Get Mystery Box with random crypto!

#መስጥመ አጋንንት# አጋንንትን ክፉ መናፍስትን እንዴት ከኛ ዘንድ እናርቃቸው? ክፉ መናፍስት ከአዳ | መርጌታ አለምአየሁ

#መስጥመ አጋንንት#
አጋንንትን ክፉ መናፍስትን እንዴት ከኛ ዘንድ እናርቃቸው?
ክፉ መናፍስት ከአዳም..ዘመን ጀምሮ እስከ እዚህኛው ዘመን ባህሪያቸው መልካቸው እና አኳሀናቸው እየቀያየሩ!
በረቀቀ መናፍስታዊ ተስጥኧቸው በፈተና ማቅ አልብሰውን ለችግር ለስቃይ ለድህነት ዳርገውን የተቸገርን ሰዎች ብንኖር?
ከፈጣሪ ዘንድ የማዳን ጸጋ በተሰጣቸው እጽዋቶች የአበው ጥበቦችን በመጠቀም እናስወግዳቸው።
#የጅባራ..ዥባራ የቆላም የደጋም ----ሥር እና ቅጠል
#የታሪገም..ታሪገማ..ድርሽት----ሥር እና ቅጠል
#የውሻ አጎል...ጊዜዋ------ሥር እና ቅጠል
#የዓጋም...ሥር... እና ቅጠል
......እነዚህ እጽዋቶች ሥራቸው በማድረቅ እና በማላም..ማታ ማታ ለ፯ ቀን ብንታጠን...
#የዓይነ ጥላ መናፍስት
#የሴት ዛር መንፈስ
#የሥራይ የተላከ መንፈስ
#የገበያ ገርግር መንፈስ
#የፍቅር..ሀብት ገርግር መንፈስ
#የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት...
ሙሉ ለሙሉ ከእኛ ዘንድ ይወገዳሉ።
ለበለጠ መረጃ 09 12 99 97 05 ብለው ይደውሉ።