Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ አለምአየሁ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የሰርጥ አድራሻ: @hope_music1
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 28.33K
የሰርጥ መግለጫ

ለተለያዩ ችግሮች መፍትሄ አለን

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-03-28 10:53:26
234 views07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 08:25:56 አሰርኩሽ

ሰላም ለሃገሪትነ ኢትዮጵያ!
ፍቅር ለሕዝበ ኢትዮጵያ!
ጥዒና ለሕዝበ ለሕዝበ ኢትዮጵያ !

#ዛሬ ስለ አንዲት መልካም ዕጽ ዘርፈ ብዙ ጥቅም የማጋራችሁ ይሆናል።

                            አሰርኩሽ/ተበተብኩሽ
#ለሰላቢ መከላከያ
#ለእብድ ውሻ ንክሻ
#ለእባብ ንክሻ
#ለመንስኤ እስኪት(ድክመተ ወሲብ)
#ለጨብጥ
#ለከብት እርባታ
#ለሁሉም ቁስል
#ለግርማ ሞገስ
#ለደም ፍታት
#ለሰው መውድድ እና የመሳሰሉት በርካታ ጥቅሞች የምትውል ድንቅ ዕጽ ናት።

አሰርኩሽ በምስሉ ላይ እንደምትታየው ሐረግ መሳይ አንድ ዘለላ ቅርንጫፍ ላይ 5 ቅጠል ያላት ሴቴ እና ወንዴ በመባል የምትጠራው ከዛፍ ላይ እየተንጠለጠለች ዕጽ ናት።
አሰርኩሽ ቆላማ እና ወይና ደጋማ አከባቢ በብዛት ከቁጥቋጦ የማትጠፋ ዕጽ ናት።

~እጽዋትነትዋ ትንሽ ሥሯ የመርዛማነት ባህሪ ያላት ሲሆን በማር ስትወሰድ እጅግ በጣም በትንሹ እንዲሆን ይመከራል።

ዕጽ የሐዩ ወዕጽ ይቀትል!
ዕጽ ያድናል ይገድላልም!እኛ ደግሞ ዕጽ ለተለያየ በሽታ ለማዳኛነት እንድንጠቀምበት በተሰጠን መሰረት የዕጽዋት ባህሪ፣ ዓይነት፣መልክ፣መጠን፣በመለየት የተለያዩ ፈውሶችን እንዲሰጡ ይሆናሉ።

እንዲሁም የዕጽዋት ኃይል ፈጣሪ በሰጣቸው የማዳን ፀጋ ከተለያዩ የአጋንንት ሴራ እንደመፍትሔ ሁነው ያገለግላሉ።
ይህንን ስላችሁ አዳኙ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚል ሰው አይጠፋም።
እውነት ነው።ገናናው ልዑል እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው።

ግን ደግሞ አንድ ሰው ታሞ ወደ ዘመናዊ ሕክምና ሲሄድ ከተለያዩ ንጥረ ነገሮች፣ ከተለያዩ እጽዋቶች ፣ከተለያዩ የእንስሳት ቅሪቶች፣ ከተለያዩ መአድኖች፣የተዘጋጀው ክኒን፣በመርፌ የሚሰጡ መድኃኒቶች፣የሚቀቡ መድኃኒቶች፣ወዘተ አንጠቀምም ይህ የኢየሱስ አይደለም አንጠቀምም እንደማትሉ ሁሉ።

ይህንንም ድንቅ የአባቶቻችን ተፈጥሮን ያመረተችው ተፈጥሮአዊ ከሆኑት ዕጽዎቶች የሚዘጋጅ የመድኃኒቶች ሁሉ መጀመርያ ዘመናዊ መድኃኒቶችን ጠፍጥፎ ወደ ከፍታ ያደረሰ የአባቶች እውቀት ነውና! ልብ ብለን እናጢነው!!!

ወደ ጉዳዬ ስገባ የአሰርኩሽ ገቢር እንደሚከተለው አጠር አድርጌ አቀርብላችሁ ዘንድ ሻትኩኝ!!!

# የአሰርኩሽ /ተበተብኩሽ አቆራረጥ እና ገቢሮችዋ!

~በቅድምያ ዕጽዋን ከመቁረጥዎት በፊት ንፁህ ለመሆን ይሞክሩ ከዛ በመቀጠል ጧት ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ዕጽዋ ወዳለችበት ቦታ በመሄድ የዕጽዋት ማንገሻ ጸሎት ሰባት ጊዜ በላይዋ ላይ በመጸለይ በወይራ አንካሴ ቆፍረው በቀንድ ካራ ለመቁረጥ ሲዘጋጁ ዓለምን በፈጠረ አምላካችንን ስም እየገዘቱ የተባለችውን ዓይነት ፈውስ ትሰጥ ዘንድ በቢላዋ በመቁረጥ ለተባለው ዓይነት ሙያ ማዋል ነው።
.
      #ዕፀ አንግስ አልያም የእጽዋት ማንገሻ ከዚህ በፊት ስለላኩላችሁ ወርዳችሁ ፈልጉት።

የአሰርኩሽ/ተበተብኩሽ ገቢሮች!

ለሰላቢ መመለሻ፦
#ሰላቢ ማለት የተለያዩ ክፉ መናፍስቶች በሰው የተላኩ በዓይነ ጥላ፣በዛር መልኩም ቤታችን የገቡ አጋንንቶች የሚሰሩት ክፉ ስራ ነው።

ስራቸውም፦ወጥ ማበላሸት፣ለእንጀራ የተቦካ ሊጥ ማበላሸት፣እንጀራ መሻገት፣የእህል በረከት ማጣት፣የብራችን በረከት ማጣት፣እንስሳቶች ምርታቸው መቀነስ፣እንደ ወተት...ወዘተ ናቸው።
#የአሰርኩሽ ስር ከሚበላሽ እቃ፣ ከሚጠፋው እቃ ፣ከቡኃ እቃ፣ከብር ማስቀማጫ ሳጥን።ወዘተ...በቀይ ሀር አስረው ያስቀምጡ አልያም ይሰሩበት።አያስነካም የተበላሸውም ይስተካከላል።

ለዕብድ ውሻ ንክሻ ማዳኛ፦
#ያበደ ውሻ የነከሰህ እንደሆነ የአሰርኩሽ ተበተብኩሽ ስር በተባለው መሰረት በመቆፈር በ ትንሿ ጣት ለክተህ አድቅቀህ ፈጭተህ በማንኛውም ሰዓት በግማሽ ሌትር የላም ወተት ጋር በማቀላቀል ይጠጡ።

ለእባብ ንክሻ፦
#ለማንኛውም እባብ ንክሻ መከላከያ ገና ዕጿ ስትቆርጥ ዕጽ አንግስን ጸልየህ ከጨረስክ በኃላ ዕቀብኒ እም ሕምዘ ከይሲ (ለእከሌ) በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አወገዝኩኪ ብለህ ቁረጥ።በጣትህ ዓጽቅ ከትበህ በአንገትህ እሰር እንዘ ትሐውር ኃበ ሐቅል!

ለድከመተ ወሲብ(ለመንስኤ እስኪት)፦
#የብልቱ ሴሎች በመድኃኒት፣ በስኳር፣ በግፊት፣በመዳከም ብልት አለመነሳት ችግር ለፈጠረበት ሰው የሚሆን።
~የአሰርኩሽ ሥር፤የወንዴ ቃጫ ሥር፣ ሁለቱም ከሰባት ከሰባት ቦታ በወይራ ዛብያ ቆፍረህ ሥሩን በንጽህና ቀጥቅጠህ ሁለቱም አንድ ላይ ቀላቅለህ በ አንድ ማሰሮ ውስጥ ከ ግማሽ ኪሎ ጥሬ ምሥር ጋር በደንብ ቀቅለህ መረቁን ጧት ጧት ለ 3 ቀን ያክል መጠጣት ነው።
የእጽዋቱ መጠን ከሁለቱም 6 የሾርባ ማንኪያ ይጠቀሙ።

ለግርማ ሞገስ፤ለሰው ፍቅር፦
#የአሰርኩሽ ሥር ከዚህ በፊት በላኩላችሁ የደላሹት ገቢር አቆራረጥ መሰረት በመቁረጥ ለሚሹት ሁሉ መፍትሔ ትሆን ዘንድ በፈጣሪ ስም አወግዘህ ነቀህ በጣትህ ዓጽቅ ለክተህ በዓረብ ቆዳ በመከተብ ከኪስ ወይም ከአንገትህ ሥር አንጠልጥል።
ይህንኑ ገቢር ለንግድም ይሆናል። ጠጅ ለሚነግድ ሰው ከመሸታው እቃ ስር በሰምዕ ጠቅልለህ ቅበር።አልሸጥ ብሎ የገረገረው እንዲሸጥ ይሆናል።
#የደላሹት ገቢር ከዚህ ቀደም ስለላኩላችሁ ወደታች ወረድ ብለው ለማየት ሞክሩ።

ላም እና ጥጃዋ አልዋደድ ቢሉ፦
#ላሚቱ ጥጃዋን ብትጠላ የአሰርኩሽ ሥር በአምሳያ ላም ቅቤ ለውሰህ ጥጃዋን እና ላሟን ቀባ እጅጉን ይዋደዳሉ።

የጨብጥ መፍትሔ፦
#የአሠርኩሽ ሥር፤የመቅመቆ ሥር፤የዘረጭ ፍሬ እነዚህ በትንሿ የሻይ ማንኪያ አንድ አንድ ከሶስቱም በመለካት በንፁህ ማር በመለወስ ጧት በባዶ ሆድ ለሶስት ቀን መዋጥ ነው።
መሻርያው፦የገብስ ጠላ ጠጣ ወይም የደሮ ወጥ ብላ ትድናለህ።


ለደም ፍታት(የወር አበባ ለሚበዛባቸው)
#የአሰርኩሽ ሥር ለ 3 ቀናት ያክል በመቀነት አድርጋ ወገቧን አስራ ትሰንብት ድጋሚ አይመለስባትም።
ትድኅን!


ለከብት እርባታ፦
#የአሠርኩሽ ሥር ምሰህ አምጥተህ በትክል ድንጋይ ቀጥቅጠህ በዕለት ውኃ በጥብጠህ የከብቶቹ በረት በማለዳ ለ 3 ቀን እርጭ ከብቶቹንም በአሞሌ ጨው ቀላቅለህ በትንሹ አስልሳቸው።

ለማንኛውም አሰፈሪ ቁስል፦
#የአሰርኩሽ ሥር ቆፍረህ አድርቀህ ደቁሰህ ከቁስሉ ላይ እስኪድን ድረስ መነስነስ ነው።
ፍቱን ነው።

ለዓይነጥላ ለፍርሃት፤በፈተና ጊዜ ለሚጃጁ፦
#የአሠርኩሽ ሥር፤የሐረግ ሬሳ ሥር፤የቀበርቾ ሥር ለየብቻ አድርቀው እኩል በማቀላቀል ማታ ማታ ሊተኙ ሲሉ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ተሸፋፍነው ለ 7 ቀን ይታጠኑ።


ይህ ድንቅ የአሰርኩሽ ጥበብ ከድንቅ አባቶቻችን ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲዋረድ ቆይቶ እኛ ዘንድ ደረሰ እኔ ደግሞ ወደ ብዙኃን ሕዝብ ይደርስ ዘንድ በእንዲህ መልኩ ከተብኩት።
ድንቅ ነው።

ይህንን ዓይነት እውቀት ለማግኘት ሊቃውንቶች ያውቁታል ምን ያህል ደጅ እንደሚጸናበት፤ ምን ያህል ውጣ ውረድ እንዳለው፤ምን ያህል ዋጋ እንደሚከፈልበት። የአሁኑ ዘመን ትውልድ ግን ዕድለኛ ነው ባይ ነኝ።
ምክንያቱም በየቤቱ ሁኖ ብዙ ጥበብ ይቀስም ዘንድ ምቹ ነውና።

በየሊቃውንቱ፤ በየአከባቢው፤ ብዙ የአስርኩሽ ገቢር ይኖራል።
መልካም እና ቅን እሳቤ ያለው ሰው ያለ እንደሆነ በኮሜንት ሥር ተጨማሪ ጥቅሞቿ ለብዙኃኑ ሕዝብ ማካፈል ይችላል። ስልክ 09 12 99 97 05
158 views05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 08:25:11
133 views05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 08:59:58 #መፍትሔ_ሀብት

#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው።

የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል።

ለምሳሌ ፦
#አገኝብሎ ማጣት
#ብድር ጠይቆ አለማግኘት
#እሸጥብሎ አለመሸጥ
#እገዛብሎ አለመግዛት
#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል)
#ይዞ በረከት ማጣት

➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን
➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን
➱#አስቦ መቅረት
➱#ጀምሮ አለመቋጨት
➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት
➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት

እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው።
ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን
#ብራና ፍቀው
#ቀለም በጥብጠው
#ብዕር ቀርፀው
#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል።

ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን።

ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን
የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል
ለምሳሌ ፦
#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል

#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት

የአንድ ሰከንድ ስራ የማትሞላውን #ሸር እያደረግን መፍትሔ ላጡት መፍትሔ ይሆን ዘንድ እናጋራቸው

ስ. ቁ   09 12 99 97 05
157 views05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 08:59:54
141 views05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 07:55:23 09 12 99 97 05 መርጌታ መስፍን
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
09 12 99 97 05
87 views04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 07:55:20
67 views04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 09:12:18 የሴት ቀስት/ ቀስተንቻ/ሰርቲ/

                    በምዕራቡ ዓለም ለምግብነት እና ለመድኃኒትነት/
እኛው ዘንዳ ለቤት አጥር አውለን ዝቅ ያደረግናት ድንቅ ዕጽ።

#የሴት ቀስት
የሴት ቀስት በወይና ደጋ፤ በደጋ ፤እንዲሁም በቆላማ ፤አከባቢ በብዛት የሚገኝ ቁጥቋጦ መሳይ ቀጫጭን ቅጠል ያለው እንዲሁም በትንሹ እሾህ ያላት ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላት እጽ ናት።

ለፊንጢጣ ኪንታሮት ፦
#የሴት ቀስት ሥር እና ቅጠሏ ሰብስበው በማድረቅ በብረት ምጣድ አድርገው በእሳት እስኪ ከስል ድረስ ማቆየት ከዛ በኃላ እፅዋቷ ተቃጥላ ከከሰለች በኃላ አውጥቶ በማቀዝቀዝ 25 ግራም አልያም በሾርባ ማንኪያ 4 በመለካት በፀጉር ቅቤ በደንብ አድርገው የከሰለው ዕጽ መለወስ!(በድጋሚ የተለጠፈ)

ለድክመተ ወሲብ፦
#የሴት ቀስት ገና ሳያድግ ሙሽራውን በመልቀም አዘውትረው ልክ እንደ ፎሰልያ ጥብስ ቀንበጥ ቀንበጡን በወይራ ዘይት እንዲሁም ከማንኛውም የምግብ አትክልት ጋ አቀላቅለው በመጥበስ እንደምግብነት ቢጠቀሙ ፍትወት ያዘገያል እንዲሁም ያጸናል።

ሀብቱ ለተልከሰከሰ፦
#የሴት ቀስት፣፩በቀል ፍየለ ፈጅ፣ሞይደር፣በወርቀ ዘቦ ሰፍተህ አስቀምጥ እንዲሁም ያዝ!

ለማይድን ቁስል፦
#የሴት ቀስት ቅጠሏን አድርቀህ በቁስሉ ላይ በየቀኑ እያፀዳህ ነስንስበት ከሳልስት ጀምሮ ይደርቃል።

ለማንኛውም የሆድ ህመም፦ቁርጠት/መንፋት/ተቅማጥ/ይሆናል።
#የሴት ቀስ ቅጠል ወቅጠህ በሾርባ ማንኪያ አንድ በመለካት በአንድ ሊትር ንፁህ ውኃ በጥብጠው በሻሽ በደንብ አጥለው ጧት በባዶ ሆድ አንድ ቀን ይጠጡ።ፍቱን ነው።

ለዓይነ ጥላ/ለሴት ዛር መንፈስ፦
#የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ ሰባት ቀናት ያክል ማታ ማታ መታጠን ሕልመ ለሊትም ያቆማል።

ለስራ አጥ/አልያም ስራ አልሳካ ላለው፦
#የሴት ቀስት ሥር፤የሞይደር ሥር ፣ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ጧት ጧት እየታጠነ ይሂድ ይሳካለታል።

ለቋቁቻ/ለባርሌ/
#የሴት ቀስት፣የመቅሞቆ የሥሩ ቅርፊት በንፅህና አዘጋጅተው  አንድ የሾርባ ማንኪያ የቀስተንቻ የስሩ ቅርፊት አንድ የሾርባ ማንኪያ የመቅሞቆ ሥር ለክተው በአንድ ስኒ የጸጉር ቅቤ ለውሰው ለ 3 ቀን ይቀቡ ጧት ተቀብተው ለ7 ሰዓታት ኣቆይተው ይታጠቡ ፍፁም ያድናል።ፍቱን።

ለሽንት ማጥ፦
#የሴት ቀስት ሥር አሁንም በንጽህና አዘጋጅተው አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ የሴት ቀስት የተፈጨ ሥር በመለካት ለ 7 ቀናት በግማሽ በግማሽ ሊትር ውኃ በሻይ መልኩ እያፈሉ ቀዝቀዝ አድርገው ይጠጡ።ፍቱን

ለሪህ በሽታ፦
#የሴት ቀስት ሥር አድርቀው ፈጭተው አንድ ኪሎ ገደማ ያዘጋጁ!ከዛ በመቀጠል ጧት ጧት አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ከ ሴት ዕሬት ጁስ ጋር በማቀላቀል ለ 20 ቀን ያለ ስኳር ቢጠጡ እጅጉን ድንቅ ፈውስ ያገኙበታል።

ማሳሰብያ፦
#ያለ እውቀት በድፍረት እንዲሁም የእጽዋቱ ማንነት ሳይረዱ በይሆናል ማንኛውም ነገር ወደ ሆድ ውስጥ እንዳይወስዱ።

ሼር  በማድርግ ለወዳጅዎ የእጽዋት ፈዋሽነትን ማድረስዎ እንዳይረሱ!!


የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
ስልክ 09 12 99 97 05
104 views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 09:09:50
87 views06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 09:46:54 #ጤና አዳም ( የአዳም ጤና )

#ጤና አዳም በጣም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች እንዳለው ያውቃሉን ??

#በሳይንሳዊ ስሙ ሩታ ካሌፔንሲስ(Ruta chalepensis) እየተባለ
የሚጠራው ጤናአዳም አገራችንን ጨምሮ በሜዲትራንያንና በመካከለኛው
ምስራቅ አካባቢዎች ይበቅላል።

#ሩታ የሚለው ስም የጥንት የላቲን ቃል ሲሆን
ትርጉሙም እጅግ መራራ ወይም ደስ የማያሰኝ ማለት ነው፡፡
የተክሉ መራራነት የመጣው በውስጡ ከሚገኘው ሩትን ከተባለ ውሁድ ነው፡፡

#በሳይንሳዊ ስሙ ላይ ካሌፔንሲስ የሚለው ስም የተሰጠው ከጥንቷ የሶርያ
መንደር ካሌፕ ነው 

#በኢትዮጵያ የባሕል ሕክምና ጤናአዳም
# ለሆድ ሕመም
#ለተቅማጥ
#ለጆሮ
#ለልብ ሕመም
#ለኪንታሮት
#ለኢንፍልዌንዛና ከአንጀት መታወክ ጋር ለተያያዙ
አገልግሎት ላይ ይውላል
#የደረቀው ፍሬ ከተፈጨ በኋላ ተፈልቶ በመጠጣት
ለተቅማጥ ሕክምና ሲውል ቅጠሉ ከተከተከተ በኋላ በውኃ ተደርጎ ለሕፃናት
ሆድ ሕመም ይሰጣል

#ተክሉ ተድጦ ሲልም ደግሞ ለኪንታሮት በሽታ በስኒ ተመጥኖ ይወሰዳል

#በሰሜን አፍሪካ በሚገኙ አገሮች ደግሞ ከተክሉ ተዘፍዝፎ የሚገኘው ፈሳሽ
ለጉንፋን፣ ለጆሮ ሕመምና ለአንጀት መታወክ ይወሰዳል

#የጤናዳም ሽታ
በጣም ጠንካራ በመሆኑ ሰዎች ጊንጦችን ከአካባቢያቸው ለማራቅ
ይጠቀሙታል ፣ በአልጀሪያ ሰዎች ተክሉ ከተዘፈዘፈ በኋላ የሚገኘውን ፈሳሽ
በጠብታ መልክ በአፍንጫ ይወስዳሉ

#በተለይ ለሕፃናት ይህ ሕክምና
የሚሰጠው ለሚያስመልስና ትኩሳት ላለበት ነው በመሆኑም ጤናአዳም
እንደ ቀንድአውጣና ሦሥት አፅቄ ያሉ ነፍሳትን የማራቅ አቅም ስላለው
በጓሯችን ቢኖር ተመራጭ ነው እንዲሁም ለቁንጫ መድኃኒት ነው

#የጤናአዳም የተለያዩ የጤና ጥቅሞች
ጤናአዳም በጡንቻ ላይ የሚያጋጥም ሕመምን ውጥረትንና በወር አበባ
ወቅት የሚያጋጥም ሕመምን የማርገብ ሁኔታ ያለው ሲሆን መጠቀም ያለብን
ግን የእፅዋት ባለሙያን በማማከር መሆን አለበት

# በሻይ መልክ አፍልቶ መጠቀም
ለሽንት ቧንቧ፣ ለአንጀትና በአጠቃላይ ለደንደኔ ኢንፌክሽን መድኃኒት መሆን ይችላል

#ጤናአዳም ለምግብ መመረዝ በተለይ ደግሞ #ሳልሞኔላ የተባለውን
ባክቴሪያና ሌሎች አደገኛ ተህዋስያን ሊከላከል ይችላል

#ከዚህ በተጨማሪ ጤናአዳም የፀረ ባክቴሪያ ባሕሪ ስላለው ልንጠቀመው እንችላለን ይህ እጽ
ነርቮችን የማረጋጋት ኃይል አለው በመሆኑም የእንቅልፍ ማጣትሁኔታዎች ሲያጋጥሙን ብንጠቀመው ሊያረጋጋን ይችላል

#ጤናዳም በአንዳንድ መርዛማ እንስሳት(ለምሳሌ #በእባብ)
#በጊንጥ
#በዳሙተራ
#በተርብ
ከተነደፍን
ጤና አዳምን ጨቅጭቀን ብንቀባው የመርዝ ማርከሻ ይሆናል።

#ጤናዳም በአንጓ ላይ የሚያጋጥም
ብግነትን ሰከን የማድረግ ኃይል ስላለው ችግሩ ያለበት ሰው አንድ ወይም
ሁለት ብርጭቆ በሻይ መልክ ቢጠጣ እፎይታን ያገኛል
#የጤናዳም ዘይት በዘመናዊው ዓለም ለሳሙናዎችና ለኮስሞቲክስ ምርቶች
ጥሩ መዓዛ ጥቅም ላይ ይውላል፤ ይህ ዘይት መጠኑ ሲበዛ የመርዛማነት
ባሕሪ ስላለው በቀጥታ በቆዳ ላይ በጥቅም ላይ አይውልም

#ነገር ግን ተመጥኖ ለቆዳ የተለያዩ ጥቅሞች እንዳስገኘ ጥናቶች ያሳያሉ ይኸውም
የፀረ-ፈንገስ ባህሪ ስላለውና ቆዳን የማጥራት አቅም ስላለው ነው

#ከጤናዳም የሚገኘው ዘይት በብዛት ከተወሰደ ውርጃ ሊያስከትል ይችላል

ከዚህም በተጨማሪ ወደቴሌግራምአችን ይቀላቀሉ የተለያዩ አስተማሪና ፈዋሽ ጥበቦችን ያገኛሉ ጥበብን በቤተዎ ሁነው ይማሩ

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ስልክ 09 12 99 97 05
156 views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ