Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ አለምአየሁ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የሰርጥ አድራሻ: @hope_music1
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 28.65K
የሰርጥ መግለጫ

ለተለያዩ ችግሮች መፍትሄ አለን

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-02 11:52:35
103 views08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 10:05:58 ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ
በቅንነት ሼር ያድርጉ

ዛሬ ስለ ገንዘብና ቤትሰላቢ መጠበቂያ ስለሆነችው ታምረኛዋ እፅዋት ትንሽ መላ ልበላችሁ ።

#ጉድይኝ
ጉድኝ በብዛት በደጋማው ሀገርና በወንዛንዝ በጎድጓዳ ውሃ ፈረጥ ቦታ የምትበቅል እፅዋት ስትሆን የተለያየ ጥቅም እንዳላት ከሊቃውንቶች ውጭ ብዙም የሚያውቅ የለም ።


ነገር ግን የተለያየ ጥቅምና አገልግሎት ያላት ወሳኝና አስፈላጊ እፅዋትናት
ከጥቅሞቿ በጥቂቱ ፦

፩#ለመፍዝዝ ማክሰኞ ቀን በጥዋት እፅ አንግስ ፯. {7 } ጊዜ ደግሞ በወይራ አንካሴ ቆፍሮ የቀረጥ ተቀፅላ የጠንበለል ተቀፅላ የክትክታ ተቀፅላ የኤሊ አፅም ጨምሮ አንግሶ ከትቦ ቢይዙት ከጠላት ከምቀኛ ይሰውራል ለጠላት አያስነካም።

፪#ለክፉ መንፈስ ቅጠሏን ጭቅጭቆች በውሃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት ፯. (7 ) ማጥመቅ መጠመቅ።
ክፉ ቁራኛን የዛር ውላጅን ያስለቅቃል።

፫#ለቤትሰላቢ መመለሻ የጉድኝ ስር የአንባጮ ተቀፅላ የዘርጭ እንቧይ ስር ሁሉንም በአንድ ከትቦ አንድም በገንዘብ ማስቀመጫ ሳጥን ማስቀመጥ። ሁለተኛ ከቤት ከዱቄትና ከሊጥ ስር ማስቀመጥ ነው
ጠቅላላ የገንዘብ (ብር ) የእህል የሊጥ የዱቄት ሰላቢ በረከት የሚያሳጣ ነገርን በሙሉ ያባራል ከቤት አያስገባም ።

ስለዚህ የማይጠቅምና የማይረባ መስሎ እንደዋዛ የምናየው እፅዋት እሄን የመሰለ ጥቅም አለው።

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች።


በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል


0912 99 97 05 በስራ ሰዓት ይደውሉ
188 views07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 10:02:49
159 views07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 09:36:00 ሰላም
ጤና
ፍቅር
የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ
መተት ምንድን ነው ?
መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው
#ድግምት
#ውለሽ
#የሰው እጅ
#ደንቀራ
#ስልበት በመባል ይታወቃል

መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት (የመናፍስት) ስራ ነው ።
ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት
#መቅትል
#መስተሐምም
#መስተአብድ
#መስተባርር
#ህልመ ደብድብ
#መድፍነ ፀር
#ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ)
#ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል
እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ።

#መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል
፩. በስም በማስደገምና በማስመተት
፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ
፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)

#የመተት ተፅኖውና ክፋቱ
ሀገር አስለቅቆ መስደድ
ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ
እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
ሽባ ማድረግ
እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል
የአልጋ ቁራኛ ማድረግ
ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት
መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ
ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት
ሆድን ቀትቶ መንፋት
ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ)
ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ)
ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ
ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ
ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ
ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት)
ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት
ስንፈተ ወሲብ ማምጣት
ሰውነትን መሸምቀቅ
እራብ እራብ ማለት
እህል መከልከል
ከመጠን ያለፈ ውፍረት
በጣም መክሳት
እንቅልፍ መከልከል
እንቅፍ እንቅልፍ ማለት
ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ
ገንዘብ መበተን
ስራ ጀምሮ አለመሳካት
የውጭ እድል መዘጋጋት
እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት
ባልና ሚስት ማለያዩት
መካንነት
አግኝቶ ማጣት
የገብያ መዘጋጋት.

ታዲያ ይህ ችግር በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ?
ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን
እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው።

ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል
ፀሎቱን እንሆ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ

በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ

ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ

ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ..

አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ

በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ

ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ...

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን

#ገቢር
#የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን )
#የሎሚ ተቀፅላ
#የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን
#የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ)
#የግራዋ ቅጠል (ተቀፅላ)
#የአቱች ስሩን ቅጠሉን
#የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን
#፯ የሎሚ ፍሬ
#የታሪገም ስሩን ቅጠሉን
#የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን
#አዘገጃጀት
የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።ስልክ 09 12 99 97 05
113 views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 09:34:40
103 views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 09:39:12 #በረከት ማጣት ??
#የእድል መወሰድ ??
#የገንዘብ መሰለብ ??   አጋጥሞዎታል ??

#እንግዲያውስ እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን እስከ መፍትሔው

የእድል መወሰድ ማለት ሰዎች እንዳለመታደል ሆኖ በጓደኞቻቸው በስራባልደረቦቻቸው በጓደኞቻቸው እድልና ሀብት በመቅናት በሀብታቸውና በጥሩ እድላቸው በማስጠንቆልና በማስመተት እድላቸውን ይወስዳሉ ሀብታቸውን ይሰልቧቸዋል ይህድርጊት ስልበት ወይም የእድል መውሰድ ይባላል።

እድላቸው የተወሰደባቸው (የተሰለበባቸው ) ሰዎች እየሰሩ አያድጉም እየደከሙ አይሳካላቸውም በሄዱበት ስኬት የለም አግኝቶ ማጣት ለፍቶ መክሰር ደክሞ መቅረት  እየተመኝ አለመሳካት  ተወዳድሮ አለማሸነፍ ተናግሮ አለመሰማት  ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት በጥቅሉ  ተመኝቶ  መቅረት ይሆናል ።

#በረከት ማጣት በተንኮለኞች የተሰለበው ሰው ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም  የጀመረው ነገር አይዘልቅም ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው።

ከሳምንት ሳምንት ከወር ወር ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ።

በዚህም ምክኒያት
የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት 
ተስፋ መቁረጥ
መበሳጨት መናደድ
ማሰብ መጨነቅ
ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት መሰማት
የፀባይ መቀያየር ድብርት
የእንቅል ማጣት ስሜት
በሰመመን መጓዝ
የመርሳት ትውስታ ማጣት
የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ።

ታዲያ እድሌነው ፈጣሪን ምንበድየው ነው ፈጣሪ እኔን አይወደኝም ከሰውበላይ እየለፋሁ ከሰው በታች ሆንኩ እያሉ ከማማረር ችግሮችን እንዴት ? በምን ምክንያት ? ከመቸ ጀምሮ ? ብለን መመርመርና መፍትሔውን መፈለግ የተሻለነው ።

ለምሳሌ፦ አንዳንድ በሰይጣን አምላኪዎችና የሰይጣን ፈረሶች የሱ ግብር አደሮች እሄነን ስራ ይስሩ እንጅ  ጥበብ የተባለው ሁሉ ተመሳሳይ የክፋት መስሪያ አይደለም ዱባና ቅል አብሮ ቢበቅል አበላሉ እየቅል እንደተባለው የጥበብ ስራና ጥንቆላ በፍጹም አይገናኙም ሁሉንም አሽሞ ከጥቆላ ጋር ማያያዝ የተሳሳተ አመለካከት ነው።

የጥበብ ስራና ጥቅም አገልግሎት ከባሕላዊ ሕክምና እስከ ዘመናዊዩ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠና የዓለም ሕዝብ እየተጠቀመበት ያለው ጥበብ  የተገኘው ከታላቁ ሊቅና በእግዚአብሔር ከተመረጠው ታላቁ ሰው ሄኖክ ነው

የጥንቆላና የክፋትን ስራ ያስተማሩት ደግሞ ከሰማይ ወደመሬት የወደቁ መላኢክቶች ወይም የአዛዝኤል ነገዶች በሴቶች ውበት በመማለል ከሴቶችጋር በመዳቀል ለወለዷቸው ልጆች ጥንቆላ  ሟአርት  መተት  የተለያዩ የክፋት ስራዎችን  እንዳስተማሯቸው ታሪክ ያስረዳናል።

ነገር ግን ክፉውን ትተን መልካሙን  ክፋትን ትተን መልካምነትን እናስብ እናስተምር ሁሉንም በክፉ አንፈርጅ መልካም መልካሙን እንጠቀመው።

እድላችን ሲወሰድና ሰው ሲውልብን በረክት ስናጣ በመጀመሪያ ደረጃ ንስሐ መግባት  መፆም መስገድ  እንደየ አምልኮአችን ስለት ተስለን አምሐ መስጠት ነው ቤታችን በፀበሉ በእምነቱ መርጨት።

በሁለተኛ ደረጃ ሊቃውንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲወራረድ ተረክበው ያቆዩልንን የክፉ መናፍስት መዋጊና የክፋት ማስለቀቂያ ተጠቅመን ችግራችን ማስወገድ አማራጭ የለለው መፍትሔ ነው።

#በረክት ላጣ ሰው ወይም እድሉ ለተሰለበ ሰው

፩ #የእንጉችት ስር
፪ #የአቱች ስር
፫ #የስረብዙ ስር
፬ #የቀረጥ ተቀፅላ
፭ #የምሳና ተቀፅላ
፮ #የምስርች ተቀፅላ

፩ኛ #አዘገጃጀት ስሮችን በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፈጭቶ በእኩል መጠን አዘጋጅቶ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በማር ለውሶ ፯  ቀን ጥዋት ጥዋት ጸሎቱን ፫  ፫ ጊዜ እየጸለዩ በባዶ ሆድ መቅመስ

፪ኛ #ተቀፅላዎችን በንፅህና አጠራቅሞ አልሞ ከስሮቹ ትንሽ ጨምሮ ሕቡስሙን በቀይ ብእር በወረት ፅፎ  የተቀመመውን ተቀፅላ አንድ የስኳር ማንኪያ መጠን ዱቄት ላይ  ፯ ጊዜ ደግሞ በተፃፈው ህቡስም ወረቀት ጠቅሎ ከትቦ ቢይዙት ለሰላቢ አያስነካም ይጠብቃል የተሰለበብን በረከትም ይመልሳል እንዲሁም ገቢሩን ከነህቡስሙ ከትቦ ከቤት ቢያስቀምጡም ቤት ይጠብቃል አያሰልብም


መፍትሔ ሀብትም ይሆናል በረከት ያሳድራል

ድንቅ  የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ  መፍትሔ

መልዕክቱ ለሌሎች ለችግሩ ተጠቂዎች  እንዲደርስ  ሸር በማድረግ ያጋሩ

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ስልክ 09 12 99 97 05
172 views06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 09:38:53
150 views06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 11:05:55 #በፈቃደኝነት_ሸር_ያድርጉል

#ጊዜዋ_ካለ_ከደጅሽ_ለምን_ታመመ_ልጅሽ

ግዛዋ (ጊዜዋ) በኢትዮጵያ የባህል ህክምና ውስጥ “ሁለገብ” ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ሁለገብ ማለት ለሁሉ ሰው፣ ለሁሉ በሽታ አገልግሎት ይሰጣል እንደ ማለት ነው፡፡
እንዲሁም መላ የተክሉ ክፍል ሥሩ፣ ቅጠሉ ቅርፊቱ ወዘተ ለመድኃኒት ይውላሉ፡፡ ለዚህ ነው “ ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ፣ ለምን ታመመ ልጅሽ የሚባለው

       #የጊዜዋ_ጥቅሞች
➥#ለዓይነ ጥላ
➥#ገንዘብ ለሚበተንበት
➥#ለስንፈተ ወሲብ
➥#ከፍተኛ የደም ግፊት ይቀንሳል
➥#ለራስ ምታት መድሀኒት ነው
➥#ለወባ ፣ ለትኩሳትና ለሆድ ህመም ማስታገሻነት ይውላል

➱#የካንሰር እጢ እድገትን ይገታል
➱#የልብ ምት ፍጥነትን ይቀንሳል
➱#ለሳልና ለአስም እንደ ናርኮቲን ያገለግላል
➱#የሳንባ እጢ እድገት እንዳይኖር ያደርጋል
➱#ለነፍሳቶችና ለእባብ ንክሻዎች ለማከም ይረዳል

        #የጊዜዋ_ከምትሰጠው_ዘላቂ_መፍትሔ

፩. #ገንዘብ ለሚበተንበት ለማይበረክትለት
(ወሳጅ ለሚባለው መተት) ሰው እና በክፉ መናፍስት የሚሰለብበት ሰው መለኛ መፍትሔ ናት!

ይህ ማለት የጊዜዋ ሥር ማክሰኞ ጠዋት 12 ሰዓት ይቆረጣል ወዳሴ ማርያም ዘሰሉስን እየተደገመ አንቲ ውእቱ እፅ ብሩክን ሶስቴ ተጸልዮ በግራ እጅ ይቆረጣል በአውራ ጣት ልክ ተከርክሞ  አንቺ ጊዜዋ በአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስም ገንዘቤን የሚበትን መንፈስ ሀብቴን የሚሰልበኝን መንፈስ በተሰጠሽ የመናፍስት ማራቅ ፀጋ አርቂ  ብላቹ ብር ከምታስቀምጡበት ውስጥ አስቀምጡ።

፪. #ለዓይነ ጥላ ማስወገጃ
የጊዜዌ ሥሩን ቀበርቾ  ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ማታ ማታ እየታጠኑ ለ ፯ ቀን መተኛት

፫. #ለስንፈተ ወሲብ
#የጊዜዋና  #የችፍርግ  ሥር በንጽህና አዘጋጅተው ፈጭተው የ፪ቱን የተፈጨውን ዱቄት አዋህደው ፱ የስኳር ማንኪያ ዱቄት አድርገው በእሩብ ማር ማዋሃድ ከዚ ለ፱ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳንድ መውሰድ።

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ሌልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

09 12 99 97 05
13 views08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 11:05:54
12 views08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 10:53:37 #የስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለምትፈልጉ በሙሉ
<ስንፈተ ወሲብ ማለት በሁለቱም ፆታዎች በተለያየ ምክንያቶች የሚያረካ የግብረ ስጋ ግንኙነት ኣለመፈፀም ወይም ኣለመርካት ማለት ነው::
*የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች:-
1.ብልት ጭራሽ ኣለመነሳት ወይም መሞት
2.ብልት ቶሎ አለመቆም ወይም መልፈስፈስ
3.ብልት በደንብ ኣለመቆም
4.የዘር ፈሳሽ ቶሎ መፍሰስ/መጨረስ/መርካት ወይም ደግሞ የእርካታ መጨረሻ ላይ ኣለመድረስ
5.የወሲብ ወይም የግብረስጋ ፍላጎት/ስሜት መቀዝቀዝ (በተለይ በሴቶች)
....ወዘተ የመሳሰሉ ናቸው::
*መፍትሄ:-
~ ለዚህ ችግር/ህመም መፍትሄ ለምትፈልጉ ሰዎች የተለያዩ ኣማራጭ ስላሉን በውስጥ መስመር ወይም በኮሜንት መፍትሄ መጠየቅ ትችላላቹ::

ስልክ  09 12 99 97 05
239 views07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ