Get Mystery Box with random crypto!

ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና በያላች | መርጌታ አለምአየሁ

ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ

በቅንነት ሸር እናድርግ

#የወባ_በሽታ ችግርና #መፍትሔውን ላካፍላችሁ ወደድኩ

የወባ በሽታ / malaria ምንድን ነዉ??

በኢትዮጲያ ሀገራችን በዋናነት ሁለት አይንተ የወባ በሽታ አሉ ፡፡
የወባ በሽታ ወቅትን ጠብቆ በተድጋጋሚ በስፋት የሚከሰት በሽታ ሲሆን በሴት ወባ ትንኝ ንክሻ ወቅት ከምራቅዋ ጋር ወደ ደም ዝውውራችን የሚገባ በአይን በማይታይ ጥቃቅን ፕሮቶዞአል ዝርያ ነው ፡፡
የወባ በሽታ በኢትዮጲያ ብዙ
ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እና ሞት በማስከተል ቀዳሚ በሽታ ነው ።

በኢትዮጲያ በዋናነት ሁለት አይነት የወባ በሽታ አሉ፦
1.#የጭንቅላት ወባ ፡- በአብዛኛው በኢትዮጲያ ቆላ ቦታዎች የሚከሰት ሲሆን ከፍትኛ ጉዳት እና ብዙ ሞት ያስከትላል
2.#ትንሽዋ ወባ ፡-በአብዛኛው በኢትዮጲያ ጋምቤላ አካባቢና በአነስተኛ መጠን በቆላ ቦታዎች የሚከሰት ሲሆን በተደጋጋሚ በመነሳት ታማሚውን በማሰቃየት ትታወቃለች ፡፡

የወባ በሽታ ምልክቶች፡-
ፕሮቶዞአል ደም ዝውውራችን ውስጥ ከገባ በኋላ ለመራባት እና ለማድግ የቀይ ደም ህዋስን አካል በመብላት እና የቀይ ደም ህዋስን ቅርጽ በመቀየር ቶሎ እንዲሞቱ ያደርጋል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ የሰውንታችን ተፈጥሮአዊ መከላከል ሂደት ጋር በተያያዘ ብዙ ምልክቶችን
ይፈጠራል፦
እራስ ምታት
ድካም
የሆድ ህመም
የጡንቻ ህመም
ትኩሳት
ብርድ ብርድ ማለት አና ማንቀጥቀጥ
ማቅለሽለሽ አና ማስመልስ
ፈጣን የልብ ምት
ደም ማነስ ምልክት
ጣፊያ ማደግ
ደም ውሰጥ ስኳር ማንስ / የረሀብ ምልክት
ቶሎ ህክምና ካላገኘ በጣም መዝለፍለፍ
የሰውነት ሙቀት አተነፋፈስ ልብ ምት እና ደም ግፊት መዛባት
እራስን መሳት
ሽንት በደንብ አለመአጣራት እና ትንሽ ሽንት መውጣት
የደም መርጋት መፍሰስና ደም ማነስ
አሲድ በሰውነታችን ውሰጥ መከማቸት

የወባ በሽታ መፍትሔ

የመቅመቆ ስር ነቅሎ አድርቆ አልሞ ሦሥት የሾርባ ማንኪያ መቅመቆ ትንሽ ማር ጨምሮ በአንድ ሌትር ውሀ አንተክትኮ አፍልቶ ግማሹ ሲቀር አንድ የውሀ ብርጭቆ ሞልቶ ጥዋት በባዶ ሆድ መጠጣት ነው መርዛማነት ሳይድ ኢፌክት የለውም የተወሰነ ያስቀምጣል ከሆድ ላይ ያለውን የወባ ስራይ ጠራርጎ ያወጣዋል ሙሉ በሙሉ ከወባ ይፈውሳል በራሐማ ቦታ በወባ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሽር በማድረግ አጋሯቸው።

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ጥበብን ይማሩ ዕውቀትን ይሸምቱ

09 12 99 97 05 በስራ ሰዓት ይደውሉ