Get Mystery Box with random crypto!

Gumaa Saaqqataa

የሰርጥ አድራሻ: @gumaaoro
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 42.17K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2024-01-09 19:42:55
የፋኖ "ያልታወቁ ሀይሎች ገዳይ ቡድን"
13.4K viewsGumaa Saaqataa, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-09 18:55:41
አልተያዘም

<<ሼህ አብዱ ያሲንን በመግደል የሚጠረጠረው መሀመድ ሽኩር አበባው በቁጥጥር ስር ለማዋል ፖሊስ ክትትሉን አጠናክሮ ቀጥሏል። አንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች ተጠርጠሪው እንደተያዘ በማስመሰል የሚያሰራጩት መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል ።
   
ተጠርጣሪውን ለመያዝ ክትትሉ ቀጥሏል፡፡ ነገር ግን ግለሰቡ እንደተያዘ ተደርጎ የተሰራጨው መረጃ ሀሰት መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተጠርጣሪው ሳይያዝ እንደ ተያዘ አድርጎ መረጃ ማሰራጨት ተገቢ እንዳልሆነ አዲስ አበባ ፖሊስ እየገለፀ መሀመድ ሽኩር አበባው ያለበትን የሚያውቅም ሆነ ማነኛውም መረጃ ያለው በስልክ ቁጥር 011-1-11-01-11 ወይም በነፃ ስልክ ቁጥር 991 መረጃ በመስጠት ተባብሩ  በማለት ፖሊስ ጠይቋል።
14.8K viewsGumaa Saaqataa, 15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-09 14:34:13
የተጻፈ ታሪክ በማስረጃ ይሻሻላል።
ቤተክርስትያን ውስጥ የተወሸቀው ሀይል ግን ለሌላ እምነት ያለው ጥላቻ ከትናንት ይበልጥ እየጠነከረ ነው።
ዛሬ ትናንት አይደለም። እነዚህን ሀይሎች በአደባባይ መሞገት፣ እውነቷንም መናገር ግድ ይላል።

በኦርቶዶክስ ጀርባ ተፈናጦ የአማራን የኪሳራ ፖለቲካን በማራመድ ህዝቦችን ለማጫረስ የሚደረገውን ሩጫ ማስቆም የሁላችን ግዴታ ነው።

ኢማም አህመድ ቢን ኢብራሂም ቢን ጋዚ ወራሪ ሳይሆን ለአንድ ሺ አመት ገደማ በሙስሊሙ ላይ የተጫነውን የስቃይ ቀንበር ለጊዜውም ቢሆን ያሽቀነጠረ፥ የአምባገነን ነገስታት እብሪት የገደበ ታላቅ ጀብድ ሰርተው ያለፉ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ንጉስ ናቸው።
12.6K viewsGumaa Saaqataa, 11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-07 14:25:23
በእጁ እያሳየን ያለው ግን አልአቅሳ መስጂድን እንደሆነ አውቆ ይሆን?
14.7K viewsGumaa Saaqataa, 11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-06 23:51:50
"ሲኦል ባዶ ናት። ሰይጣኖቹ ሁሉ እዚህ ናቸው" የሚለው አባባል ጥንቅቅ ያለ እውነት ነው።
እኚህ ትልቅ አዛውንት ላይ ቃታ ስበው የሚገድሉ እጆች የሚገኙት እጆች ኢትዮጵያ ብቻ ይመስለኛል።
15.9K viewsGumaa Saaqataa, 20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-01 20:24:46
Elias meseret
12.6K viewsGumaa Saaqataa, 17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-01 17:20:24 ፈጽሞ የማይቆጨኝ ነገር አለ። ከ2018 ጀምሮ እነዚህ ሰዎች ወለጋ ላይ እቅዳቸውን ለማስፈጸም ቤተክርስትያንን ሽፋን አድርገው እየተንቀሳቀሱ እንዳለ ስገልጽ (ጸረ ቤተክርስትያን ተደርጌ) በብዙዎች በጠላትነት ስቀረጽ ነበር ።

በወለጋ ውስጥ የመንግስት ሀይሎች ፋኖን በማስልጠን ላይ እንዳለ ስገልጽ ፣ 2019 በቦታው ተገኝቼ ከማህበረሰቡ ያረጋገጥኩትን ( ኦሮሞን ካጠቁ ቦሀላ መሳሪያቸውን ቤተክርስትያን ውስጥ እየደበቁ እንዳሉ) በማስረጃ ስናገር የFb አካውንቴን ጭምር ከሚያስዘጉት በአብዛኛው በብልጽግናም እንደነበረ እኔም እነሱም እናውቃለን።
ይህን ቤተ እምነት ውስጥ የተሸሸገ ሀይል ትናንት ማስቆም ሲኖርባቹ ስታበረታቱ ከርማቹ ዛሬ አናታቹ ላይ ሽንቱን መሽናት ላይ ደርሷል።
13.1K viewsGumaa Saaqataa, 14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-31 21:18:52
13.6K viewsGumaa Saaqataa, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-31 16:19:16
ከህግ አንጻር ያለኝ ጥያቄ

ህገ ታቦቱን አውጥተው ምእመኑ በተሰበሰበበት ስም ጠቅሰው "ጠቅላይ ሚንስትሩን ግደሉ" (ግንባሩን በሉት) በማለት በአዋጅ ለሚያስነግር ጳጳስ ሊጠየቅበት አይገባም?
14.3K viewsGumaa Saaqataa, 13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-28 17:05:06
በትናንትናው እለት ራሱን ፋኖ በማለት የሚጠራው ጃንጃዊድ ስብስብ ሰላሌ ደራ ላይ በፈጸመው ጥቃት ያለመውን ሳይሆን ውጤቱ በተቃራኒው ሆኖበት በጣት የሚቆጠሩ ብቻ በህይወት ሲተርፉ የቀረው በጠቅላላው የጥይት ራት ሆኗል።
"እነዚህ ሰዎች በተከታታይ ደራ ላይ ወረራ ለመፈጸም ምን አነሳሳቸው ካልን የወረዳው ብልጽግና ሀላፊዎች እነሱ ራሳቸው ፋኖዎች በመሆናቸው ነው።
ለማሳያ ያህል ይህንን ሰው እንመልከት።
ጌታቸው ስዩም የFb ስሙ "ነበልባል" ሲሆን ከወራቶች በፊት ፊንፍኔ ውስጥ ካሉ ሰዎቻቸው ጋር እየመከረ ባለበት በቁጥጥር ስር ሲውል ከእስር ቤት እንዲወጣ ከፍተኛ ርብርብ ያደረገው የወረዳው ካቢኔ ሲሆን ስራ ላይ ያልነበረበትን የ6 ወር ደሞዙን ጭምር ከደራ ወረዳ በጀት ላይ እንዲከፈለው ጭምር ተደርጓል።
ጠዋት ጠዋት ብልጽግና የሚጫወቱ ምሽት የፋኖን ሀይል በቤቱ አሰባስቦ ወረራ የሚያስፈጽሙት የደራ ወረዳ ብልጽግና ሀላፊዎች ላይ ትኩረት ቢደረግ የተሻለ ነው።
18.7K viewsGumaa Saaqataa, 14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ