Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ አለምአየሁ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hope_music1 — መርጌታ አለምአየሁ
የሰርጥ አድራሻ: @hope_music1
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 28.65K
የሰርጥ መግለጫ

ለተለያዩ ችግሮች መፍትሄ አለን

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-05 13:27:53 ሰላምና ጤና ለአለም ይሁን ብየ እየተመኘሁኝ እኔ መርጌታ መስፍን  ይህንን መልእክት ማስተላለፍ ፈለኩኝ   ዉድ ደንበኞቻችን ሀገር ቤትም ሆነ በውጭ ሀገራት ያላችሁ እኛ ላይ ለማንኛውም ችግር መፍትሄ አለን ለችግርዋ መፍትሄ ለማግኘት 09 12 99 97 05ብለው ይደውሉ።የምንሰራው ጥበብ   አገልግሎት
============

1.ለሀብት

2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን


3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.የሴት ድንግልና መመለሻ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ

09 12 99 97 05
474 views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 13:27:50
355 views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 13:18:20 # ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍ እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

# ለበለጠ መረጃ 09 12 99 97 05
515 views10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 13:18:08
392 views10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 08:56:07 ዛሬ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ
#ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ?
እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል
#ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል
#ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦
1, #ለመፍትሔ ሥራይ
2, #ለመፍትሔ ሐብት
3, #ለሕዝብ መስተፋቅር
4, #ለግርማ ሞገስ
5, #ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )
6, #ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
7, #ለመተት (ለድግምት መመለሻ )
8, #ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
9, #ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
10, #ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
11, #ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
12, #ለእሪሕ (ብርድ)
13, #ለቁርጥማት
14, #ለግፊት (ደም ብዛት)
15, #ለዓይነ ጥላ
16, #በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ )
17, #ለልክፍ (ቁራኛ)
18, #ለኩላሊት
19, #ለአንጀት ቁስለት
20, #ለክፉ ቁስል
21, #ለስንፈተ ወሲብ
22, #ለኪንታሮት
23, #ለነቀርሳ (ካንሰር )
24, #ለቆረባ
25, #ለዘኢያገድፍ
26, #ለአፍልሆ
27, #ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ )
28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
ወዘተ..........
ለምሳሌ ፦ከተዘረዘሩት የተወሰኑትን እንይ

፩, #ለዓይነ_ጥላ ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ አልሞ የላመውን ከርቤ በመጨመር ከ7-14 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት

፪, #ለቁርጥማት ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት በኋላ እየጠጡ መተኛት

፫, #ለአንጅት_ቁስለት የተዘጋጀውን ዱቄት አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከማር ጋር እያፈሉ ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ እያፈሉ መጠጣት

፬, #ለመፍዝዝ ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት አሳድሮ ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም ወሔዋንን ልጆች ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ.... ከሁሉ ነገር ጠብቂኝ በሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ ከሶስት ከርክሞ ከትቦ መያዝ ቀለበቱን መልበስ (መያዝ)

ልብ ይበሉ እጽዋቱ ሲዘጋጅ #በንጽህና ነው ።

ሲወሰድ ደግሞ አልኮል እና ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው።

#ውድ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ታዲያ እነዚህን መሰል እጽዋቶች ማነህም እርሙቻ መስለው በየአካባቢያችን በእርሻቦታ በሜዳ በዱር በጓሮ ስናያቸው እንደዋዛ እየነቀልነ እንጥላቸዋለን እነሱም እየተመናመኑና እየጠፉ ይገኛሉ ብዙ እጽዋቶችም ከምድረ ገጽ ጠፍተዋል

እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው።
ለበለጠ መረጃ 09 12 99 97 05 ይደውሉ
680 views05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 10:42:21 #በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ

#በምን በምን   #ተቸግረዋል ?

#በዓይነ ጥላ ??
#በወንድ ዛር ??
#በሴት ዛር  ??
#በገርግር መንፈስ ??
#በዛር ውላጅ  ??
#በቤተሰብ ዛር  ??
#በመተት መንፈስ ??

በዋነኛነት ከአለም ጫፍ እስከ አለም ጫፍ የበሽታና የችግር መንስኤው የመናፍስት ነገዶች እንደሆኑ ልብ ሊሉ ይገባል ።

     የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦
የሚመጣ እድል መመለስ
መልካም ነገሮችን ማበላሸት
መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ
ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት
ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት
ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት
የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት

     የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ አድርጎ ማጨለም ነው።
ከትዳር መገርገር
ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ
ስራ ለመቀጠር መገርገር
ከውድድር ውጤት ማሳጣት
ትምህርት መገርገር ማስጠላት
ተምሮ ከንቱ ማድረግ
ከሰው ማጋጨት ማጣላት

      የጭንቀት መንፈስ ችግሮች
ፍርሃት ፍርሃት ማለት
የበታችነት ስሜት መሰማት
በራስ አለመተማመን
ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
ከፍተኛ ላብ መፍጠር
የአፍ ጠረን መቀየር
በረባው ባረባው ማስጨነቅ
ሰላም ማሳጣት መረበሽ
እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ
ተስፋ መቁረጥ

የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው  ዋና ዋና ተፅኖዎች።
በኪንታሮት
በካንሰር
በስኳር
በኩላሊት
በአስም
በጨጓራ በሽታ መንደፍ
ሆድ መንፋት መጮህ
ጋዝ ማብዛት
ሰውነት ማቀጨጭ
ሰውነት ማግዘፍ
ፀሎት ማስጠላት
ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ
ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ
ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ

የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦
ገንዘብ ማስጨረስ
በረከት ማሳጣት
በአጭር ጊዜ ማደህየት
ከስራ ማፈናቀል
በሰው ዘንድ ማስጠላት
ሀገር ለሀገር ማዞር
አላማን መሳት
ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት
ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ
ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
ማስማጥና ድርቀት መፍጠር

የወንድ ዛር ተፅኖ በእሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ
ትዳር መገርገር
ከትዳር አጋር ማለያየት
ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት
ፍቅር ጀምረው መጥፋት
የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት
በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ
በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት
ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር
የማህፀን ፈሳሽ መብዛት
የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ)
ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን )

ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ
ስንፈተ ወሲብ
ቶሎ መጨረስ
የብልት መልፈስፈስ
የብልት ማነስ
ህልመ ሌሊት
በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት
በዘመድ በባድ በእህት በአክስት ተመስላ መገናኘት
የብል ፈፅሞ አለመነሳት
የግንኙ ፍላጎት ማጣት
የትዳር መገርገር ማስጠላት
ሴቶች እየቀረቡ መራቅ
የስኬት ማጣት

የዝሙት መንፈስ አላማውና ተፅኖው
ሰዎችን ያዩትን ሁሉ ማስመኘት
ከተለያየ ሰውጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ ማስገደድ
ፆታዊ ግንኙነት አድርጎ አለመርካት
በቀን 4, 5 ጊዜ ግለወሰመብ ማስፈፀም
ተመሣሣይ  ፆታ ማሳሰብ
ወንዶች ሴተኛ አዳሪ ሳይቀምሱ ቤት አለመግባት
አንዳንዶችን ደግሞ ስሜታቸውን ፈፅሞ ገሎ እራሱ መንፈሱ በህልመ ሌሊት ማስተዳደር

የአዚም መንፈስ ክፋትና ተፅኖ
ማጥናት ሲጀምሩ በእንቅልፍ መድፋት
መጽሐፍ ሲገልጡ ሊያነቡ አይን መጨለም
ሰመመን መያዝ
ጸሎት ሊፀልዩ ሲጀምሩ ማዛጋት ማንቀላፋት ማስፏሸግ
ጸሎት ሲጀምሩ በሐሳብ መሰረቅ የያዙትን መርሳት

ሾተላይ መንፈስ ነገዱ ወንድ ዛርሲሆን ዋናተፅኖው
ማህፀን ላይ ፅንስን ማፍረስ
ተፀንሶ ያደገውን ማስወረድ
እንደተወለደ ብዙም ሳይቆይ መግደል
እንደዚ እያደረገ ብዙ እናቶች ልጅአልባ ያስቀራቸዋል።
የሾተላ መፍትሔ የጠለንጅ ስር በስም ነቅሎ ከትቦ መያዝ ወሳኝነው

፩ኛ መፍትሔ እንደየእምነታችን በርትተን መፀለይ መፆም መስገድ ንስሐ መግባት።

፪ኛ ስለሁሉም የሚሆን ሀገርበቀል የእፅዋት
መፍትሔ
#የቀበርቾ ስሩን
#የዕፀ መናሔ ስሩን
#የአጋም ስሩን
#የጌዜዋ ስሩን
በአንድ ሰልቆ አቀላቅሎ ማታ ማታ ከ14 -21 ቀን እየተታጠኑ መተኛት በንፅህና

፫ኛ መፍትሔ
#የአርጋጋፎ ቅርፍትና ቅጠል
#የዕፀ ኢየሱስ ቅጠል
#የወይናግፍት ቅጠል
የእፀ ሳቤቅ ቅጠል
#የሰባት ሎሚ ፍሬ

ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ ቢቻል በሀዲስ እቃ በውሃ ዘፍዝፎ  #ጸሎተ ንድራ ጸሎቱን ጥዋት ጥዋት እየፀለዩ ከ7-14 ቀን መጠመቅ(መታጠብ)

#በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን
ጸሎተ ንድራ ዝውእቱ ዓይነ ወርቅ ወልሳነ ሰብእ ወእንዘ የሐውር እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ውስተ ባሕረ ጥብርያዶስ መስለ ፲ወ፪ አርዳኢሁ ወርእዩ መልክአ ብእሲት አረጊት ነቢራ ታሕተ ዖም ወይእቲ
#ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር እያደረጉ ያዳርሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 09 12 99 97 05
730 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-24 10:20:41 ሰላምና ጤና ለአለም ይሁን ብየ እየተመኘሁኝ እኔ መርጌታ መስፍን  ይህንን መልእክት ማስተላለፍ ፈለኩኝ   ዉድ ደንበኞቻችን ሀገር ቤትም ሆነ በውጭ ሀገራት ያላችሁ እኛ ላይ ለማንኛውም ችግር መፍትሄ አለን ለችግርዋ መፍትሄ ለማግኘት 09 12 99 97 05ብለው ይደውሉ።የምንሰራው ጥበብ   አገልግሎት
============

1.ለሀብት

2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን


3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.የሴት ድንግልና መመለሻ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ

09 12 99 97 05
580 views07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 12:06:28
41 views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 10:28:00
ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?

ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው

➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።

➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።

➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
የትምህርት ፈተና ማሰናከል
ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር
ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
ልጅ መከልከል
እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
ፍርሃት.....

ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ  ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል


መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!




ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት 

09 12 99 97 05
208 views07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 06:43:59 ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ

በቅንነት ሸር ይደረግ

ዛሬ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ስለአላት አንዲት እፅዋት ጥቅሟንና አሰራሯን እናያለን።

#እፀ ፈላፁት፦
እፀ ፈላፁት አይነቷና ተፈጥሮዋ ሦሥት አይይነት ሲሆን ሦሥቱም ለተለያየ ጥቅምና አገልግሎት ይውላሉ ።

ከሦሥቱ የፈላፁት አይነቶች ዛሬ ስለአንዷ ጥቅምና አሰራር እናያለን።እፀ ፈላፁት ለህክምና አገልግሎት
ለመፍትሔ ሥራይ
ለመፍትሔ ሐብት
ለሕዝብ መስተፋቅር
ለግርማ ሞገስ
ለገብያ መፍትሔ
ለሰላቢ መጠበቂያ
ለሥራይ መዓቅብ ወዘተ እስከ 200 ገቢር አላት ለምሳሌ የተወሰኑትን እንይ ፦

፩ ለሆድ ሥራይና ለእጀሰብእ የፈላፁት ሥሯን ከአቱች ስር ጋር ሁሉንም አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ አንዳንድ የስኳር ማንኪያ በማር እየለወሱ ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ በልቶ የአምስት ሰአት ልዩነት መፆም

፪ ለቆረባ በሽታ ስሯን ነቅሎ እያላመጡ ውሀውን መዋጥ ነው።

፫ ለከፋ ቁስል ስሯን ነቅሎ አድርቆ አልሞ ቁስሉ እስኪድን ዱቄቱን መነስነስ ነው።

፬ ለስንፈተ ወሲብ ከሴቴ እሬት ስር ከአቱች ስር ጋር አልሞ አቀላቅሎ ሰባት ቀን ሰባት ማንኪያ መቅመስ እሱን ሰባት ቀን መታጠን ነው።
፭ ለሕዝብ መስተፋቅር ማክሰኞ ጥዋት ከአለችበት ሂዶ ማርና ወተት እየረጩ የሚፈልጉትን ሐሳብ ለዚህ ለዚህ ሁኝኝ ብሎ በዝርዝር ተናግሮ ተማሕፅኖና ቃልአስገብቶ በወይራ አንካሴ ቆፍሮ በቀንድ ቢላ ቆርጦ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ አልሞ በምጣድ አጥቁሮ (አሳሮ ) ከፈለጉት ላይ በፈለጉት ቅርፅ መነቀስ ነው ።

፮ ለመፍትሔ ሀብት ሲሆን በ፬ ኛው ገቢር መሰረት ለዚህ ሁኝኝ ብሎ ቆርጦ አምቶ ወቅጦ አድርቆ አልሞ ነፍቶ ለ፯ ቀን በማር እየለውሱ መቅመስ

፯ ለግርማ ሞገስ ሲሆን በ፬ኛው ገቢር መሰረት ለግርማሞገስ ለዚህ ለዚህ ሁኝኝ ብሎ ነቅሎ አምቶ በትንሿ ጣት አፅቅ ሶስት ከርክሞ ቆርጦ ሰባቱ ቀለማትና የአንበሳ ፀጉር ጨምሮ ከትቦ በኪስ መያዝ ነው የሚያይህ ሁሉ ይሰግዳል ይርዳል ይንቀጠቀጣል

፰ ለተዘጋ ገብያ ሐሙስ በጥዋት ከአለችበት በወይራ አንካሴ ወይም በቀንድ ካራ ቆፍሮ ነቅሎ አምቶ ስሯንም ቅጠሏንም በእርጥቡ ቀጥቅጦ አልሞ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ የተዘጋውን ገብያ ጥዋት ጥዋት ከ፭ - ፯ ቀን ቢረጩት መልካም ገብያ ይመጣል ።

፱ በመስተፋቅር ለታሰረ ሰው በስሙ ነቅሎ ከአንባጮና የሎሚ ተቀፅላ ጋር አልሞ ፯ ቀን በነጭ ማር ማቅመስ።

፲ እድሉ ለተዘጋበት ነገሮች ለተመሰቃቀሉበትና ገንዘብ ለራቀው በረከት ላጣ ሰው ስሯን ከ ፯ ላይ ነቅሎ ስሩንም ቅጠሉንም ሁሉንም በአንድ ቀጥቅጦ በእቃ ዘፍዝፎ ለ ፯ ቀን የእለት ውሀ እየጨመሩ መታጠብ ነው ሁሉም ነገር ይፈታል ያለጥርጥር ።

፲፩ ለመተት እና ድግምት መመለሻ ስሯን እንደሟሟጫ መጠቀምና በኪስ መያዝነው ።

፲፪ አልረባ ላለ ከብት (ሀብት) ስርና ቅጠሏን ከአሰርኩሽ ስር ጋር ቀጥቅጦ አልሞ በመራራ ቅል ዘፍዝፎ በረቱን ፫ ወይም ፭ ቀን ቢረጩት ሀብት አይሞትም ይረባል።

፲፫ ባል ላጣች ሴት ስሯን ከሞይደር ስር ጋር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በመራራ ቅል ዘፍዝፎ ትጠመቅ ሰባት ቀን ከዚያው ቀንሳ ትታጠነው ከሁለቱም አልሞ ሰባት ቀን በነጭ ማር ትቅመሰው አይነ ጥላዋ ይፈታል ታገባለች ።

09 12 99 97 05 በስራ ሰዓት ይደውሉ
297 views03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ