Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ አለምአየሁ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የሰርጥ አድራሻ: @hope_music1
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 28.65K
የሰርጥ መግለጫ

ለተለያዩ ችግሮች መፍትሄ አለን

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-11 10:03:42
162 views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 09:35:17
104 views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 09:34:52 የችፌ ቁስል ምን ይመስላል?

ነገደ ዛር የዛር መናፍስቶች የሚፈጥሩት በሽታ የችፌ በሽታ በምስል ሲታይ!

እንዲሁም ከ ሁለት ሳምንት በኃላ በአባቶች የእጽዋት ቅመማ ፈውስ መስጠት ከጀመረ በኃላ ያለው የድኅነት ለውጥ

እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር

በእግዚአብሔር ጥበብ እንዲሁም በተለያዩ የተፈጥሮ እጽዋቶች አያሌ በሽታን መፈወስ ይቻላል::

በትንሹ ይህ ምስል ምስክር ነው::

እና ታድያ ከንደዚህ እና ከመሳሰሉት በሽታ በፈጣሪ ጥበብ እፎይታ ማግኘት !

እና ቅጠል በጣሽ ስር ማሽ ከማለት ምኑን አገናኘው::

ሼር በማድረግ መዳንን ላልዳኑ እናዳርስ::


የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

09 12 99 97 05
105 views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 09:20:40 ሰላም እንዴት ናችሁ ወዳጆች
-------------------------------------
ዛሬ አንድ ድንቅ ጥበብ የሚከወንበትን እፅ ላስተዋውቃችሁ በተቀመጠው ገቢርም በመጠቀም ትርፋማ መሆን ትችላላችሁ።

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት እፅ #እፀሀሎ ይባላል።ይህ እፅ በአብዛኛው በቆላ እና በረሃማ ቦታ የሚበቅል ሲሆን አልፎ አልፎ በወይና ደጋም ይበቅላል።

እፁ እጅግ በርካታ ጥቅሞችን መከወን እና ማስከወን የሚችል ነው።ከነዚህም ጥቅሞቹ መካከል ከነገቢራቸው ጥቂቶቹን ላሳውቃችሁና ትጠቀሙበት ዘንድ መልካም ፈቃድ ይንገስበት!

1.ገንዘብ ለመስለብ ወይንም ሀብት ለማከማቸት

የዕፁን ስር ፊትን ወደ ምስራቅ በማዞር እፅ አንግስ ድግምትን በመድገም ከ7ቦታ ላይ በወይራ አንካሴ በመቆፈር አድርቆ አልሞ ፈጭቶ አርብ ለቅዳሜ፣ማክሰኞ ለረዕቡ እና ረቡዕ ለሀሙስ ማታ ከራት ጋር ለቤተሰቡ ወይንም ለብቻችሁ ብሉ።እነዚህ ቀናት የማይመቿችሁ ከሆነ ደግሞ ያላችሁበትን አካባቢ ዋና የገበያ ቀን ተጠቅማችሁ ለ3ቀን መጠቀም ትችላላችሁ።ከምግብ ጋር ስትመገቡት ሚያመጣው ምንም የጎንዮሽ ጉዳት ስለሌለው ስጋት አይኑራችሁ።

ከምግብ ጋር አብሮ ለመብላት የማይመቻችሁ ከሆነ ደግሞ ስሩን ሳታደርቁ 2ራስ ነጭ ሽንኩርት እና ከ3ሎሚ የወጡ 9የውስጥ ፍሬዎችን አንድላይ አድርጋችሁ ጨቅጭቃችሁ መስቀለኛ መንገድ ላይ ማክሰኞ ቀን ከጥዋቱ ከ12ሠዓት በፊት መጣል ትችላላችሁ።ከጣላችሁት በኋላ ቤት እስክትደርሱ ወይንም ስራ ቦታ እስክትደርሱ ድረስ ዞሮ ማየት አይቻልም።

2.ብድር ወስዶ አልመልስ ያለ ሰው ብድርዎትን እንዲመልስ ለማድረግ።

ይህን ለማድረግ 2መንገድ አለው።
*.የእፁን አበባ 3 ከ3ቦታ የተለያየ ተክል ልልይ በድምሩ 9አበባዎችን እፅ አንግስን በመድገም ቁረጡ።ከዛም የተቆረጡት አበባዎች አንድ ላይ በንፁህ እቃ በማድረግ "በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ፀሎተ በእንተ መልስኦሙ ፍታህ ወአድህን ነዋየ አነ(የአበዳሪው ስም)በአደ ሰጥኦሙ ለ(የተበዳሪው ስም)መልስወሰጥ አሰጥ አሰልቅጥ ይህህህ ክሎሎሎ ውልደ ፈቃዴኦሙ ለእሱ" የሚለውን ድግምት 9ጊዜ ደግማችሁ አበባውን በብረት ምጣድ አሳርራችሁ ቆልታችሁ አድቃችሁ በእለት ውሃ በጥብጣችሁ ከበራችሁ በግራ በኩል በውጭ ቆማችሁ የተበጠበጠውን አስማት ወደ ቤታችሁ ውስጥ ርጩት ለ1ቀን ብቻ።ከዛን እለት ጀምሮ በህያው ያለ ማንኛውም ገንዘባችሁን የወሰደ ሰው እናንተን ለማግኜት እናገንዘባችሁን ለመመለስ ውሳኔ ላይ ይደርሳል።ገንዘባችሁንም እናንተ ለተበዳሪው በምትሰጡት ፈቃድ መሰረት ይመልስላችኋል።
*የእፁን ቅጠል ከ3ቦታ ላይ እፅ አንግስን ደግማችሁ ረቡእ ወይም አርብ ቀን ቆርጣችሁ ቅጠሉን በእጃችሁ አሻሽታችሁ ማንንም ሰው ሰላም ሳትሉ በውሃም ሳትጣቡ ብድር የወሰደባችሁን ሰው ፈልጋችሁ ሰላም ብትሉ በናንተ ስምምነት ምክንያት ገንዘባችሁን ይመልሳል።

ሌሎች አገልግሎቶቹ
3.ለመሰውር ከቁራ እንቁላል ጋር
4.ቤትናንብረትን ከሌባ እና ከእሳት ለመጠበቅ በመራራ ቅል ከጊንጥ ራስ ጋር ተዘፍዝፎ

~~~~~~~
"ጥበብን ያወቀ እንጅ የናቀ አይጠቀምባትም"
ይዘዙ በጥበብ ዓለምን ይግዙ

ስልክ 09 12 99 97 05
234 views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 09:18:16
184 views06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 10:33:47
182 views07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 10:33:00
184 views07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 10:25:45
156 views07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 10:23:52 #የአጋንንት !
#የዓይነ ጥላ!
#የዛር መንፈስ! መራቅያ የብራና አስማተ ቅዱስ ሚካኤል ጸሎት ይህ ነው::

#ይህ ጸሎተ ሚካኤል በቀደምቶቹ በብራና ላይ ተከትቦ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ቆይቶ ይሄው እኛ ዘንድ ደርሷል::

በድርሳኑ እንደሚለው ለቅዱስ ሚካኤል የተሰጠ ልዩ እና ኅቡዓት አስማት ዲያብሎስን ድል መንሻ ነውና ልብ ይበሉ::

#እኛ እኮ በብዙ መንገድ የታደልን ግን ደግሞ በአጉል ፍርጃ ማንነታችን ያጣን ሰዎች ሆንን እንጂ የተሰጠን እና ያለን ነገር ብዙ ነው::

#ለረዥም ጊዜ በዚሁ ቤት አዲስ ነገር መላክ እና ማስተላለፍ ካቆምኩኝ ቆየሁ ይህ የሆነበት ምክንያትም ከአሁን በፊቱ በተሻለ መልኩ እውቀትን ለማቀበል በማሰብ ነውና ይቅር በሉኝ::

እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቶሎ ቶሎ እውቀቶችን ለማስተላለፍ እሞክራለሁ::ወዳጆቼም እንዲሁም ቤተሰቦቼ እንደበፊቱ በአጋንንት ወጥመድ ውስጥ ላሉ ይደርስ ዘንድ እንዲሁም በጸሎተ ሚካኤል በቤታቸው ከችግራቸው ይላቀቁ ዘንድ!

መልእክቱን ለወዳጆቻችሁ አጋሩ!

ገቢሩም:

#በንጽህና ጧት ጧት 3 ወይም 7 ጊዜ በውኃ ላይ ማድረስ
#በቅብዓ ቅዱስ ላይ ጸሎት በማድረስ የታመመው አካላችን መቀባት
#ስራ ባይሳካልን ጧት በባዶ ሆድ ጸሎቱን አድርሰን መሄድ
#እንዲሁም ለማንኛውም ችግራችን አስማተ ሚካኤል በቀይ ቀልም በልሙጥ ወረቀት ከነጠልሰሙ ጽፈን አክብረን ብንይዘው ይሆንልናል::

የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን!

በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::


0912999705
0912999705
158 views07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 07:48:17 #ጤና ይስጥልኝ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ቆያችሁ

#ዛሬ ለዛር መንፈስና ለዓይነ ጥላ ማራቂያ የሚያገለግል ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ

#ዛር መንፈስና ዓይነጥላ ምንድነው ?

#የዛር መንፈስ እና ዓይነጥላ ከትውልድ ትውልድ በደም ይወርዳል

#ተጽኖአቸውስ ምንድነው ?

#ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል )
#ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል )
#ቤተሰብን ያስጠላል
#ከቤተሰብ ያርቃል
#በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
#ህይወትን ባዶ ያደርጋል
#ተስፋ ያስቆርጣል
#ብር ይገረግራል ( ይበትናል)

#ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል)
#የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል
#የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል
#የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል
የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል

#የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል
#የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል )
#የወገብ ሕመም ይፈጥራል

#የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል
#ክፉ ጠረን ያመጣል
#መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል
#ከባድ ላብ ይፈጥራል

#ቁርጥማት ያመጣል
#እግር ሰብስቦ ይይዛል
#ሕልመ ሌሊት ያመጣል
#ስንፈተ ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል
#ትዳር ማስጠላት

#ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት
#ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ)
#ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
#ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት
#ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ
ጋዝ መብዛት
#ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል

#የበታችነት ስሜት መሰማት
#ሀገር ለሀገር ማዞር
#የምግብ ፍላጎት መዝጋት
#ማክሳት (ማቅጨጭ)
ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ )

#ሌሊት ማቃዠት ፣ማጮህ ፣በሕልም ማስጨነቅ
ጥርስ ማንቀራጨጭ በሕልም መሽናት
#ጥቁር ውሻ ፣ድመት ፣በሬ ፣ አንበሳ ፣ነብር ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር

#ስኳር ፣ግፊት፣አስም ፣ኩላሊት ማምጣት ወዘተ

#የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል

በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ
#ማእሰሮሙ ለአጋንንት የተሰኘ ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ ።


# በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን

# ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያዊውን ወምድራዊያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአመን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ
እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት

ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___

ለእድ እዳር ለአድናሪፍ ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ

አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን

በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት

በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____

ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ በኃራ ወልድኪ ልቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ_ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ታድኅነኒ በዝ ዓለም እምደ ሰብእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ __

በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/

ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ለይኩን ለይኩን !!

ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት ያገለግላል
ገቢር

፩ ,ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ፀልዮ መውጣት
፪, ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት
፫ ,በእለት ውሀ ጥዋት ፯ ጊዜ ጸልዮ መጠመቅ
፬ ,በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!!

ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው
በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

09 12 99 97 05 በስራ ሰዓት ይደውሉ
92 views04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ