Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ አለምአየሁ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የሰርጥ አድራሻ: @hope_music1
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 28.33K
የሰርጥ መግለጫ

ለተለያዩ ችግሮች መፍትሄ አለን

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-03-17 07:39:32
176 views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 08:27:18 ✟መሪ ጌታ  መስፍን  የባህል መድሀኒት ቀማሚ ✞
የዓይነ ጥላ ተንኮል
#የገርጋሪ_መንፈስ_ክፉ_ሴራ
  #የትዳር_መገርገር
    #ስንፈተ_ወሲብ
      #የእድል_መዘጋት
        #በስራ_ስኬታማ_አለመሆን

#በሰው ልጆች የሚያደርሱት ሰነ ልቦናዊ ጫና መዘዙ.........

ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል።

መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል።

የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል
#ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ መንፈስ።

በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል።
         #ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው።
የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል
የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል
በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል።
ያለፈው ታሪክ ይረሳል
ፍቺ ይመጣል
አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል

ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች
ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል።

በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል።

በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ።
ፀጉር ላይ
ግንባር ላይ
የዓይን ቅንድብ ላይ
አፍንጫ ላይ
ከንፈር ላይ
ጥርስ ላይ
ሆድ ላይ
ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል።
እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው

#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን
#እድልን ይዘጋል
#በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል
#ትዳር ይከለክላል
#የተጋባውን ያፋታል
#ገዳም የገባውን ያወጣል
#የቆረበውን ያስፈርሳል
#አስገኝቶ ያሳጣል
#ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል

ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን
#የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት
በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው።

ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል
#ለሰው ተንኮል ያስመክራል
#ጥላቻን ያዋራል
#ሰውን ይተቻል
#ሰውን አውሬ ያደርጋል
#ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል።

ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን
#ያለምክንያት ያስገለፍጣል
#ያስቃል፣ ያሳስቃል
#የሚሰለች ሳቅ ያስቃል።

ሆድ ላይ ያለው ጋኔን
#በጾም ጊዜ ያስርባል
#ጾምን ያሽራል
#ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል።

ልብ ላይ ያለው ጋኔን
#ክፉ ያሳስባል
#መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል
#ሃሳብህን ያጨልማል
#ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል።

አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ
#የዝሙት መንፈስ ሆኖ
#የስድብ መንፈስ ሆኖ
#የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ።
ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል።

   #መፍትሔ
፩. #የምሳና ተቀፅላ
፪. #የጫት ተቀፅላ
፫. #የቡና ተቀፅላ

              #አዘገጃጀት
የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ  ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም።

የሚከለከሉ ነገሮች
፩. አልኮል
፪. ፆታዊ ግንኙነት

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ  ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል  09 12 99 97 05 ይደውሉ
183 views05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 08:27:16
157 views05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 15:07:03 ገንዘብ ከእጁ አልቆይ አልያዝ ላለው፨፨፨፨

ልጆቼ ሰላም ለእናንተ ሰላም ለሀገራችን ይሁን። ፈጣሪ ምህረቱን ፍቅሩን ያድለን ።

ብዙ ሰዎች ገንዘብ እጃቸው ሲኖር አሊያም ደም-ወዝ ሲቀበሉ የሚጠቅመውንም የማይጠቅመውንም ግዙ ግዙ ወጪ አውጡ አውጡ የሚላቸው የሚሸረብ መንፈስ አለባቸው። ሁሉጊዜ ገንዘብ ማውጣታቸውን የሚያቆሙት ገንዘቡ ሲያልቅ ብቻ ነው። በዚህም ብዙ ህይወት ብዙ ትዳር ቤተሰብ ፈርሷል። ለዚህም መፍትሄ በውስጥ መልእክት ብዙዎቻችሁ ጠይቃችሁኛል። እኔም የአባትነቴን እጅግ ፍቱን እና ወዲያው የሚሰምር የጥንት የአባቶቻችንን መፍትሄ እነሆ ለእናንተ እለግሳለሁ። በነፃ እደሰጠዋችሁ እናንተም ለሌሎች በነፃ ለግሱት አስተምሩት። የተፈጥሮ  ጥበብ ሐይል ከሁሉ ይልቃል።
-----------------------------------------------------------------
ሎሚ በተፈጥሮ ያለው ሐይል እና ጥቅም እጅግ ከፍተኛ ነው። ስለዚህ በዚህ መፍትሄም ዋናው የሚያስፈልገን አረንጓዴው ሎሚ ነው ልጆቼ።

1-መጀመሪያ ባዶ እግራችሁን ሁናችሁ ጫማ ሳትደርጉ ወደምስራቅ ዙራችሁ ሶስት ጊዜ ይህንን ድገሙ
"ሰላኢላ ወሊ ወሊ ሰላኢላ"
2-አሁን ልሚውን ለሁለት እኩል ከፍላችሁ የግራ እጃችሁን መዳፍ ሶስት ጊዜ እንዲሁም የቀኝ እጃችሁን መዳፍ ሶስት ጊዜ እያፈራረቃችሁ በሎሚው ክፋይ እሹት።
በሎሚው መዳፋችሁን በምታሹበት ሰዓት የሚከተለውን ፀልዩ
"ፈጣሪ ሆይ ከዛሬ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከእጄ ከኪሴ ከማጀቴ ገንዘብ ያለምክንያት አይወጣም። ገንዘብ በእጄ፣በኪሴ በማጀቴ ይቆያል ይበረክታል ለታላቅ ጥቅም ብቻ ይውላል ይሁን ይሁን ይሁን።"

*ሎሚው አረንጎዴው ነው የሚሆነው።
**ይህ እጅግ ቀላል የሚመስል ግና ታላቅ መፍትሄ ነው። ከዛች ሰዓት ጀምሮ ገንዘብ አውጡ አውጡ አባክኑ አባክኑ የሚላችሁ መንፈስ ይረክሳል። ይህ  ወዲያው ውጤታማ የሚሆን መፍትሄ ነው ልጆቼ።

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ


በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
ስልክ 09 12 99 97 05
177 views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 15:04:06
156 views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 08:57:11                
በዉጭ ሀገር ላላቹህ ባላቹህበት እንሰራለን
""""እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም"""
የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!!
✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን
      
የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች
   *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት
   *መዳብ
   *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/
   *በዉቅራት /በንቅሳት/
   *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ
   *በጥፈት
   *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች
የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
      1,ለመፍትሄ ስራይ
      2,ለቡዳ
      3,ለቁራኛ
      4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት
      5,ለግርማ ሞገስ
      6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)
      7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)
      8,ለጋኔን
      9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ
   10,ለሎተሪ
   12,ለእቁብ
   13,ለመስተሳልም(መስተፋቅር)
   14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)
   15,ለስንፈተ ወሲብ
   16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ
   17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን
   18,ለገበያ
   19,ለወር አበባ ችግር
   20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)
   21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል
   23,ለሙግት
   24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ
    25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)
    26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)
    27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ
    28,ለቀለም (ለትምህርት)
    29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት
    30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን
0912999705


                  ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር  በስልክ ይደውሉልን 0912999705
94 views05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 08:57:02
80 views05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 08:47:24 በዓይነ ጥላ ፣በዛር መናፍስት፣ በኣጋንንት ፣ህይወትዎ  ተመሰቃቅሎቦታል?
ትዳርዎ እና የቤተሰብ ሰላም ርቆታል?
የሚማሩት፣ ትምህርት፣ የሚሰሩት ስራ ፣ኣልሰምር ብሎዎታል?
በኪንታሮት፣በ ሚጥል በሽታ ፣በልጅ እጦት፣በፍርሃት፣ተጨንቀዋል?

እንግድያውስ ሀገር በቀል በሆነው በኣባቶቻችን እውቀት ከተለየዩ ዕጽዋቶች በሚዘጋጅ መፍትሔ እነዚህን ክፉ መናፍስት እና ፈተናዎችን ተገላግለው በተድላ ይኑሩ።

#በተጨማሪም የቀደምት ብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚህ ይዳሰሳሉ።

ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ያጋሩ!
መዝገቡ ነኝ !!
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
09 12 99 97 05
237 views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 08:41:47
225 views05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 10:38:18
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና  በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ።

ዛሬ ሹመትና ስራ እየፈለገ ለሚያጣ ሰው እየሰራ እየደከመ የስራ እድገት ለሌለው ሰውና ለግርማ ሞገስ እንዲሁም ለሕዝብ መስተፋቅር የሚሆን ፀሎት ላጋራችሁ ።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩  አምላክ ጸሎት በእንተ ግርማ ሞገስ ወመግረሬ ፀር ወመስተፋቅር ዘነገሥት ወዘመኳንንት ዘሕዝብ ወዘአሕዛብ ወዘኩሎሙ ፍጥረታት

ዘየሐድር በረድኤተ ልዑል ሊስ ያጲሂር ወይነብር ውስተ ጽላሎቱ ለአምላክ ሰማይ ሚሊስ  ፫ መላኤስ መላሊስ ሐርደ  ይቤሎ ለእግዚአብሔር ምስካይየ ወፀወንየ አንተ መላሊስ ያጵሂር አምላኪየ ወረዳእየ ወእትዌከል ቦቱ።

ቆሮስ ያጲሂር እስመ ውእቱ ይባልሐኒ እመስገርት ነአዊት ኖሮስ ያጲሂር መንክር ስምከ ያጲሂር በእንተዝ ኀሠሠቶ ነፍስየ።


ያጲሂር መንክር ስምክ ያጲሂር ነገረ ቃልከ ያበርህ ነፍስየ ወያጠብብ ሕፃናተ ያጲሂር አፉየ ከሠትኩ ወነፍስየ አናኅኩ ያጲሂር እስመ ትእዛዘከ አፍቀርኩ ያጲሂር በዝቃል ኢታምጽእ ፀረ ወጸላእተ በላዕሌየ ሊተ ለገብርከ እገሌ።


ወኢታቅርብ ኀቤየ ኢታውርድ ወኢታቅርብ  ፀርየ ወጸላእትየ ወኢታንቀጥቅጥ  እደ ልቦናየ ፪ ዘበምድር ለገብርከ እገሌ ።

ነጽር ላዕሌየ ወተሣሃለኒ  ያጲሂር አርትዕ ፍኖትየ ወሕይወትየ ያጲሂር በከመ ነቢበከ ያጲሂር ወኢይማአኒ ኩሉ ኃጢአት ወፀር ያጲሂር ወአድኅነኒ እምትግዕልተ እጓለእመሕያው ።

ያጲሂር ተሣሃለኒ ወእቀብ ትእዛዘከ ያጵሂር አብርህ ገጽከ ላእሌየ ሊተ ለገብርከ እገሌ ያጵሂር ፫።

             ገቢር
፩#ይህን ህቡስም ወይም ጸሎት በቀይ እስክብሪቶ በልሙጥ ወረቀት ፅፎ በእሳት አሳርሮ በቅባት ቅዱስ፣ በዘይት ( በወይራ ዘይት ) ቀላቅሎ ከበላዩላይ ይህን ጸሎት ፯  (7) ጊዜ ደግሞ

#የተቀላቀለውን በትንሹ ግንባርን ፀጉርን እየተቀቡ ቢወጡ ሹመት ያሾማል ስራ ያጣሰው ስራ ያገኛል ።
በሰው ዘንድ ክብርን ያጣሰው ሰው ዝቅአድርጎ የሚያየው ሰው ክብርን ያገኛል ሰው ያከብረዋል ።

የስራ እድገት ያጣ ሰው የስራ እድገት ያገኛል።

፪#ለመስተፋቅር ለገንዘብ ለግርማ ሞገስ ጥዋት ጥዋት 7 (3) ጌዜ እየደገሙት ቢወጡ ያሰቡትን ያሳካል የተፈተነ ጥበብ ነው።

፫#በብር ቀለበት በመስቀል ላይ በዘይት  ወይም በቅባቅዱስ በወይራ ዘይት ዘፍዝፎ ከበላዩ ላይ ከቻሉ 49  ጊዜ ካልቻሉ 21 ጊዜ ፀልዮ ቢይዙት ወሳኝ ግርማ ሞገስ ወመፍትሔ ሀብትነው።

ሁሉም ሲሰራ ቀለምሆነ ሲደገም ቀለም እንዳይነጥብ በጥንቃቄ ነው።


ጥበብ ታላቋን ታከብራለች።
09 12 99 97 05
49 views07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ