Get Mystery Box with random crypto!

ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና በያላች | መርጌታ አለምአየሁ

ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ።
ዛሬ አንድ ለየት ያለ ጥበብ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ።
#ዓይነጥላ ምንድነው ? ተፅኖውስ ምንድነው ? መቸም በዚህ ችግር የማይሰቃይ የለምና ትጠቀሙበት ዘንድ ጥበቡን እንሆ።

#የዓይነ ጥላ ተፅኖው ?

#ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል )
#ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል )
#ቤተሰብን ያስጠላል
#ከቤተሰብ ያርቃል
#በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
#ህይወትን ባዶ ያደርጋል
#ተስፋ ያስቆርጣል
#ብር ይገረግራል ( ይበትናል)

ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል)
የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል
የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል
የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል
የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል
የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል
የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል )
የወገብ ሕመም ይፈጥራል

የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል
ክፉ ጠረን ያመጣል
መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል
ከባድ ላብ ይፈጥራል
ቁርጥማት ያመጣል
እግር ሰብስቦ ይይዛል
ሕልመ ሌሊት ያመጣል
ስንፈተ ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል
ትዳር ማስጠላት

ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት
ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ)
ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት
ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ
ጋዝ መብዛት
ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል

የበታችነት ስሜት መሰማት
ሀገር ለሀገር ማዞር
የምግብ ፍላጎት መዝጋት
ማክሳት (ማቅጨጭ)
ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ )

#ሌሊት ማቃዠት
#ማጮህ
#በሕልም ማስጨነቅ
#ጥርስ ማንቀራጨጭ
#በሕልም መሽናት
#ጥቁር ውሻ፣ድመት፣በሬ፣አንበሳ፣ነብር ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር
#ስኳር ፣ግፊት፣አስም፣ኩላሊት ማምጣት ወዘተ

#የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል

በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ ጸሎት እነሆ


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ሰብእ የአብ ስሙ ያብሸልሽል የወልድ ስሙ ያብሸልሽል የመንፈስ ቅዱስ ስሙ ያብሸልሽል ።

ያአብ ስሙ በለስ የወልድ ስሙ በለስ የመንፈስ ቅዱስ ስሙ ቅብአ በለስ ።
በዕፀ ቆጵሮስ ወቴወድሮስ አንተ ዓይነት ወዓይነ ጥላ ውፃእ አለህ ቃለ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እምላእለ ገብርከ እገሌ .......

ክርስቶስ አምላኪየ በምራቅከ ቅዱስ ከሠትከ አዕይንተ እውራን ወበቃልከ ይትፌወሱ ድውያን ለዛቲ ነፍስ ህምምት ወጥውቅት ፈውስ ወአውጽእ ለዝንቱ ዓይነት ወዓይነ ጥላ እምላእለ ገብርከ እገሌ......

አንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ሰብእ እራሕቅ እምላእሌየ በሳዶር በአላዶር በዳናት በአዴራ በሮዳስ በአምስቱ ቅንዋተ መስቀሉ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ረሀቅ ወሰስል እምላእሌየ ለገብርከ እገሌ

ገቢር
#በ49 ዘቢብ አዘጋጅቶ ለሰባት ቀን በሰባት በሰባቱ ላይ ሰባት ሰባት ጊዜ እየፀለዩ ሰባት ቀን የፀለዩበትን ዘቢብ መብላት ለሰባት ቀን በባዶ ሆድ በንፅህና መፀለይ መፀለይ ለማይችል ሰው እየፀለዩ ማብላት ነው ።
ይህ ጸሎት ትክክለኛ የሊቃውንት አባቶቻችን የአይነ ጥላ ማስለቀቂያ ወሳኝ መፍትሔ ነው የችግሩ ተጠቂዎች ብትጠቀሙት ለውጡን በአጭር ቀን ማየት ትችላላችሁ
በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር በማድረግ ታጋሯቸው ዘንድ ምኞቴ ነው መልካም ስራ ለራስ ነው።
በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ እውቀትን ይሸምቱ

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

09 12 99 97 05
በስራ ሰዓት ይደውሉ