Get Mystery Box with random crypto!

እፀ እስራኤል  ስለምትባለው እፅ ዛሬ እፅፋለሁ  76 ገቢር እና 3ስም አላት ከብዙ በጥቂቱ  ላ | መርጌታ አለምአየሁ

እፀ እስራኤል  ስለምትባለው እፅ ዛሬ
እፅፋለሁ  76 ገቢር እና 3ስም አላት
ከብዙ በጥቂቱ  ላስተዋውቃችሁ ።
1ኛ  ለከክ ወይም  አያሳከከ  በየቦታው
ለሚወጣ  ቁስል ወይም ቁስል ቅጠሏን
ወቅጦ በእንቁላል  አስኳ ለውሶ በደሮ ላባ
መቀባት  ይደርቃል ።
2ኛ  ለችፊ ስሩን  አጠለንጅ ቅጠልጋር
አሳርሮ በሙዝ  እየቀቡ እፀሐይ ላይ
መሆን  እና መድረቅ።

3ኛ ለቁርጠት ወይም  ለመጋኛ  ከቱልት
ወይም  ከእፀ ፀሐይ ጋር  ቅጠሉን ጨምቆ
በሃይላድ ክዳን በባዶ ሆድ3ት መጠጣት
ይመልሳል ።

4ለንስር ወይም። ለደም ፍሰት ለሴትም
ለወንድም  ሴት ደም አልቆመም ካላት
ስሩን በቀንድ ካራ ቆርጦ በወገብ ማሰር
ያስቆመዋል።

5ኛ ለመንስኤ ወይም ብልቱ ለሞተ ስሩን
በጥቁር ገብስ  ጣላ እየጨመረ  መጠጣት ይነሳል ።

6ኛ ባልና ሚስት  አልስማማ ካሉ   ፀሎተ
ንድራን በስማቸው  ደግሞ በወተት ስሩን
ትንሽ ጨምሮ  አብረው ቢበሉ አይጣሉም

7ኛ ለውለት ወይም  ለመፍትሔ  ስራይ
መድሐኒት  ለተደረገበት 7ሎሜ አቱች ስር
ጤና አዳም  የደደሆ  ቅርፍት  በአንድ ወቅጦ እየዘፈዘፉ መጠመቅ  እና መኖሪያ
ቤቱን መርጨት ።

8ኛ  ሆዱ ለሚነፋው እና ሆዱ እየጮኸ
ለሚያመው  በጥቁር  ጤፍ ጋር  ስሩን 3
ቦታ በትንሹ አስፈጭቶ እንጎቻ  አድርጎ
መመገብ  ይመለሳል  ይፈወሳል ።

9ኛ ለወፍ በሽታ እነጭ ሽንኩርት ጋር
እየቀቀሉ ስሩን  ውሃውን እያጠጠሉ በሽሐይ ብርጭቅ አንድ  አንድ  መጠጣት

10  ለማናቸውም  ነገር  እፅዋን ለመቁረጥ  በንፅህና  ሁኖ ማድረግ  እና
በጥንቃቄ  መጠቀም  ያስፈልጋል
ሼርሼር   ላይክ ማረገወን  አይርሱ
ለጓደኛችወ ያድርሷቸው

ለበለጠ መረጃ 09 12 99 97 05