Get Mystery Box with random crypto!

#በፈቃደኝነት_ሸር_ያድርጉል #ጊዜዋ_ካለ_ከደጅሽ_ለምን_ታመመ_ልጅሽ ግዛዋ (ጊዜዋ) በኢትዮ | መርጌታ አለምአየሁ

#በፈቃደኝነት_ሸር_ያድርጉል

#ጊዜዋ_ካለ_ከደጅሽ_ለምን_ታመመ_ልጅሽ

ግዛዋ (ጊዜዋ) በኢትዮጵያ የባህል ህክምና ውስጥ “ሁለገብ” ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ሁለገብ ማለት ለሁሉ ሰው፣ ለሁሉ በሽታ አገልግሎት ይሰጣል እንደ ማለት ነው፡፡
እንዲሁም መላ የተክሉ ክፍል ሥሩ፣ ቅጠሉ ቅርፊቱ ወዘተ ለመድኃኒት ይውላሉ፡፡ ለዚህ ነው “ ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ፣ ለምን ታመመ ልጅሽ የሚባለው

       #የጊዜዋ_ጥቅሞች
➥#ለዓይነ ጥላ
➥#ገንዘብ ለሚበተንበት
➥#ለስንፈተ ወሲብ
➥#ከፍተኛ የደም ግፊት ይቀንሳል
➥#ለራስ ምታት መድሀኒት ነው
➥#ለወባ ፣ ለትኩሳትና ለሆድ ህመም ማስታገሻነት ይውላል

➱#የካንሰር እጢ እድገትን ይገታል
➱#የልብ ምት ፍጥነትን ይቀንሳል
➱#ለሳልና ለአስም እንደ ናርኮቲን ያገለግላል
➱#የሳንባ እጢ እድገት እንዳይኖር ያደርጋል
➱#ለነፍሳቶችና ለእባብ ንክሻዎች ለማከም ይረዳል

        #የጊዜዋ_ከምትሰጠው_ዘላቂ_መፍትሔ

፩. #ገንዘብ ለሚበተንበት ለማይበረክትለት
(ወሳጅ ለሚባለው መተት) ሰው እና በክፉ መናፍስት የሚሰለብበት ሰው መለኛ መፍትሔ ናት!

ይህ ማለት የጊዜዋ ሥር ማክሰኞ ጠዋት 12 ሰዓት ይቆረጣል ወዳሴ ማርያም ዘሰሉስን እየተደገመ አንቲ ውእቱ እፅ ብሩክን ሶስቴ ተጸልዮ በግራ እጅ ይቆረጣል በአውራ ጣት ልክ ተከርክሞ  አንቺ ጊዜዋ በአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስም ገንዘቤን የሚበትን መንፈስ ሀብቴን የሚሰልበኝን መንፈስ በተሰጠሽ የመናፍስት ማራቅ ፀጋ አርቂ  ብላቹ ብር ከምታስቀምጡበት ውስጥ አስቀምጡ።

፪. #ለዓይነ ጥላ ማስወገጃ
የጊዜዌ ሥሩን ቀበርቾ  ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ማታ ማታ እየታጠኑ ለ ፯ ቀን መተኛት

፫. #ለስንፈተ ወሲብ
#የጊዜዋና  #የችፍርግ  ሥር በንጽህና አዘጋጅተው ፈጭተው የ፪ቱን የተፈጨውን ዱቄት አዋህደው ፱ የስኳር ማንኪያ ዱቄት አድርገው በእሩብ ማር ማዋሃድ ከዚ ለ፱ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳንድ መውሰድ።

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ሌልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

09 12 99 97 05