Get Mystery Box with random crypto!

Gumaa Saaqqataa

የሰርጥ አድራሻ: @gumaaoro
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 42.17K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2024-04-12 18:04:08 በበኩሌ "ዳለቻ" የሚባልን እጅግ የገለማ ሰው ከማንም በፊት ማውገዝ ያለብን እኛ ነን ብየ አምናለሁ
13.3K viewsGumaa Saaqataa, 15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 17:29:36
" ፋኖ ናሁሰናይ እና አርቲስት አዲስአለም ጌታነህ ምንም ግንኙነት የላቸውም" ለምትሉ
13.7K viewsGumaa Saaqataa, 14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 15:34:59
ፋኖ በፊንፍኔ
16.2K viewsGumaa Saaqataa, 12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 15:23:24
ለፊንፍኔ ፖሊስ...
ዛሬ መሀል ከተማ ውስጥ ሲታኮስ የነበረው እና የጎንደር ፋኖ መሪ ናሁሰናይ አንድአርጌ እና ግብረአበሮቻቸው እንዲሁም መሀል ከተማ ውስጥ የሽብር መጠንሰሻ ምሽጋቸው የሆነችው እና በፊንፍኔ ከተማ ውስጥ ያለችው የናሁሰናይ አንድአርጌ ፍቅረኛ አርቲስት አዲስአለም ጌታነህ በፍጥነት ተጠያቂ ልትሆን ይገባል። በዚህች ሳምንት አብረው እንደነበሩ የሚያሳይ ጭምር ማስረጃ ለመስጠት ዝግጁ ነን።
13.8K viewsGumaa Saaqataa, 12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 14:17:17
የጎንደር ፋኖ መሪ የነበረው ናሁሰናይ ዛሬ ፊንፍኔ ሚሊዮን አዳራሽ ውስጥ ከጓደኞቹ ጋር ለማምለጥ በመሞከሩ ተኩስ ከፍቶ ከነ አባላቱ ተገድሏል።
(ለማምለጥ በመሞከር አንድ ባለ ተሽከርካሪን ለማስገደድ ቢሞክሩሞ አልተባበር በማለቱ ገድለውታል)
13.5K viewsGumaa Saaqataa, 11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 22:24:21 ነገ የሚሸማቀቁት የገዳዮች ልጆች እንጂ የበቴ ኡርጌሳ ልጆች አይደሉም
14.6K viewsGumaa Saaqataa, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 20:43:15
15.1K viewsGumaa Saaqataa, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 17:09:40
Madoo keenya Namni 2 Hospitaala Adaamaaraa Gara Finfinnee Xuqur Anbessaa fii Al Artii Hospitaalatti Riferiin Ergamanii Jiran
14.8K viewsGumaa Saaqataa, 14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 15:45:46
በቴ Inspiration ነበር፣ የአዛውንቶች መጦርያ በሚመስለው ፖለቲካችን ውስጥ ወጣት ሆኖ መድመቅ እንደሚቻል ማሳያ ነው፣የአዕምሮ ህሙማን ማገገሚያ በሚመስለው ፖለቲካ ውስጥ ጥቂት ባለ ብሩህ አዕምሮ ከሆኑት አንዱ ሆኖ ታይቷል::
በተረት የተሞላ ትርክት ውስጥ ታሪክን አብጥርጥሮ በማንበብ ያለ ድካም የሚሞግት አንበሳ….
አንድም ቀን አንገቱን ዝቅ ያላደረገ፣እስሮችና ድብደባዎች ፈሪ ያላደረጉት፣ምንም ቢደርስበት እንደ ብርቱ ብረት የማይሰበር ነበር…
የዚህ ልጅ ግድያ በሰው ደም የማይጠረቃው ፖለቲካችን ቅጥያ፣ዛሬም ድረስ ሀገሪቷ ለሀሳብ ፍጥጫ ምላሿ የጠብመንጃ እርግጫ መሆኑን ያሳያል፡፡
በቴን የገደለ ማንኛውም ቡድን በቴን ሳይሆን በሀሳብ መታግልን የሚፀየፍ፣እንዲሁም በቴ የሚወክለውን ሀሳብ እሱን በመግደል ፀጥ ለማሰኘት ያደረገው መጣጣር ነው፣ ይሄ የሚሳካ አይደለም! ሀሳብን በጥይት እሩምታ ማሸነፍ አይቻልም! በቴ መንገድ ነው፣በቴ ሀሳብ ነው!
ባለፉት ዓመታት እንዳየነው እንዲህ ያሉ ግድያዎች ምንም እውነታቸው ሲወጣ ስላላየን ዛሬም ተመሳሳይ ምላሽ አልባ ጥያቄ መጠየቁ አሰልቺ ነው
መቼም አንረሳህም በቴ፣መቼም!

Nur Ali
15.8K viewsGumaa Saaqataa, 12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 15:14:28
በባህርዳር ከተማ ለፋኖ ገንዘብ እንዲያዋጡ የተነገራቸው የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑት የከተማው ነዋሪ አቶ ሙሄ የተጠየቁትን በሰአቱ ባለመስጠታቸው በትናንትናው እለት ከ ከሁለት ልጆቻቸው እና ከጎረቤታቸው ጋር ከመስጂድ ሰግደው ሲወጡ አራቱም በጥይት ተደብድበው የተገደሉ ሲሆን የቀብር ስነስርአታቸው ዛሬ ተፈጽሟል።
13.8K viewsGumaa Saaqataa, 12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ