Get Mystery Box with random crypto!

#እፀ  አንበልብል  ምንድነው ??? #በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉልን። እፀ  አንበልብል ማለ | መርጌታ አለምአየሁ

#እፀ  አንበልብል  ምንድነው ???

#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉልን።

እፀ  አንበልብል ማለት ቁጥቋጦ መሰል በበረሃ ፣ በቆላማ ቦታና በወይና ደጋማ ቦታ የምትገኝ እፅዋት  ስትሆን ዋናጥቅሟም

#ትምህርት አልገባው ላለሰው
#የተማረውን ለሚረሳ ሰው
#የሰማውን ለሚረሳ ሰው
#ትምህርት ለሚያስጠላው ሰው
#አእምሮ ለሚደነዝዝ ሰው
#አንቦ ገብቶ ፈተና ለማይመጣለት ሰው ወይም ፈተና ለሚበላሽበት ሰው

ወሳኝ መፍትሔ ሰጭ እፅዋትናት
#አይምሮን ንቁና ቀልጣፋ ታደርጋለች
#ንቃተ ህሊና ትጨምራች
#የተማሩት በአእምሮ ውስጥ እንዳይረሳ ታደርጋለች
#የማንበብና የማስታወስ ችሎታን ትጨምራች።
#የሚያውቁትን ነገር እስከ ዘመነ እርጅና አታስረሳም።

አሰራሩም እንደሚከተለው ይብራራል።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መክስተ ጥበብ ወአእምሮ  ወዘኢያገድፍ

ምድርቃኤል 3  አቅናኤል 3 አትርኮን 3 አትርጋዎን 3 ደምር ግምር 3 ቤት ጤት ፌ  ታኦስ ስጥጥ ወብትክ ግልባቤ ልብየ ለገብር እገሌ ......ስምን ማስገባት።
            ገቢር
#1ኛየእፀ አንበልብልን ስር በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ፈጭቶ አልሞ ዱቄቱን ለአዋቂ 7 ለህፃን  2

  የስኳር ማንኪያ ዱቄት በንፁህ ወለላ ማር ለውሶ  በንፅህና ጥዋት ጥዋት ለ 7ቀን ቢቀምሱትና   ቢያቀምሱት ወስሙ ይመርሆ ሀበግብሩ እንዲሉ ሊቃውንት ነበልባል ታደርጋለች ።
#2ኛ የቀጠጥና አበባ
የፅጌረዳ አበባ
የቀጋ አበባ
የምስርች አበባ
ሁሉንም በአንድ ለቅሞ አድርቆ ፈጭቶ ዱቄቱን በሁለት ሾርባ ማንኪያ ማር ቀላቅሎ ለሰባት ቀን መቅመስ።

ይህ የተፈተነና የታመነ የሊቃውንት አባቶች  ሚስጥር ነው በንፅህና  ተጠቅሞ እራስን ማደስና መቀየር ይቻላል እፅዋቷ ጎንደር ጎጃም ወሎ ትገኛለች።

የሚከለከሉ ነገሮች
አልኮል መጠጥ
ፆታዊ ግንኝነት
ተልባ ድንች ጎመን
ለአስራ አራት ቀን 14
አለመጠቀምነው።

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ በቤተዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ
#09 12 99 97 05  በስራ ሰዓት ይደውሉ
#እናመሰግናለን