Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ አለምአየሁ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የሰርጥ አድራሻ: @hope_music1
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 28.33K
የሰርጥ መግለጫ

ለተለያዩ ችግሮች መፍትሄ አለን

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-03-23 09:44:20
136 views06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 11:35:41 ሰላም
ጤና
ፍቅር
ለእምዬ ኢትዮጵያ እና ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዮቼ
#ዛሬ ስለ አንዲት መልካም ዕጽ ዘርፈ ብዙ ጥቅም የማጋራችሁ ይሆናል
አሰርኩሽ
#ለሰላቢ መከላከያ
#ለእብድ ውሻ ንክሻ
#ለእባብ ንክሻ
#ለመንስኤ እስኪት(ድክመተ ወሲብ)
#ለጨብጥ
#ለከብት እርባታ
#ለሁሉም ቁስል
#ለግርማ ሞገስ
#ለደም ፍታት
#ለሰው መውድድ እና የመሳሰሉት በርካታ ጥቅሞች የምትውል ድንቅ ዕጽ ናላይ

አሰርኩሽ በምስሉ ላይ እንደምትታየው ሐረግ መሳይ አንድ ዘለላ ቅርንጫፍ ላይ 5 ቅጠል ያላት ሴቴ እና ወንዴ በመባል የምትጠራው ከዛፍ ላይ እየተንጠለጠለች ዕጽ ናት።
አሰርኩሽ ቆላማ እና ወይና ደጋማ አከባቢ በብዛት ከቁጥቋጦ የማትጠፋ ዕጽ ናት
~እጽዋትነትዋ ትንሽ ሥሯ የመርዛማነት ባህሪ ያላት ሲሆን በማር ስትወሰድ እጅግ በጣም በትንሹ እንዲሆን ይመከራል።

# የአሰርኩሽ /ተበተብኩሽ አቆራረጥ እና ገቢሮችዋ!

~በቅድምያ ዕጽዋን ከመቁረጥዎት በፊት ንፁህ ለመሆን ይሞክሩ ከዛ በመቀጠል ጧት ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ዕጽዋ ወዳለችበት ቦታ በመሄድ የዕጽዋት ማንገሻ ጸሎት ሰባት ጊዜ በላይዋ ላይ በመጸለይ በወይራ አንካሴ ቆፍረው በቀንድ ካራ ለመቁረጥ ሲዘጋጁ ዓለምን በፈጠረ አምላካችንን ስም እየገዘቱ የተባለችውን ዓይነት ፈውስ ትሰጥ ዘንድ በቢላዋ በመቁረጥ ለተባለው ዓይነት ሙያ ማዋል ነው።
.
#ዕፀ አንግስ አልያም የእጽዋት ማንገሻ ከዚህ በፊት ስለላኩላችሁ ወርዳችሁ ፈልጉት።

የአሰርኩሽ/ተበተብኩሽ ገቢሮች!

ለሰላቢ መመለሻ፦
#ሰላቢ ማለት የተለያዩ ክፉ መናፍስቶች በሰው የተላኩ በዓይነ ጥላ፣በዛር መልኩም ቤታችን የገቡ አጋንንቶች የሚሰሩት ክፉ ስራ ነው።

ስራቸውም፦ወጥ ማበላሸት፣ለእንጀራ የተቦካ ሊጥ ማበላሸት፣እንጀራ መሻገት፣የእህል በረከት ማጣት፣የብራችን በረከት ማጣት፣እንስሳቶች ምርታቸው መቀነስ፣እንደ ወተት...ወዘተ ናቸው።
#የአሰርኩሽ ስር ከሚበላሽ እቃ፣ ከሚጠፋው እቃ ፣ከቡኃ እቃ፣ከብር ማስቀማጫ ሳጥን።ወዘተ...በቀይ ሀር አስረው ያስቀምጡ አልያም ይሰሩበት።አያስነካም የተበላሸውም ይስተካከላል።

ለዕብድ ውሻ ንክሻ ማዳኛ፦
#ያበደ ውሻ የነከሰህ እንደሆነ የአሰርኩሽ ተበተብኩሽ ስር በተባለው መሰረት በመቆፈር በ ትንሿ ጣት ለክተህ አድቅቀህ ፈጭተህ በማንኛውም ሰዓት በግማሽ ሌትር የላም ወተት ጋር በማቀላቀል ይጠጡ።

ለእባብ ንክሻ፦
#ለማንኛውም እባብ ንክሻ መከላከያ ገና ዕጿ ስትቆርጥ ዕጽ አንግስን ጸልየህ ከጨረስክ በኃላ ዕቀብኒ እም ሕምዘ ከይሲ (ለእከሌ) በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አወገዝኩኪ ብለህ ቁረጥ።በጣትህ ዓጽቅ ከትበህ በአንገትህ እሰር እንዘ ትሐውር ኃበ ሐቅል!

ለድከመተ ወሲብ(ለመንስኤ እስኪት)፦
#የብልቱ ሴሎች በመድኃኒት፣ በስኳር፣ በግፊት፣በመዳከም ብልት አለመነሳት ችግር ለፈጠረበት ሰው የሚሆን።
~የአሰርኩሽ ሥር፤የወንዴ ቃጫ ሥር፣ ሁለቱም ከሰባት ከሰባት ቦታ በወኪሎ ዛብያ ቆፍረህ ሥሩን በንጽህና ቀጥቅጠህ ሁለቱም አንድ ላይ ቀላቅለህ በ አንድ ማሰሮ ውስጥ ከ ግማሽ ኪሎ ጥሬ ምሥር ጋር በደንብ ቀቅለህ መረቁን ጧት ጧት ለ 3 ቀን ያክል መጠጣት ነው።
የእጽዋቱ መጠን ከሁለቱም 6 የሾርባ ማንኪያ ይጠቀሙ።

ለግርማ ሞገስ፤ለሰው ፍቅር፦
#የአሰርኩሽ ሥር ከዚህ በፊት በላኩላችሁ የደላሹት ገቢር አቆራረጥ መሰረት በመቁረጥ ለሚሹት ሁሉ መፍትሔ ትሆን ዘንድ በፈጣሪ ስም አወግዘህ ነቀህ በጣትህ ዓጽቅ ለክተህ በዓረብ ቆዳ በመከተብ ከኪስ ወይም ከአንገትህ ሥር አንጠልጥል።
ይህንኑ ገቢር ለንግድም ይሆናል። ጠጅ ለሚነግድ ሰው ከመሸታው እቃ ስር በሰምዕ ጠቅልለህ ቅበር።አልሸጥ ብሎ የገረገረው እንዲሸጥ ይሆናል።
#የደላሹት ገቢር ከዚህ ቀደም ስለላኩላችሁ ወደታች ወረድ ብለው ለማየት ሞክሩ።

ላም እና ጥጃዋ አልዋደድ ቢሉ፦
#ላሚቱ ጥጃዋን ብትጠላ የአሰርኩሽ ሥር በአምሳያ ላም ቅቤ ለውሰህ ጥጃዋን እና ላሟን ቀባ እጅጉን ይዋደዳሉ።

የጨብጥ መፍትሔ፦
#የአሠርኩሽ ሥር፤የመቅመቆ ሥር፤የዘረጭ ፍሬ እነዚህ በትንሿ የሻይ ማንኪያ አንድ አንድ ከሶስቱም በመለካት በንፁህ ማር በመለወስ ጧት በባዶ ሆድ ለሶስት ቀን መዋጥ ነው።
መሻርያው፦የገብስ ጠላ ጠጣ ወይም የደሮ ወጥ ብላ ትድናለህ።


ለደም ፍታት(የወር አበባ ለሚበዛባቸው)
#የአሰርኩሽ ሥር ለ 3 ቀናት ያክል በመቀነት አድርጋ ወገቧን አስራ ትሰንብት ድጋሚ አይመለስባትም።
ትድኅን!


ለከብት እርባታ፦
#የአሠርኩሽ ሥር ምሰህ አምጥተህ በትክል ድንጋይ ቀጥቅጠህ በዕለት ውኃ በጥብጠህ የከብቶቹ በረት በማለዳ ለ 3 ቀን እርጭ ከብቶቹንም በአሞሌ ጨው ቀላቅለህ በትንሹ አስልሳቸው።

ለማንኛውም አሰፈሪ ቁስል፦
#የአሰርኩሽ ሥር ቆፍረህ አድርቀህ ደቁሰህ ከቁስሉ ላይ እስኪድን ድረስ መነስነስ ነው።
ፍቱን ነው።

ለዓይነጥላ ለፍርሃት፤በፈተና ጊዜ ለሚጃጁ፦
#የአሠርኩሽ ሥር፤የሐረግ ሬሳ ሥር፤የቀበርቾ ሥር ለየብቻ አድርቀው እኩል በማቀላቀል ማታ ማታ ሊተኙ ሲሉ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ተሸፋፍነው ለ 7 ቀን ይታጠኑ።
ስልክ 09 12 99 97 05
184 views08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 11:33:42
162 views08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 09:38:32 እፀ እስራኤል ስለምትባለው እፅ ዛሬ
እፅፋለሁ 76 ገቢር እና 3ስም አላት
ከብዙ በጥቂቱ ላስተዋውቃችሁ ።
1ኛ ለከክ ወይም አያሳከከ በየቦታው
ለሚወጣ ቁስል ወይም ቁስል ቅጠሏን
ወቅጦ በእንቁላል አስኳ ለውሶ በደሮ ላባ
መቀባት ይደርቃል ።
2ኛ ለችፊ ስሩን አጠለንጅ ቅጠልጋር
አሳርሮ በሙዝ እየቀቡ እፀሐይ ላይ
መሆን እና መድረቅ።

3ኛ ለቁርጠት ወይም ለመጋኛ ከቱልት
ወይም ከእፀ ፀሐይ ጋር ቅጠሉን ጨምቆ
በሃይላድ ክዳን በባዶ ሆድ3ት መጠጣት
ይመልሳል ።

4ለንስር ወይም። ለደም ፍሰት ለሴትም
ለወንድም ሴት ደም አልቆመም ካላት
ስሩን በቀንድ ካራ ቆርጦ በወገብ ማሰር
ያስቆመዋል።

5ኛ ለመንስኤ ወይም ብልቱ ለሞተ ስሩን
በጥቁር ገብስ ጣላ እየጨመረ መጠጣት ይነሳል ።

6ኛ ባልና ሚስት አልስማማ ካሉ ፀሎተ
ንድራን በስማቸው ደግሞ በወተት ስሩን
ትንሽ ጨምሮ አብረው ቢበሉ አይጣሉም

7ኛ ለውለት ወይም ለመፍትሔ ስራይ
መድሐኒት ለተደረገበት 7ሎሜ አቱች ስር
ጤና አዳም የደደሆ ቅርፍት በአንድ ወቅጦ እየዘፈዘፉ መጠመቅ እና መኖሪያ
ቤቱን መርጨት ።

8ኛ ሆዱ ለሚነፋው እና ሆዱ እየጮኸ
ለሚያመው በጥቁር ጤፍ ጋር ስሩን 3
ቦታ በትንሹ አስፈጭቶ እንጎቻ አድርጎ
መመገብ ይመለሳል ይፈወሳል ።

9ኛ ለወፍ በሽታ እነጭ ሽንኩርት ጋር
እየቀቀሉ ስሩን ውሃውን እያጠጠሉ በሽሐይ ብርጭቅ አንድ አንድ መጠጣት

10 ለማናቸውም ነገር እፅዋን ለመቁረጥ በንፅህና ሁኖ ማድረግ እና
በጥንቃቄ መጠቀም ያስፈልጋል
ሼርሼር ላይክ ማረገወን አይርሱ
ለጓደኛችወ ያድርሷቸው

ለበለጠ መረጃ 09 12 99 97 05
123 views06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 09:37:54
112 views06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 08:49:36 #የስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለምትፈልጉ በሙሉ
<ስንፈተ ወሲብ ማለት በሁለቱም ፆታዎች በተለያየ ምክንያቶች የሚያረካ የግብረ ስጋ ግንኙነት ኣለመፈፀም ወይም ኣለመርካት ማለት ነው::
*የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች:-
1.ብልት ጭራሽ ኣለመነሳት ወይም መሞት
2.ብልት ቶሎ አለመቆም ወይም መልፈስፈስ
3.ብልት በደንብ ኣለመቆም
4.የዘር ፈሳሽ ቶሎ መፍሰስ/መጨረስ/መርካት ወይም ደግሞ የእርካታ መጨረሻ ላይ ኣለመድረስ
5.የወሲብ ወይም የግብረስጋ ፍላጎት/ስሜት መቀዝቀዝ (በተለይ በሴቶች)
....ወዘተ የመሳሰሉ ናቸው::
*መፍትሄ:-
~ ለዚህ ችግር/ህመም መፍትሄ ለምትፈልጉ ሰዎች የተለያዩ ኣማራጭ ስላሉን በውስጥ መስመር ወይም በኮሜንት መፍትሄ መጠየቅ ትችላላቹ::

ስልክ  09 12 99 97 05
271 views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 08:49:18
243 views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 08:20:03 ብዙዎቻቹህ የመስተፋቅር ጥያቄ እየጠየቃችሁኝ ነው፡፡
በመጀመሪያ ትንሽ ስለመስተፋቅር እና አይነቶቹ ማብራሪያ
ልስጣቹህ፡፡
እንግዲህ መስተፋቅር ወይም መስተዋድድ ማለት የግዕዝ ቃል
ነው ትርጉሙም መፋቀር መዋደድ ወይም የሚያፋቅር የሚያዋድድ
ማለት ነው፡፡ መስተፋቅር በሁለት አይነት መንገድ ይከፈላል፡፡
ማለትም በነጭ አስማት የሚሰራና በጥቁር አስማት የሚሰራ
እያንዳንዳቸውን እንደሚከተለው እዘረዝራቸዋለው፡፡
እንግዲህ በነጭ አስማት የሚሰሩት መስተፋቅሮች
የእግዚአብሔርን ብቻ ህቡዕ ስሞች በመጥራት ወይም የአንዳንድ
ቅዱሳን መላእክትን ስም በመጥራት የማፋቀር ሀይል አላቸው
ተብለው የሚታመንባቸው ስሞች በመጥራትና በመጠልሰም
ይሰራል፡፡ ታድያ ነጭ አስማት ውስጥ ከሚመደቡት መስተፋቅሮች
መካከል የሚከተሉት ናቸው፡
የማይስማሙ ባለትዳሮችን ለማስማማት የሚሰራ
(በጠልሰም፣በዕጽ፣በድጋም)
ፍቅር አሊዘው ላለ ሰው ማፍቀር እንዲችል ተፅፎ የሚሰጥ
በእድሜ በጣም የተራራቁ ሰዎች ሲጋቡ ለማዋደድ የሚሰጥ
ሚስት ወይም ባል ሲሄድ ለመመለስ የሚሰራ(እግረ መልስ፣
በወዝ)
ለማይስማማ ቤተሰብ ወይም ለቤተሰባዊ ፍቅር የሚሰራ
(በድጋም፣በጥምቀት)
ከሁሉም ተግባብቶ ለመኖር የሚረዳ( በጽሑፍ
የሚሰጥ፣በድጋም ወዘተ )
የነጭ አስማት መስተፋቅሮች እንግዲህ እነዚህና እነዚህን
የመሳሰሉ ናቸው፡፡
በጥቁር አስማት የሚሰሩ የመስተፋቅር አስማቶች አሰራራቸው
ያው ከርኩስ መንፈስ ጋር የተገናኘ ነው ማለትም መስተፋቅሩ
የሚሰራ የአጋንንት ወይም የዛር ወይም የሣጥናኤልን አስማቶች
በመድገም ርኩስ መንፈሱ ከተሳበ በኋላ የማን ስም እንደሆኑ
የማይታወቁ ስሞችን በመጥራት የሚሰራ ነው በጥቁር አስማት
የሚሰሩ መስተፋቅሮች ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፡፡
አንድን ሴት እቤት ድረስ መጥታ ተራክቦ እንድታረግ
የሚያረግ( በግብር)
በግራ እጅ ሰላም ያለው ሁሉ ተከትላው እንድትሄድ የሚሰራ
(በንቅሳት)
በስራ ቦታ በትራንስፖርት በትምህርት ቤት እንዲፈቀር
የሚያደርግ በአዩት ሁሉ እንዲወደድ የሚሰራ(በመቀባት፣በሽቶ )
ለዝሙት ስራ በተለይ ብዙ ሴቶችን ለመሳብና ለመሰብሰብ
የሚሰራ( በመፋቂያ፣በወርቅ ጥርስ ተደግሞ የሚሰጥ ወይም
በወርቅ ቀለበት የሚሰራ )፡፡
አንደን ሴት በፍቅር ለማሳበድ የሚሰራ( በሎሚ ተደግሞ
ወርውሮ በመምታት ወይም ውሀውን ተቀብቶ ሰላም በማለት)
የመሳሰሉትን ያጠቃልላል፡፡

በቅንነት ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

በስልክ፡፡፡፡፡፡፡ 09 12 99 97 05
132 views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 08:18:46
120 views05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 07:41:13 ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን

በመጀመሪያ
#ላይክ
#ሼር... በማድረግ ወዳጅነቶን ያሳዩን::

ዛሬ #የሰይፈ ስላሴ እና #የሰይፈ መለኮት
ጥቅም ከነገቢሩ ጭምር በንጽሕና ትጠቀሙበት ዘንድ እንሆ ፡፡፡፡፡፡፡፡

1ኛ ለማንኛውም መስተፈቅር እና ለጠላት በቅብአ ቅዱስ ወይም በሺቶ ሰባት ጊዜ ኢየደገሙ መቀባት ፡፡
2ኛ ጠላትሕን ለማወቅ ስትፈልግ ሰባት ቀን ሳታቋርጥ በጥንቃቄ ድገም ውጤቱን እስከአርባ ቀን ታገኘዋለሕ ፡፡
3ኛ ለመፍትሔ ሐብት  ለጠላት ለግርማ ሞገስ ለመስተፋቅር በሞይደር ሐረግ በቅብአ ቅዱስ አድርገሕ ተቀባ ፡፡
4ኛ ለሕልመ ዮሴፍ ንፁሕ ሆነሕ ንፁሕ ለብሰሕ ደግመሕ ተኛ በእድሜሕ በጤናሕ ላይ የሚመጣውን ያሣይሐል ይነግርሐልም፡፡
5ኛ ከቤትሕ ምንም ብታጣና ብትቸገር ስራም ብታጣ ንፁሕ ልብስ ለብሰሕ ንፁሕ ምንጣፍ አንጥፈሕ ሰላም ለኪን 21 ጊዜ ከዳዊት እግዚአብሔር ይሬእየኒን 7 ጊዜ  ከሰይፈ መለኮት ጋር 7ጊዜ ደግመሕ ሱሪሕን ተንተርሰሕ ተኛ የት ቦታ ስራ እንደምታገኝና ከችግርሕ የምትወጣበትን መንገድ ይመራሐል ፡፡
6ኛ ለመስሪያ ቤት በችፍርግ ስር ደግመሕ ጥርስሕን ፍቀሕ ሒድ ይቀናሐል ሰው ሑሉ ያከብርሐል ያገንሐል ለሁሉ ነገር ይሆናል፡፡፡ወገኖቼ የሰይፈ ሥላሴና  የሰይፈ መለኮት ገቢር ይሔ ብቻ አይደለም

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ይደውሉ

09 12 99 97 05

ይደዉሉልን ለችግሮት መፍትሔ እየሰጠን እንገኛለን
182 views04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ