Get Mystery Box with random crypto!

Gumaa Saaqqataa

የሰርጥ አድራሻ: @gumaaoro
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 42.17K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2023-11-09 16:53:32
በ24 ሰአት ፊንፍኔ መግባት እንደማይቻል የተረዳው ጃንዳዊዱ ፋኖ ፊቱን ወደ ክልሉ በመመለስ ሌላ አደገኛ እልቂት እየሰነቀ ይገኛል።

የአማራው ገዳይ ቡድን ፋኖ ወደ ፊንፍኔ ያደርሰኛል በማለት የያዘውን መንገድ ተገድዶ ቢያቋርጥም ፊቱን ወደራሱ ክልል መልሶ "አማራ አይደለሁም" ያሉ የራሳቸው ማንነት ባላቸው ብሄረሰቦች ላይ ተከታታይ ዘመቻ በማድግ ላይ ይገኛሉ።
ይህ ቡድን የወሎ ኦሮሞ ተወላጆች ላይ የሞከራቸው ተከታታይ ጥቃቶች መሪዎቹን ጭምር የህይወት ዋጋ ስላስከፈላቸው ወደ ወሎ ኦሮሞ የሚያደርጉትን ወረራ በማቋረጥ ከጎንደር እና ከጎጃም የተሰባሰበው ወሮበላው ቡድን ፊቱን ወደ አገው ምድር ህዝብ ላይ መልሶ
"አገው ነኝ" ያለውን እና ባልታጠቀው ህዝብ ላይ ድምጻቸውን አጥፍተው በተከታታይ እየጨፈጨፉት ይገኛል።

ሶስት ወረዳዎችን ዘልቆ የገባው የፋኖ ታጣቂ ሀይል ግምጃቤት ከተማ ላይ ገብቶ የሚገድለውን ገድሎ አቅሙ የቻለለትን እየዘረፈ ይገኛል።
የጃዊ (ቋራ አከባቢ) የሚገኘው የአገው ህዝብ በፋኖ ሀይሎች እጅ ከወደቁ አንድ ሳምንት የሞላቸው ሲሆን ገበያ ሲገበያይ የነበረውን ህዝብ ሴት ወንድ ሳይሉ 36 ሰዎችን በጥይት ደብድበው የገደሉ ሲሆን በጃዊ የሚኖረው የአራት ቀበሌ ህዝብ ቤት ንብረቱን ጥሎ ተፈኖቅሎ ያገኛል ።
በዚህ ወረራ ውስጥ በክልሉ የመንግስት የስልጣን እርከን ላይ የሚገኙ አመራሮች ጭምር ከገዳዩ የፋኖ ቡድን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት በማድረግ አገውን የማጥፋት ዘመቻ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ።

በአሁኑ ሰአት ቁጥሩ የበዛ የዚህ ወራሪ ሀይል እንጅባራ ከተማ ለመግባት እየሞከረ ሲሆን ጥቂት የሚባሉ የአገው ወጣቶች ከተማቸውን ከዚህ ወንበዴ ቡድን ለመከላከል እየሞከሩ ቢሆንም ከትጥቅ እና ከቁጥር ብዛት አንጻር ከአቅማቸው በላይ እየሆነባቸው በመሆኑ ለሚመለከተው አካል ጥሪያቸውን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
16.6K viewsGumaa Saaqataa, 13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-09 02:23:30
Teamwork
14.0K viewsGumaa Saaqataa, 23:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-08 23:49:44
ወሎን ሊወጋ ዘምቶ ሳይመለስ ቀረ
13.2K viewsGumaa Saaqataa, 20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-08 20:52:41
በሶማሌ ክልል (በዋነኛነት “ሸለሌ ዞን፣ አፍዴሪ እና ሊበን ዞኖች) እና የተለያዩ አካባቢዎች የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ ጎርፍ እስካሁን በ27 ወረዳዎች፣ በ82 ቀበሌዎች እና በሦስት ትልልቅ ከተሞች ጎርፉ መከሰቱን እና
24 ሰዎች ሲሞቱ፣ 3 ሺሕ 600 የቁም እንስሳት ሞተዋል።

በአጠቃላይ 42 ሺሕ 301 አባወራዎች የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን፤ ከእነዚህ ውስጥ ወደ 23 ሺሕ አባወራዎች መፈናቀላቸው ተመላክቷል።

በክልሉ እየጨመረ ያለው የዝናብ መጠን እና ትንበያዎች እንደሚያሳዩት የጎርፍ አደጋው ስጋት አሁንም ከፍተኛ ነው።
17.7K viewsGumaa Saaqataa, 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-08 20:20:09
Sadaasa sagal
guyyaa fincila diddaa gabrummaa
13.5K viewsGumaa Saaqataa, 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-04 20:53:08
Jabaa booree booressa booranii
Namaa gadi ta’eet namatti roorrisa garaanii

Baala gizee jettee na waamti jirrii
Nan jibbaa ree yoo tole barrii
Dhugumaa ree ? Dhugumaa ree…?

Tokko gamasii Saamaa
Tokko gamanaa haamaa ..ana gatamaa
Eenyutu garaa laafee raafama namaa

Keenya wal ta’uu Dide Diidaa wal conqolaasaa,
Ormi wal ta’ee ija jibbaa nutti babaasaa

Yosan Getahun
13.5K viewsGumaa Saaqataa, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-30 16:42:46
ከቀናት በፊት በቴሌግራም ገጹ "ግዮን አማራ" በሚል ስም የሚጠቀመው ሰው እየፈጸመ ያለውን መጻፌ ይታወሳል። እኔ ላይ የሚደረገው ማስፈራሪያ አያሳስበኝም። አርባምንጭ ላይ ገቢ ሆኗል
17.2K viewsGumaa Saaqataa, 13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-30 16:33:55
ይህችን ምስል ብዙዎች ሲያመላልሷት ስመለከት ቼክ ለማድረግ ተገደድኩ። የፌክ ሰሪዎቹ ብቃት ባንዲራዋን ያኖሩባት ሲስተም ነው።

ምስሉ ግን ሶማሊያ ሀርጌሳ ነው
14.0K viewsGumaa Saaqataa, 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-30 15:49:37 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኛ ሆነው  መሳርያ ወደ ፊንፍኔ የማስገባት ድፍረትን ያገኙት ከስርአቱ ደካማነት ነው።

ይልቅ ከፊንፍኔ ውጭም በዚያ ድርጅት ውስጥ ከተያዙት ጋር ጥብቅ ግንኙነት ያላቸው መሰል የገንዘብ እና የመረጃ ልውውጥ የሚያደርጉት ላይ ክትትል አድርጉ።
13.2K viewsGumaa Saaqataa, 12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-29 18:23:17
"… ሚያዚያ 29 ቀን 1901 የመጀመርያው ፖሊስ በኢትዮጵያ ሲደራጅ ልዩ ክትትል ለሚያደርጉ በአዋጁ ላይ በራሳቸው ላይ "የምስጢር ዘበኛ" የሚል ጽሁፍ ያረፈበት ኮፍያ ያደረጉ ፖሊሶች ተቋቋሙ።

"የሚስጥር ዘበኛ" የሚል ምልክት ክፍያን የለበሱት ፖሊሶች ስራቸው በየመሸታ ቤቱ ይገቡና "ዛሬ እምዬ ምኒሊክን ያማቸው ሰው አለ?" ብለው ይጠይቃሉ፡፡ መሸተኛውም በአንድ ቃል "ኧረግ ያማቸው ቀርቶ ያወጋቸው የለም!" ይላል፡፡ የሚስጥሩ ዘበኛም ለመሸተኞቹ ፈገግታውን አሳይቶ እንዳመጣጡ ይመለሳል፡፡ በየቀኑ ስራው ይሄ ነው፡፡
…"
/አፄ ሀይለስላሴና የባለስልጣናቱ ገመና በኤርሚስ ሁሴን ገፅ 191-192/

(ይህን ያስታወሱኝ በዘመነ ኢህአፓ የቀረውን መነጽር አድርገው ጋዜጣ የሚያነቡ መስለው የሚከተሉ ተግባራቸው ከትናንቱ "የሚስጥር ዘበኛ" የሚለው ምልክት ጭምር
ግምባራቸው ላይ የተለጠፈባቸው የሚመስሉ ሰዎችን ሰንዳፋ ዛሬም አሰልጥኖ እያወጣ ነው? ወገን እንዘምን። አለም ጥሎን ነጉዷል)
14.9K viewsGumaa Saaqataa, 15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ