Get Mystery Box with random crypto!

#ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ብልፅግና  በያ | መርጌታ አለምአየሁ

#ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት 
ብልፅግና  በያላችሁበት ተመኘሁ
በቅንነት ሼር ያድርጉ

#ዛሬ ስለአንዲት ፈውሰ ብዙና ታምረኛ  እፅዋት አጠቃቀም  ልግለፅላችሁ።

ሰለቢላ ( እፀ ስልብያ )

ስንቶቻችን ነን ስለዚች እፅ ድንቅ ሥራ ምናውቅ ?

እች እፅ ተፈጥሮዋ አረምሰል ትንሽ የአረም ዝርያ ስትሆን ቅጠሏ የማሽላ ቅጠል ይመስላል ።
መገኛዋም ወይና ደጋና ደጋማ ቦታ በብዛት ትገኛለች ገደላገደልና ጥጋጥግ ቦታ ትመርጣለች።

እች እፅ ዘርፈብዙ ጥቅም ሲኖራት ለምሳሌ ፦
#1ኛለቤት ሰላቢ መመለሻ ስራን ከአቱችና ከምድር እንቧይ ስርጋ  ቀምሞ ቢቻል ቤቱን ወደቀኝ አዙሮ ከበራፍ መቅበር ካልተቻለግን ቤትውስ ማስቀመጥ።

#2ኛለገንዘብ ሰላቢ ይህን ቅመም ቀምሞ ከአምስት ሳንቲም እስከ ሁለት መቶብር አብሮ ከትቦ ከሳጥን ማስቀመጥ ብርን አያሰልብም።

#4ኛገንዘብ ይዞወቶ አንድም ነገር ውልሳይሰራበት ብንብንብሎ ለሚያልቅበት ሰው እችን እፅ ከእጎች ስርጋር አልሞ ዱቄቱን ለ3 ቀን በማር ቢቀምስ ገንዘቡ አይባክንበትም በረከትያድርበታል።

#5ኛእውቀቱን ለተሰለበ ሰው ሰለቢላ የምድር እንቧይ የእንጎችት ስሮችን በአንድ አልሞ 7 የስኳር ማንኪያ ለ7 ቀን በማር ቢቀምስ የተሰለበ እውቀቱ ይመለስለታል አይምሮው ይታደሳል እንደልጅነቱ ይሆናል።

#6ኛጉልበቱ ወይም አቅሙ ደካማ ለሆነሰው ለመመደክመው ሰው የሰለቢላ ስር አልሞ በገብስ ቂጣ ለተወሰነ ቀን ቢበሉት ጉልበታም ጠንካራ ያደርጋል አቅምን ይመልሳል ።

#7ኛለሯጭ ሰው ስሯን ከሽነት ስር ቅርፍት ጋር ቀምሞ አልሞ በዳጉሳ ቂጣ እየጋገሩ ጥዋት ጥዋት ቢበሉት ጠንካራ ሩጦ አይደክም ፈጣን ጉልበታም ያደርጋል ሩጦ አይቀደምም ያሸንፋልእንጅ።

#8ኛከብት ሀብትና ንብረት እየሞተ አረባለት ላለሰው ለደህየሰው ሰላቢላስር   የዶግስር የሽነት ስር ሁሉንም በአንድ አዘጋጅቶ በተፈጨ ገብስ ጥሬ ጨው ጨምሮ ሁሉንም ከብቶች ማብላት ከብት ሀብት ንብረት ያረባል እንዳይሞቱ ያደርጋል በፍጥነት ይረባሉ።

#9ኛሰለቢላ እጿን ግቢ ውስጥ ተክሎ አፅድቆ ድንጋይ ለብሶ ( ኤሊ ) የምትባለውን እንስሳት ግቢውስጥ ቢያስቀምጧትና ኢሊዋ የሰለቢላዋን ቅጠል እየበላች ከኖረች መፍትሔ ሀብት ምህሳበ ሀብት ( ሀብተ ሰብስብ ) ትሆናለች በአጭር ጊዜ ታከብራለች።

#10ኛለገብያ የሰለቢላ ስር የሞይደር ስር የዋርካ ተቀፅላ የቁልቋል ተቀፅላ የኤሊ አፅም 7 የእፀ መፍርህ ፍሬ ሁሉንም በሽቶ አጣፍጦ አንግሶ ቢይዙት ገብያን ይከፍታል ሰውን ይስባል።


#11ኛለእበጥ በሽታ ሁለመናዋን ወቅጦ አልሞ በእርጥብ ከበጡላይ ማሸግነው እበጡን ያጠፋዋል።

#12ኛአይኑ ለፈዘዘ ሰው ሞራለሸፈነው ሰው የሰለቢላ ቅጠል አልቲት የበርበሬ ፍሬ ደቀሐሶ አልሞ  በፍየል በበግ ሐሞት ለውሶ መቀባት ከተቻለ የአሳ ሐሞት መጨመር ወሳኝነው አይኑን ቁልጭ ያደርገዋል።

ከዚህም በተጨማሪ  እጿ ፈዋሽና ፈጣን መፍትሔ ሰጭናት

እፅ የሀዩ ወእፅ ይቀትል

እፅዋቷ የምታገኟት ተጠቀሙባት እሙን የአባቶች ጥበብ ነው

09 12 99 97 05
በስራ ሰአት ይደውሉ ።

ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸርና ላይክ ያድርጉ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል