Get Mystery Box with random crypto!

ገንዘብዎ ላይ በረከት አጥተዋል? የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች! #የሴት ዛር መንፈስ #የ | መርጌታ አለምአየሁ

ገንዘብዎ ላይ በረከት አጥተዋል?

የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች!

#የሴት ዛር መንፈስ
#የገርጋሪ መንፈስ
#የዝሙት መንፈስ
#የልጅነት ቁራኛ ዓይነ ጥላ
#የቤተሰብ ዛር መናፍት
#የሰላቢ መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው::

ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ!

አልባሌ የሆኑ ወጪዎች
እቃ መበላሸት
በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት
በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ
ለዝሙት ስራ
ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር
በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ
በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን
ወዘተ...
የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን ወደ መፍትሔ ስንሔድ...

#የእንቧጮ ተቀጽላ
#የሥረ-ብዙህ ሥር
#የምስሮች ተቀጽላ
እነዚህ ሶስቱም ተቀጽላ እኩል በአንድነት ወግጠው ነፍተው አንድ የሾርባ ማንኪያ ከ 3 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር ለውሰው!

መዝሙር ፡ ዘዳዊት ፡

፩አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ውሉደ ፡ አማልክት ፤
አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እጓለ ፡ ሐራጊት ፤
፪አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብረ ፡ ወስብሐተ ።
አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ስብሐተ ፡ ለስሙ ፤
ስግዱ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በዐጸደ ፡ መቅደሱ ።
፫ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ መየት ።
አምላከ ፡ ስብሐት ፡ አንጐድጐደ ፤
እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ ማያት ፡ ብዙኅ ።
፬ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በኀይል ፤
ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በዐቢይ ፡ ስብሐት ።
፭ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀጠቅጥ ፡ አርዘ ፤
ወይቀጠቅጦ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለአርዘ ፡ ሊባኖስ ።
፮ወያደገድጎ ፡ ከመ ፡ ላህመ ፡ ለሊባኖስ ፤
ወፍቁርሰ ፡ ከመ ፡ ወልድ ፡ ዘአሐዱ ፡ ቀርኑ ።
፯ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመትር ፡ ነደ ፡ እሳት ።
ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያድለቀልቆ ፡ ለገዳም ፤
ወያድለቀልቆ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለሐቅለ ፡ ቃዴስ ።
፰ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያጸንዖሙ ፡ ለኀየላት ፤
ወይከሥት ፡ አዕዋመ ፤
ወበጽርሑ ፡ ኵሉ ፡ ይብል ፡ ስብሐት ።
፱እግዚአብሔር ፡ ያስተጋብኦ ፡ ለማየ ፡ አይኅ ፤
ወይነብር ፡ እግዚአብሔር ፡ ወይነግሥ ፡ ለዓለም ።
ወይሁቦሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ ኀይለ ፡ ለሕዝቡ ፤
እግዚአብሔር ፡ ይባርኮሙ ፡ ለሕዝቡ ፡ በሰላም ።

ይህንን የመዝሙረ ዳዊት ጸሎት ከላይ በተዘጋጁት ተቀጽላዎች 3 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ 3 ቀን ይውሰዱ::


በረከት የሚያሳጣ ማንኛውም ክፉ መንፈስ ያል ምንም ጥርጥር በ እግዚአብሔር ኃይል ይነሳል::

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

09 12 99 97 05