Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ አለምአየሁ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የሰርጥ አድራሻ: @hope_music1
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 28.65K
የሰርጥ መግለጫ

ለተለያዩ ችግሮች መፍትሄ አለን

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-05-18 09:35:29 ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ

የሞሪንጋ (ሽፈራው) ቅጠልና የሚሰጣቸው ጥቅሞች

በእኛ ሃገር ሺፈራው እየተባለ የሚጠራው ይህ ተክል የሆድ ህመምን ጨምሮ ለአለርጂ፣ ለልብ እና ተያያዥ ችግሮች፣ ለስኳር ህመም፣ ለቆዳ፣ ለፀጉር፣ መመርቀዝ (ኢንፌክሽንን) እና እብጠቶችን ለመከላከል እንደሚረዳ ይነገራል።

የህክምና ባለሙያዎችም ከዚህ ያለፈ ጠቀሜታውን እንደሚከተለው ይዘረዝራሉ፤
1. አስምን ለማከም፦ ሞሪንጋ በአስም ምክንያት የሚከሰቱ አደገኛ
አጋጣሚዎችን መቀነስና የጉሮሮ አካባቢን መጥበብ ችግር መቅረፍ ያስችላል።
ከዚህ ጋር ተያይዞም የተስተካከለና ጤናማ የአተነፋፈስ ስርዓት እንዲኖር
በማድረግ ጤንነትን ለመጠበቅ ይረዳል።

2. የሰውነት ላይ እብጠትና የፈሳሽ ክምችትን ያስወግዳል፦ ህመም
የሚያስከትለውንና በሰውነት አካል የሚከሰት እብጠትን መከላከልም የዚህ ተክል ጠቀሜታ ነው። ፈሳሽ በአንድ የሰውነት አካል ላይ መጠራቀሙን ተከትሎ የሚከሰተውን ይህን እብጠት ለማከምም ይህን ተክል ከምግብ ጋር መጠቀም ይቻላል።

3. ለቆዳና ፀጉር ደህንነት፦ በውስጡ ከያዛቸው ፕሮቲኖችና ሌሎች ንጥረ
ነገሮች አንጻር ሞሪንጋ የፀጉርና ቆዳ ጤንነትን ለመጠበቅ እጅጉን ይረዳል።
ከዚህ ባለፈም የፀጉርን መነቀልና የቆዳ መድረቅን የሚከላከሉና የተፈጥሮ ወዝን
የሚጠብቁ ንጥረ ነገሮችን በመያዙ እንደ ፀጸጉር መነቃቀልና የቆዳ መሰንጠቅና
መድረቅ ያሉ ችግሮችን የመከላከል አቅም እንዳለው ባለሙያዎች ይናገራሉ።
ቆዳ ላይ የሚከሰቱ ችግሮችንም ሆነ የፀጉር ደህንነትን ለመጠበቅ ይህን ተክል መጠቀም ይችላሉ።

4. ጉበትን ለማከም፦ በመጠጥም ይሁን በሌሎች አጋጣሚዎች ጉበት ላይ
የሚከሰትን የጤና እክል ማከምም ከዚህ ተክል የሚገኝ ጠቀሜታ ነው። በመሰል
አጋጣሚዎች ጉበት ከፍተኛ ጉዳት እንዳይደርስበት በማድረግ በቶሎ
እንዲያገግምም ይረዳዋል።

5. ካንሰርን ለመከላከል፦ ይህ ተክል በውስጡ ካንሰርን ለመከላከልም ሆነ
ካንሰርን ከመስፋፋት መታደግ የሚያስችሉ ንጥረ ነገሮችን የያዘ መሆኑ ይነገራል።
ኒያዚሚሲን የተባለው ንጥረ ነገርም የካንሰርን እድገት መግታትና ካንሰርን
መዋጋት የሚችል ሲሆን በሞሪንጋ ወይም ሺፈራው ተክል ውስጥ ይገኛል።

6. የሆድ ህመምን ለማከም፦ የሆድ መነፋትን ጨምሮ ምቾት ማጣትና የጨጓራ ህመም ስሜቶችን ማከም እንዲሁም የምግብ አለመፈጨትን ማስተካከልም ሌላው ጠቀሜታው ነው። በውስጡ የያዛቸው ፀረ ባክቴሪያና ፀረ ተዋህስያን ንጥረ ነገሮች የሆድ ውስጥ ህመምን ሲከላከሉ ቫይታሚን ቢ ደግሞ የስርዓተ ምግብ መፈጨትን ያስተካክላል።

7. ባክቴሪያ ወለድ በሽታዎችን ይከላከላል፦ ይህን ተክል ከሻይ ጋርም ሆነ ከሌሎች ምግቦች ጋር መጠቀምዎ ባክቴሪያ ወለድ በሽታዎችን ለማከምና
ለመከላከል ይረዳዎታል።

8. ለአጥንት ጥንካሬ፦ ሞሪንጋ በውስጡ ካልሺየምና ፎስፎረስ እንደመያዙ
መጠን ለአጥንት ደህንነትና ጥንካሬ እጅጉን ይረዳል። የመገጣጠሚያም ሆነ
የእግርና የእጅ ላይ እብጠቶችንና መሰል ህመሞችን መከላከልም ያስችላል።

9. የስሜት መዘበራረቅን ለማስተካከል፦ ተክሉ በውስጡ ለሰው ልጆች አስፈላጊ
የሆኑ በርካታ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚከሰቱና
ለስሜት መዘበራረቅ መንስኤ የሚሆኑ፥ እንደ ድብርት፣ ጭንቀት፣ መረበሽና ከፍ
ያለ ድካምን ለማከምና ለማስወገድ ይረዳል።

10. የልብ ጤንነትን ለመጠበቅ፦ የህክምና ባለሙያዎች የልብና ተያያዥ የጤና እክሎችን ማከምና ተጋላጭነትን መቀነስ የዚህ ተክል ጠቀሜታ መሆኑን
ይገልጻሉ። ከዚህ አንጻርም የልብን ጤንነት ለመጠበቅ ወሳኝ መሆኑን ነው
የሚገልጹት።

11. ቁስልን ለማከም፦ ሰውነት ላይ በተለያየ አጋጣሚ የሚከሰቱ ቁስሎችን
ማከምና ጠባሳ እንዳይከሰት ማድረግም የዚህ ተክል ትሩፋት ነው። በደም
ውስጥ የሚገኝ የግሉኮስ መጠንን መቀነስ ይችላሉ፤ በሽንት ውስጥ የሚገኝ
የስኳር እና ፕሮቲን መጠን መቀነስም ያስችልዎታል። ይህ የተስተካከለ
የኦክስጅን ዝውውር እንዲኖር በማድረግ የስኳር ህመም ተጋላጭነትን ያስወግዳል ።

12. የደም ግፊትን ለመቀነስ፦ ሞሪንጋ አይዞቲዮሲያኔት እና ኒያዚሚኒን የተባሉ
ንጥረ ነገሮችን በውስጡ በብዛት ይዟል። እነዚህ ንጥረ ነገሮች ደግሞ በድንገት
የሚከሰትን የደም ግፊት መጨመርን ለማስቆምና ለመከላከል የሚያግዙ
ናቸው።
13. ምንጊዜም ቢሆን በተባለው ልክና መጠን መጠቀምንም አይዘንጉ።

በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ ዕውቀትን ይሸምቱ

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል
09 12 99 97 05
በስራ ሰዓት ይደውሉ
316 views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 08:53:23 _ሸር_ያድርጉልን መርጌታ መስፍን የባህል መዳኒት ቀማሚ 0912999705 #መፍትሔ_ሀብት
#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው።
የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል።

ለምሳሌ ፦
#አገኝብሎ ማጣት
#ብድር ጠይቆ አለማግኘት
#እሸጥብሎ አለመሸጥ
#እገዛብሎ አለመግዛት
#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል)
#ይዞ በረከት ማጣት

➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን
➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን
➱#አስቦ መቅረት
➱#ጀምሮ አለመቋጨት
➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት
➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት

እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው።
ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን
#ብራና ፍቀው
#ቀለም በጥብጠው
#ብዕር ቀርፀው
#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል።

ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን።

ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን
የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል
ለምሳሌ ፦
#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል

#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ባላችህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

09 12 99 97 05መርጌታ መስፍን ብላችሁ ደውሉ መፍቴ አታጡም እኛጋ
243 views05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 08:53:20
202 views05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 06:31:47 ሰላም
ፍቅር
ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለልጆችዋ ይሁን።

ስለ ደለሹት፣ ልበ ምድር ፣የሴት ልብ፣አእጋረ ፀሐይ ፣ደመ መለኮት፣ ዕፀ ደማኮል፣ አውታረ ፀሐይ .
..ወዘተ በመባል የምትጠራው ድንቅ ዕጽ ገቢር እና አነጋገስ እንሆ!

አንቲ ውእቱ ዕፅ ቡሩክ፡ዕፀ:ሕይወት፡ወዕፀ መድሀኒት፡ዕፀ፡ሐድሶ፡ወአንግሶ፡በቃለመለኮት፡ዕፀ፡ደለሹት፡ከመ፡ዕፀ፡ኮሞል፡ኩኒ፡ወከመ፡ንጉሥነ፡እገሌ፡ንገሢ፡ወከመ፡ጳጳስነ፡እገሌ፡ተጰጰሲ፡ወከመ፡ታቦተ፡ማርቆስ፡ወኤልያስ፡ተቀደሲ፡እደ፡መሠርያን፡ደምስሲ፡ወልበ፡ጠቢባን፡ሐድሲ፡ወሊተኒ ፡እገሌ፡
(ስም አግባ)

አነግሲ፡ሙታነ፡አንስኢ፡ወሕሙማነ፡ፈውሲ፡ሰንተው፡ቀንተው፡ቀርነው፡ቀርነለው፡ዱኤል፡ጉኤል፡ኢያኤል፡አማኑኤል፡ኤራን፡ቄራን፡መፍርሐን፡በከመ፡አንገስኮሙ፡ለአዳም፡ወለሔዋን፡በውስተገነት፡ከማሁ፡አንግሣ፡ለይእቲ፡እጸ፡ደለሹት፡ለከዊነ፡መፍትሔ፡ሀብት፡ወመክሥተ፡ጥበባት፡በላዕሌየ፡ሊተ፡ለገብርከ፡እገሌ፡ (ስም አግባ)

ቡታኤል፡ዱታኤል፡ዱክታኤል፡ንሂል፡ሕዮብ፡ደሂብ፡ሄራብ፡በእሉ፡ቃላት፡በከመ፡አንገሦኮ፡ለሰሎሞን፡በፈለገ፡ግዮን።ከማሁ፡አንግሣ፡ለይእቲ፡እጸ፡ደለሹት፡ለከዊነ፡መፍትሔ፡ሀብት፡ወለመክሥተ፡ሲመት፡በላዕሌየ፡ እገሌ (ስም አግባ)

ገቢሩ
ከላይ ያለው ጾሎቱን ቁመህ ፯ ጊዜ፡ደግመህ፡እጸዋቷን፡እየዞርክ፡በምስራቅ፡በምዕራብ፡በሠሜን፡በደቡብ፡በአራቱ፡ማእዘን፡እፍ እያልክ፡ንፁህ ማር እና ወተት ቀላቅለህ ወደ ዕፅዋ እየረጨህ በፈጣሪሽ በንጉስሽ ኃይል እና ስልጣን አዝዤሻለሁ።
ለክ እንደዚህ ማር እና ወተት ፈጣሪሽን በሰጠሽ ፀጋ በሰጠሽ የሀብት ጥበብ አጣፍጪኝ ሀብቱም ሲሳዩም አምጪ የሚገረግረኝ ዓይነጥላየም ቁረጪ ብለህ ቀንድ ካራ ይዘህ የዕፅዋን ጫፍ በአንዱ እጅህን ይዘህ!

አይነጥላ።ገርጋሬ፡ሀብት፡ምቀኛ፡ተንኮለኛ፡ከራሴ፡እስከ እግሬ ያለውን ሀብት የሚገረግረኝን፣ጤና የሚገረግረኝን፣ ስራ የሚገረግረኝን፣ ትዳር የሚገረግረኝን፣ እንደዚሁ ቁረጪ ብለህ በቀንድ ካራ ከስሯ ቁረጥ መላ አካሏን ያዝ።
ወደ ምስራቅ ዙረህም ዓይነ ጥላየን እንዲህ ቅበሪ ብለህ ከተቆፈረበት ውስጥ  ጥሬ ጨው እና ቅጠሏን ቀብረህ በአፈሩ አዳፍን።

በስተ መጨረሻ ወደ ምስራቅ ዙረህ መዝሙረ ዳዊት መኃልየ መኃልይ ዘሰለሞንን ሙሉውን ምዕራፍ ስምህን በስተመጨረሻ እያስገባህ ጸልይ። ዕጽዋንም ይዘህ ወደ ቤትህ ሂድ።

ይህ የአንጋገስ ስርዓት ከአንድ ዕፅ ላይ ካከናወንክ አልያም ካነገስክ በኃላ በርከት አድርገህ ያለምንም ማንገሻ ዕፀ ደለሹት ቆፍረህ መሰብሰብ እና ማድረቅ ነው።

፩ኛ,ለመፍትሔ ሀብት፦ሥሯን እና አበባዋን በእርጥቧ በንፁህ ጨቅጭቀህ በጣዝማ ማር ማክሰኞ ቀን በባዶ ሆድ በትንሹ መብላት መልካም ነው።

፪ኛ,ሀብት፣ ገበያ ለሚገረግር፦የደለሹት ዕጽ በብዛት በማሰባሰብ ከ ከርቤ እና ከዕጣን ጋራ ቀላቅሎ ቤት ውስጥ እንዲሁም ስራ ቦታ ጧት ጧት ማጨስ ገርጋሪ ክፉ መንፈስን ታባርራለች።

፫ኛ,ለፍቅረ ሰብእ፦ይህ ማለት ሰዎች እናንተ ዘንዳ መልካም አመለካከት እንዳይኖራቸው የሚያደርገውን የዓይነጥላ መንፈስ ማራቅ ነው። የደለሹት ሥር በደንብ አድርቀው አልመው ትዳር ለሚገረግራቸው ሴቶች ከንፁህ ቅቤ ጋር ቀላቅለው ለ ፫ ቀን ይቀቡ።
ለወንዶች ከሚቀቡት ቅባት ሁሉ በመቀላቀል እየተቀቡ መውጣት ይችላሉ።

፬ኛ,ለመፍትሔ ሥራይ፦በሰዎች የተሰራቦት ተንኮል መተት ሥራይ ወዘተ ካለ።
ስሯን እና ቅጠሏን በብዛት በማሰባሰብ ጨቅጨቅ አድርገን በአዲስ ቅል በዕለት ውኃ በመዘፍዘፍ ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ ፯ ቀናት ያክል መላ ሰውነትን በደንብ አድርጎ መታጠብ ነው። እሙን ነው።

፭ኛ,ለማይድን ቁስል ለለምጽ የደለሹት ሥር በብዛት አሰባስበን አድርቀን በመደቆስ በንጹህ ቅቤ እስኪድን ድረስ በተደጋጋሚ መቀባት ያድናል። ለለምጽ ሲሆን ውኃ በየ ፫ ቀን ይታጠቡ ረዘም ላለ ጊዜም ይጠቀሙ።

፮ኛ ሀብት ለሚልከሰከስበት (ለሚበተንበት)
የደለሹት ሥር እና የጊዜዋ ሥር አንድ ላይ በማቀላቀል ማታ ማታ ለ ፯ ቀን ያክል እየታጠኑ መተኛት።

፯ኛ,ለሆድ ሥራይ የደለሹት ሥር በንፅህና አድርቀው ነፍተው በማዘጋጀት ፫ የሾርባ ማንኪያ የደለሹት ሥር ከአንድ የሾርባ ማንኪያ የወይራ ሥር ቅርፊት ጋር በማቀላቀል በግማሽ ኪሎ ጣዝማ ማር ለ ፫ ቀን ለውሰው በማቆየት ከዛ በኃላ ለ አስራ አራት ቀን ያክል ጧት ጧት በባዶ ሆድ በትንሿ ማንኪያ አንድ አንድ እየቀመስክ ውጣ።

፰ኛ,ሥራ አልሳካ ላለው ሰው፦የደለሹት ሥር በንፅህና አድርቀው በማዘጋጀት በቅብዓ ቅዱስ ለውሰው እጅ እና ግንባር እየተቀቡ መሄድ እንዲሳካ ይሆናል።

፱ኛ,ለድከመተ ወሲብ፦የደለሹት አበባ እና ሥር፣የችፍርግ ሥር፣የፍየለፈጅ ሥር፣እነዚህን አንድ ላይ በማቀላቀል በአንድ የሾርባ ማንኪያ እየለኩ በግማሽ ሊትር ወተት ጨምረው በማፍላት ማታ ማታ ቀዝቀዝ አድርገው ይጠጡ።

፲ኛ,ለመፍትሔ ሀብት፣ለግርማ ሞገስ፣ለፍቅረ ሰብእ፦የደለሹት ሥር አድርቀው ከቀረጽ ተቀጽላ እና ከዋርካ ተቀጽላ አንድ ላይ ቀላቅለው ከትበው ይያዙ።

ከላይ የተጠቀሱት የደለሹት ገቢር አሰራር እና አነጋገስ ከፈጣሪ ስራ ያልወጣ መሆኑን እንድትገነዘቡት እሻለሁ።
ይህ ማለት በሂወታችን እየገቡ ሀብታችን ፍቅራችን ጤንነታችን የሚረብሹ ክፉ አጋንንትን የማራቅ ሥራ ነውና።

ይህ የአነጋገስ ስርዓት ከተቻለ ለዕጽዋት አቆራረጥ ግንዛቤ ያለው ሰው ቢቆርጣት የተሻለ ይሆናል።
ካልሆነ ደግሞ በንጽህና ቢቆርጧት ይመረጣል።

የደለሹት ገቢር ከዚም በላይ በየሊቃውንቱ የተለያየ ስርዓት ያላት ከዚህም በላይ ብዙ ገቢር ያላት ስትሆን አንደኛው እሄው እንሆ በእንደዚሁ መልክ አቅርቤላችኃለሁ።
ሼር በማድረግ የእጽዋት ጥበባዊ ክዋኔዎችን እናስፋ!

ለበለጠ  መረጃ 0912999705
ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉልን።


የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

09 12 99 97 05
295 views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 11:19:00 #በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ

#በምን ተቸግረዋል ????

#በስንፈተ ወሲብ     ??
#በድክመተ ወሲብ   ??
#በፀላኤ ወሲብ      ??
#በህልመ ሌሊት      ??
#በግለወሲብ         ??
#በወሲብ ፍራቻ      ??

#መንስኤ እስኪት
#መፅንኤ እስኪት
#ዘኢያወርድ
#ገትር ምንድናቸው ??

         #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦

#ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል።

#ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ።

#ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል።

በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም

ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ

#ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል።
ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው።

#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል።

#ይህም ችግር ለወንዶች
#ለስንፈተ ወሲብ
#ለብልት መልፈስፈስ
#ለድክመተ ወሲብ
#ለብልት ማነስ
#ለብልት መሸብሸብ
#ለዘር ፍጥነት (መቸኮል)
#ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል።

ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦
ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ
ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ
በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር
ለግለወሲብ ሱሰኝነት
ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ
የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ።

#የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ።

#መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል።

#መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል።

#ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል።

#ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው።

#ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ።

የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል።

ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም።

በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው።

#አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው
#ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም
#ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ
#አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው
#አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው

#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦

የአሞጭ ስር
የቁንዶ በርበሬ ፍሬ
የእንዘረዘይ ስር
የደለሹት ስር
የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት

ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ

፩ኛ #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ።
ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው።
፪ኛ #ዘኢያወርድ
የምድር እንቧይ ስር
የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው

የሚከለከሉ ነገሮች
#አልኮል መጠጥ
#ፆታዊ ግንኙነት
#ተልባ   ምግብ
መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ።

#ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ።

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ።

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ስዓት ይደዉሉልኝ። 09 12 99 97 05
136 views08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 11:53:32 ሰላም
ፍቅር
ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ ሰላም ለመላው የዓለም ህዝብ ይሁን::

ለስኳር በሽታ የሚከለከሉ አመጋገብ

#የህክምና ባለሙያዎችም ቅድመ ስኳርን ለመከላከል የአኗኗር ዘይቤን እና አመጋገብን ማስተካከል እንደሚገባ ይመክራሉ።
ከዚህ አንጻር አንድ ሰው የቅድመ ስኳር ምልክት በታየበት ጊዜ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ምግቦች ባይመገብ ይመረጣል፤

የፍራፍሬ ጭማቂ

#የፍራፍሬ ጭማቂ የበዛ ስኳርና የያዘና በጥሬው ከሚመገቡት ፍራፍሬ በበለጠ ጣፋጭ በመሆኑ በቅድመ ስኳር ምልክት ወቅት መመገቡ ለስኳር በሽታ የመጋለጥ እድልን ስሚያሰፋ አይመከርም።

አልኮል መጠጥ

የአልኮል መጠጦች በውስጣቸው ያለው የስኳር መጠን ቢለያይም የስኳር በሽታ ታጋላጭነትን ያሰፋሉ።
አልኮል የሚጠጡ ሰዎች አንድም በደማቸው ውስጥ ያለው የስኳር መጠን በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል አልያም በተቃራኒው ይወርዳል።
ይህ ደግሞ የቅድመ ስኳር ምልክት ለታየባቸው ሰዎች እጅጉን አደገኛ መሆኑን ባለሙያዎች ይመክራሉ።
ለዚህም አልኮልን ማስወገድ አልያም የስኳር መጠናቸው አነስተኛ የሆኑ እንደ ወይን ያሉ የአልኮል መጠጦችን በውሃ በመበረዝ መጠቀም።

ቅባት የዛባቸው ምግቦች

ቅባት የበዛባቸው ምግቦች የኢንሱሊንን ስራ በማስተጓጎል የስኳር በሽታ ተጋላጭነትን ሊጨምሩ ይችላሉ።

ጣፋጭ (ስኳር የበዛባቸው) ምግቦች

#ስኳር ለሰውነታችን አስፈላጊ ቢሆንም በብዛት መውሰድ ግን ለስኳር ህመም ተጋላጭ ስለሚያደርገን በቅድመ ስኳር ህመም ወቅት ማስወገድ ይገባናል።
ጣፋጭ ምግቦችን መመገብ ካስፈለገም ከተዘጋጁ በኋላ ሳይሆን በጥሬው (በፍራፍሬ) መልክ ቢመገቡ ከጣፋጭ ምግቦች ማግኘት የሚገባዎትን በቂ የስኳር መጠን ያገኛሉ።
ባለሙያዎቹ ጣፋጭ ምግቦችን አለመመገብ ሳይሆን መመጠኑን ይመክራሉ።

ሩዝ፣ ነጭ ዱቄትና ዳቦ

#ሌላው እና በቅድመ የስኳር ወቅት መዘውተር የሌለበት ምግብ ደግሞ ሩዝ እና ከስንዴ የሚዘጋጅ ነጭ ስንዴና ዳቦዎችን ነው።
እንደ ባለሙያዎቹ ገለጻ ነጭ ዱቄት በፋብሪካ በሚመረትበት ወቅት በሚኖረው የማቀነባበር ሂደት ለሰውነት አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ያጣል።
በዚህ ሂደት የሚቀረው ነገር የስኳር መጠኑ ብቻ በመሆኑም የቅድመ ስኳር ምልክት በሚታይ ጊዜ መጠቀሙ አደጋ እንዳለው ይገልጻሉ።

የስኳር ብሽታን እንዴት እናስታግስ?

የአያቶቻችን እውቀት እንዲህ ይላል::

የሴት ዕሬት ግንድ ጭማቂ
ከአብሽ ጭማቂ ጋር

መጠናቸው
#የዕሬቱ ጭማቂ ግማሽ የውኃ ብርጭቆ
#የአብሽ ጭማቂ ግማሽ የውኃ ብርጭቆ

አንድ ላይ በማቀላቀል ጧት ጧት በባዶ ሆድ አንድ አንድ ብርጭቆ ለሰባት ቀን ይውሰዱ::

ውጤቱን ከሳምንት በኃላ በማየት ምስክር ይሁኑ::
በአማን ዘተፈትነ!!!

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

ለበለጠ መረጃ ከስር ባሉ ስልኮች በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ::

09 12 99 97 05
238 views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 12:52:47 ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ።

ዛሬ ስለአንድ ተአምረኛ የዓይነ ጥላ ማስወገጃ እፅዋት አጠቃቀም ትንሽ ላጋራችሁ።

#አስተናግር (ማየ ዘለፋ) በወሎ ባድማ ጠባቂ ይባላል ።

አስተናግር በሊቃውንቶች ሲቀመም ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው እፅዋት ነው።

#ለትምህርት ( ለአፍልሆ )
#ለአይነ ጥላ ማስወገጃ
#ለዛር መንፈስ ማስወገጃ
#አይምሮውን ለነሳው(ላበደሰው )
#ለልጅ ጥላ በሽታ
#ለአልማዝ ባለጭራ በሽታ
#ለልጆች የራስ አጓጎት(ቁስል )
#ለአስም በሽታ
#ለአፍንጫ አላርጅክ
#ለመወፍረ እስኪት
#ለስንፈተ ወሲብ
#ለችፌ በሽታ
#ለከበሮ እደ ጥበብ ወዘተ ለመሳሰሉት ያገለግላል ።

፩#ዓይነ ጥላ ለማስለቀቅ ስሩን ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ ከፍሬው ጋር በመጨመር ከ 7 -14 ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ እየታጠኑ መተኛት።

፪#ለአልማዝ ባለጭራ ቅጠሉን አሽቶ ጨምቆ የታመመውን አካል መቀባት ።

፫#ለልጆች የራስ አጓጎት ቅጠሉን አሽቶ ጨምቆ አጓጎቱን መቀባት።

፬#ለችፌ ፍሬውን በብዛት ሰብስቦ ፈጭቶ የታመመውን አካል በቅቤ እየለወሱ እስኪድን መቀባት።

፭#ለስንፈተ ወሲብ ከእፀ ሳቤቅ ቅጠል ጋር አሽቶ ጨምቆ በውሀው ብልትን ለሰባቶ ቀን እየቀቡ መተኛት ።

፮#ለአስም በሽታ ቅጠሉን አድርቆ እንደሲጃራ በወረቀት አዘጋጅቶ በእሳት እየለኮሱ ጭሱን መሳብ ።

፯#ለአፍንጫ አላርጅክ ቅጠሉን አሽቶ ውሀውን ተንጋሎ በአፍንጫ መሳብ ።

፰#ላበደ ሰው ፍሬውን አልሞ ሁለት ያሻህይ ማንኪያ ዱቄት በ2 ሾርባ ማንያ ማር በጥብጦ ማጠጣት ጥበቃ ያስፈልገዋል አይምሮውን ይመልስለታል።

ሌሎች ገቢሮች በጥበበኛ ሰው ቢሰሩ ይመረጣል ።

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

ለችግረኛ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ጥበብ ታላቋን ታከብራች

በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ እውቀትን ይሸምቱ

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል


09 12 99 97 05
በስራ ሰዓት ይደውሉ
281 views09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 12:15:59 #የዓይነ_ጥላ ተንኮል #የትዳር_መገርገር እና #ስንፈተ ወሲብ

ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል።

መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል።

የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል #ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ
መንፈስ።
በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል። ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው።
የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል
የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል
በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል።
ያለፈው ታሪክ ይረሳል
ፍቺ ይመጣል
አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል

ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች
ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል።

በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል።
በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ።
ፀጉር ላይ
ግንባር ላይ
የዓይን ቅንድብ ላይ
አፍንጫ ላይ
ከንፈር ላይ
ጥርስ ላይ
ሆድ ላይ
ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል።
እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው

#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን
#እድልን ይዘጋል
#በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል
#ትዳር ይከለክላል
#የተጋባውን ያፋታል
#ገዳም የገባውን ያወጣል
#የቆረበውን ያስፈርሳል
#አስገኝቶ ያሳጣል
#ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል

ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን
#የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት
በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው።

ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል
#ለሰው ተንኮል ያስመክራል
#ጥላቻን ያዋራል
#ሰውን ይተቻል
#ሰውን አውሬ ያደርጋል
#ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል።

ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን
#ያለምክንያት ያስገለፍጣል
#ያስቃል፣ ያሳስቃል
#የሚሰለች ሳቅ ያስቃል።

ሆድ ላይ ያለው ጋኔን
#በጾም ጊዜ ያስርባል
#ጾምን ያሽራል
#ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል።

ልብ ላይ ያለው ጋኔን
#ክፉ ያሳስባል
#መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል
#ሃሳብህን ያጨልማል
#ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል።

አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ
#የዝሙት መንፈስ ሆኖ
#የስድብ መንፈስ ሆኖ
#የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ።
ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል።

#መፍትሔ
፩. #የምሳና ተቀፅላ
፪. #የጫት ተቀፅላ
፫. #የቡና ተቀፅላ

#አዘገጃጀት
የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም።

የሚከለከሉ ነገሮች
፩. አልኮል
፪. ፆታዊ ግንኙነት

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች!!

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችንና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ በግልጽ ይቀርባል ይብራራል።

09 12 99 07 05 በስራ ሰዓት ይደውሉ
318 views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 13:14:34 ✟መሪ ጌታ  መስፍን  የባህል መድሀኒት ቀማሚ ✞
የዓይነ ጥላ ተንኮል
#የገርጋሪ_መንፈስ_ክፉ_ሴራ
  #የትዳር_መገርገር
    #ስንፈተ_ወሲብ
      #የእድል_መዘጋት
        #በስራ_ስኬታማ_አለመሆን

#በሰው ልጆች የሚያደርሱት ሰነ ልቦናዊ ጫና መዘዙ.........

ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል።

መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል።

የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል
#ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ መንፈስ።

በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል።
         #ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው።
የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል
የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል
በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል።
ያለፈው ታሪክ ይረሳል
ፍቺ ይመጣል
አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል

ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች
ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል።

በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል።

በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ።
ፀጉር ላይ
ግንባር ላይ
የዓይን ቅንድብ ላይ
አፍንጫ ላይ
ከንፈር ላይ
ጥርስ ላይ
ሆድ ላይ
ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል።
እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው

#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን
#እድልን ይዘጋል
#በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል
#ትዳር ይከለክላል
#የተጋባውን ያፋታል
#ገዳም የገባውን ያወጣል
#የቆረበውን ያስፈርሳል
#አስገኝቶ ያሳጣል
#ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል

ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን
#የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት
በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው።

ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል
#ለሰው ተንኮል ያስመክራል
#ጥላቻን ያዋራል
#ሰውን ይተቻል
#ሰውን አውሬ ያደርጋል
#ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል።

ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን
#ያለምክንያት ያስገለፍጣል
#ያስቃል፣ ያሳስቃል
#የሚሰለች ሳቅ ያስቃል።

ሆድ ላይ ያለው ጋኔን
#በጾም ጊዜ ያስርባል
#ጾምን ያሽራል
#ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል።

ልብ ላይ ያለው ጋኔን
#ክፉ ያሳስባል
#መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል
#ሃሳብህን ያጨልማል
#ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል።

አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ
#የዝሙት መንፈስ ሆኖ
#የስድብ መንፈስ ሆኖ
#የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ።
ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል።

   #መፍትሔ
፩. #የምሳና ተቀፅላ
፪. #የጫት ተቀፅላ
፫. #የቡና ተቀፅላ

              #አዘገጃጀት
የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ  ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም።

የሚከለከሉ ነገሮች
፩. አልኮል
፪. ፆታዊ ግንኙነት

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ  ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል  09 12 99 97 05 ይደውሉ
385 views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 10:01:49 ✟መሪጌታ መስፍን የባህል መድሀኒት✟
                09 12 99 97 05

""""እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም"""
የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!!
✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን
የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች
   *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት
   *መዳብ
   *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/
   *በዉቅራት /በንቅሳት/
   *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ
   *በጥፈት
   *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች
የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
      1,ለመፍትሄ ስራይ
      2,ለቡዳ
      3,ለቁራኛ
      4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት
      5,ለግርማ ሞገስ
      6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)
      7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)
      8,ለጋኔን
      9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ
   10,ለሎተሪ
   12,ለእቁብ
   13,ለመስተሳልም
   14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)
   15,ለስንፈተ ወሲብ
   16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ
   17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን
   18,ለገበያ
   19,ለወር አበባ ችግር
   20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)
   21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል
   23,ለሙግት
   24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ
    25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)
    26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)
    27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ
    28,ለቀለም (ለትምህርት)
    29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት
    30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
    31, ለሁልም መስተፋቅር
ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን
09 12 99 97 05
405 views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ