Get Mystery Box with random crypto!

Gumaa Saaqqataa

የሰርጥ አድራሻ: @gumaaoro
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 42.17K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2024-04-02 05:03:53 እየተደረገላቸው ይገኛሉ ።

$$$$$$$$ ቆላ ድባ $$$$$$$

ቆላ ድባ ከተማ ከጯሂት በመኪና የ 10 ደቂቃ አካባቢ ረቀት ያላት ጎረቤት ከተማ ስትሆን ትላንት መጋቢት 19 ( ረመዷን 18) አንድ ሙስሊም ወንድማችን ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ላይ አፍነው ወስደውታል አስከ አሁን በምን አይነት ሁኔታ እንዳለ ምንም አይነት መረጃ የለም ።

የዘረፋው ጉዳይ በጣም የከፋ ነው ቀበሌ 18 ገንፎ ቁጭ ከምትባል ትንሽ ሰፈር በአንድ ሌሊት ብቻ ስምንት ቤቶች ተዘርፈው አድረዋል ።
ይህን ሁሉ ችግር ከፊቱ ላይ ሲፈፀም የተመለከተው እና ከህዝበ ሙስሊሙም በየ ቀኑ የድረሱልን ሪፓርት የሚደርሰው የከተማችን እስልምና ጉዳዩች ምክር ቤት ( መጅሊስ) ችግሩን ተረድቶ ያለውን ግፍ አለም ያውቀው ዘንድ መግለጫ ለማውጣት ቢስማማም መግለጫው ከከተማ አስተዳደሩ እና ከፋኖ ጋር ያራርቀናል ባሉ ግለሰቦች አማካኝነት መግለጫው ሊቀር( ሊደናቀፍ ) ችሏል ።

የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ እስከ አሁን የዘረዘርኩት ከብዙው በጣም ትንሹን ነው ፣እየታሰበብን የለው ደግሞ እጅግ በጣም የከፋ ነው ፣ ትላንት በግልፅ የገደለን መስጅዳችን ያቃጠለ ፓሊስ እና ሚሊሻ ዛሬም በድብቅ ከአጥፊወች ጋር አብሮ ሲሰራ እያየን ነው ለዚያም ነው የጎንደር ሙስሊም ምንም አይነት ወንጀል ሲፈፀምበት ፓሊስ ጣቢያ ሂዶ ሪፓርት አያደርግም ( ሁኔታ አይሞላም) ምክንያቱም የፀጥታ አካላት በተደጋጋሚ ከተጎጂው ይልቅ ለአጥቂው ወግነው ስላያቸው ።
ስለዚህ ከዚህ በላይ ገዳቱ ሳይከፋ ሁሉም ሙስሊም በዚህ በተከበረው ወር ዱዓ በማድረግ ፣ለመንግስት ቅርበት ያላችሁ ለመንግስት ግፊት በማድረግ ፣ለመጅሊስ ቅርበት ያላችሁ ወንድሞችም መጅሊሱ ሊፈፅማቸው ከሚገቡ ግዳጆች ሁሉ ከዚህ በላይ ከባድ ሀላፊነት ስለሌለው ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥቶ እንዲንቀሳቀስ ግፊት በማድረግ ሀላፊነታችሁን ተወጡ በማለት በአላህ ስም እንጠይቃለን ።

ከላይ የተዘረዘሩት መረጃወች በሙሉ ምንም አይነት ውሸት እና ግነት እንደለሌባቸው ከተጠቀሱ ቦታወች በመደወል ማረጋገጥ ይቻላል እንኳን የለሌ ግነት እና ውሸት ልጨምር ያለውንም እውነት በአግባቡ መግለፅ አልቻልኩም ።

ተፃፈ በ የጎንደር ሙስሊሞች ድምፅ

መጋቢት 20/2016 አ ል
13.2K viewsGumaa Saaqataa, 02:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-07 01:30:34
ቤይሩት ላይ ለሚገኝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ይህንን ጉዳይ በፍጥነት በማድረስ ይህች እህታችንን እንታደግ። ሆስፒታል ውስጥ እጆቿ ከአልጋው ብረት ጋር ታስረው በምታዩት መልኩ እየተሰቃየች ትገኛለች
14.2K viewsGumaa Saaqataa, 22:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-06 16:10:14
Mooyyaletti nu yaama! Eebbaa waggaa 100ssoo Magaala Mooyyalee, Guraandhala 30, 2016. Irraa hin hafamuu! Eebba tana sababeeffachuun, misoomaa Mooyyalee kha mulachaa jiruu, tokkummaan bira haa dhaabbannuu.

ሞያሌ እየተጠራችን ነው! የሞያሌ ከተማ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበር ይካቲት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ይካሄዳል ።ኑ ሞያሌን እናልማት በጋራ እንደግፈት።

Moyale is calling us! 100th Year Anniversary Celebration of Moyale City on March 09,2024. Let's support Moyale's development in unison.
13.0K viewsGumaa Saaqataa, 13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-06 14:07:03
በነገራችን ላይ የ ሮመዳን ጾም ሊገባ አንድ እና ሁለት ሳምንት ሲቀረው ከአማራ ክልል የሚንደረደር ወራሪ ሀይል ከመቸውም ግዜ በተለየ እና ሰፋ ባለ ሁኔታ በወሎ ኦሮሞ ላይ ጦርነት መክፈት ከጀመረ አምስተኛ አመቱን እየያዘ ነው። (ያለፉት አመታት ጠነከረ እንጂ ያ ህዝብ ለአራት መቶ አመት እረፍት ኖሮት አያውቅም)

ከአመት አመት እራሳቸው ጦርነት እየከፈቱ ሬሳቸውን በሽማግሌ ለምነው የሚወስዱ ጉዶች። ዛሬም እየሆነ ያለው ይሄው ነው።
13.9K viewsGumaa Saaqataa, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-29 00:53:49
12.7K viewsGumaa Saaqataa, 21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-24 16:48:58 በነዚህ ሶስት ወራት ውስጥ ፊንፍኔ ውስጥ ሲከሰቱ ከነበሩት እሳት አደጋዎች ዙሪያ ምርመራ እንዲደረግ እና ሰው ሰራሽ(ሆን ተብሎ የተፈጸመ) የመሆን እድል እንዳላቸው ስጽፍ ነበር ። ዛሬ አዲስ እስታንዳርድ የፌደራል ፖሊስን ምንጭ በማድረግ እንደዘገበው
ባለፉት ወራት ከደረሱት የእሳት አደጋዎች አስራ አምስቱ ሆን ተብሎ የተፈጸሙ እንደሆኑ ዘግቧል።
12.6K viewsGumaa Saaqataa, 13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-23 22:50:16
ሸዋሮቢት ከአማራ አራጆች ያመለጠ መምህር
22.0K viewsGumaa Saaqataa, 19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-23 16:06:59
ባለፉት ጥቂት ቀናት የአባቴ ወንድም ሞቶ ከኔትዎርክ ርቄ ስለነበረ በወሎ ወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ስላለው ከስፍራው ካለ ያገኘሁት እደንጋጭ ነው።

በዛሬው እለት ከፊንፍኔ ወደ ወሎ እየተጓዙ የነበሩ ስምነት የኦሮሞ ተወላጆች በአማራ ክልል ውስጥ እራሱን ፋኖ በማለት በሰየመ ሀይል ከመኪና እንዲወርዱ ከተደረገ ቦሀላ የተገደሉ ሲሆን ከስምንቱ አምስቱ የወሎ ዩኒቨርስቲ መምህራን የሆኑ የኦሮሞ ተወላጆች ሲሆኑ ሶስቱ እንስቶች ከአረብ ሀገር ተመልሰው ወደ ትውልድ መንደራቸው እየተመለሱ የነበሩ እንደሆኑ አረጋግጠናል።
14.4K viewsGumaa Saaqataa, 13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-21 14:42:01
እውነት ተናጋሪ ይመሰክራል
17.9K viewsGumaa Saaqataa, 11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-20 23:50:18
እየተነኮሳቹ ነገ ተጨፈጨፍን?
19.9K viewsGumaa Saaqataa, 20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ