንጥል
#ለሚጥል በሽታ
#በትዳር ውስጥ ለሚከሰት ጭቅጭቅ
#ለጥላ ወጊ ፣ለመቅትል ለመስተሐምም፣ ለመስተአብድ መጠበቂያ
#ጠላት እንዳይጎዳ እንዳያሸንፍ መፍዝዝ
#አቃቤርስ ጠላት እንዳይነካን
የሚያደርግ
#ለግርማ ሞገስ
#ለመፍትሔ ሀብት
#ለዘኢገድፍ (ለትምርት ) አልገባው ለሚል ለሚረሳ ሰው

#ለድግምት ለሟአርት መመለሻ መጠበቂያ
#ለቤት ከብት ንብረት መጠበቂያ
#ለቤት ንብረት የሌባ መጠበቂያ ሌባ እንዳይሰርቅ ሊሰረቅ ሲገባ ገትሮ አቁሞት ይገኛል ።
ስልክ 0912999705
73 views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 10:59:42 #የሴት ልጅ ዓይነ ጥላ ምልክቶችና #መፍትሔ

#ወንድ ማስጠላት
#ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
#ተስፋ መቁረጥ
#ማስለቀስ
#ፀባይ መቀያየር
#ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው
#ባል እየመጣ መመለስ
#ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ
#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
#ሕልመ ሌሊት

#እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት )
#ሱሰኛ መሆን
#የእድል መዘጋጋት
#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
#ማስወረድ (አቦርሽን )

❖#መጨናነቅ
❖#ሂጅ ሂጅ ማለት
❖#ቤተሰብ ማስጠላት
❖#ስራ ማስጠላት
❖#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
❖#ከፍተኛ የራስ ህመም
❖#ተኝቶ መቃዥት
❖#ፍርሐት
❖#ከፍተኛ ላብ
❖#የጠረን መቀየር
❖#መጥፎ የአፍ ጠረን
❖#በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
❖#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
❖#ከስራ መባረር ወዘተ

የመሳሰሉት የሴት ልጅ ዓይነ ጥላ ምልክቶች ናቸው
#ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር #የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ?

#ዓይነጥላን
#በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስን
የሾተላይ መንፈስን

#እንዴት እንዋጋው ?
በእየእምነታችን በርትተን መፀለይ
መፆም መስገድ
ንስሀ መግባት (ይቅር ማለት) ወደር የለለው መፍትሔ ነው

#ከዚህ በተረፈ በሀገር በቀል የዕፅዋት መድኀኒት ክፉ መናፍስትን ማስለቀቅና ማስወገድም ይቻላል

#መፍትሔ

#የቀጠጥና ስር
#ከርቤ እጣን
#የእፀ ሳቤቅ ስር
#የጊዜዋ ስር

#አዘገጃጀት
የሁሉንም ስሮች በንፅህና ማክሰኞ ቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከርቤ ህጣን ጨምሮ በስኳር ማንኪያዋ አንድ ጨምሮ ከ፲፬ -፳፩ (14-21) ቀን መታጠን ዓይነ ጥላን ያስወግደዋል

የሚከለከሉ ነገሮች
#ተልባ
#ግብረስጋ ግንኙነት
#አልኮል መጠጥ

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል


ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ሌሎች መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉ

#0912999705
#0912999705 በስራ ሰዓት ይደውሉ
#እናመሰግናለን
190 views07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 10:56:27
175 views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 11:53:14 #ቁጥር_፫ #ስንፈተ_ወሲብ

#ስንፈተ ወሲብ ማለት ምን ማለት ነው ??

ስንፈተ ወሲብ ማለት የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡

የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡
1. ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር
ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን

2. ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ
ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣
ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ
አለመድረስን፣ የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት
ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡

ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው
፩. #መንስኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት
የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው
፪. #መፅንኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን
የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው
፫. መፍትሄ እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ
አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው
፬. #ዘኢያወርድ/ ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው
፭. #ፀላኤ ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ጥላቻ ወይም ፍራቻ
፮. #የብልት ማነስ

ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት
የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)
የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)
ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች)
የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡.

ልብ ይበሉ
በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት
ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድሃኒት አይደለም፡፡
መድሃኒቱ የስኳር፣ የደም ግፊት፣ የልብና የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡
እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ
የለባቸውም፡፡

የቪያግራ የጎንዮሽ ጉዳት
የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣል
ከፍተኛ ራስ ምታት
ከፍተኛ ጭንቀት
እንቅልፍ ማጣት
ራስን መሳት
ጉንፋን የመሰለ ህመም
ማቅለሽለሽ
እንቅልፍ ማጣት
የአፍንጫ መታፈን
የመተንፈሻ አካላት ችግር
የቆዳ ሽፍታ
የመስማት ችሎታ መቀነስ
በእይታ ጊዜ የቀለሞች መዘበራረቅ
በሆድ, በጀርባ, በጡንቻዎች ወይም በመገጣጠሚያዎች ላይ ህመም

ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ
የለበትም፡፡ መድሃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ
የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡
ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን
ሁሉም ሰው ሊገነዘብ ይገባል ፡፡
በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው
የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች
ሲሆን!!!
በተጨማሪም የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም።
ይህ ማለት በወንዶች ዘንዳ የሴት ዛር የምትባል መንፈስ!
በሴቶች በኩልም የወንድ ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች መስክረው አልፈዋል።

ዘመናዊው እና የጠቢቦቹ ንግግሩ እና የቃላት አጣጣል ተለያየ እንጂ ጠለቅ
ብለን ብናየው ቅሉ ተመሳሳይነት አላቸው። ከአደጋ ውጭ የሚከሰቱ ድክመቶች በዘመናዊ አነጋገር ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ብሎ ሲገልፀው የጠቢባን ቃል ደግሞ በክፉ መናፍስት ዘንድ ችግሩ ይከሰታል ብለው ይደመድማሉ።

ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን
ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው።
እንደ ምሳሌ ብንወስደው
ዓይነ ጥላ
የስራ ጫና
ጭንቀት
ፍርሃት
ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር
ዝሙት
ሕልመ ሌሊት
ግለ ወሲብ በመፍጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ።
ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል።

ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋናዎቹ
ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን
የመጨረሻው እርካታ ላይ
አለመድረስን
የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨስሰ
ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን
የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)
የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)
የወሲብ ጥላቻ
የብልት አለመነሳት
ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ።
ይህ ሁሉ ችግር በዕጽዋት እና በፈጣሪ ኃይል የሚስተካከል ይሆናል።

#መፍትሔ
#የአደንድን ስሩን የቅሉን ፍሬውን
#የጋንቢሎ ስሩን
#የችፍርግ ስሩን
#የአብላሊት ስሩን
#የምስርች ስሩን
#የጊዜዋ ስሩን
#49 የቁንዶ በርበሬ ፍሬ

#አዘገጃጀት
ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ነፍቶ ከእያንዳንዱ አንዳን የሾርባ ማንኪያ የላመ ዱቄት መጥኖ አገናኝቶ ለ 7 ቀን ጥዋት በባዶ ሆድ አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ መድኃኒት በጠላ ቀላቅሎ መጠጣት ወይም በጠጅ መጠጣት እስከ ስድስት ሰአት ምግብ አለመብላት ለስድስት ሰአት መፆም

የሚከለከሉ ነገሮች
አልኮል ፣ ፆታዊ ግንኙነት

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

0912 99 97 05
0912 99 97 05በስራ ሰዓት ይደውሉ
119 views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ