Get Mystery Box with random crypto!

የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የሰርጥ አድራሻ: @fbi_church_bella
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 565

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-03 16:57:46 “እግዚአብሔርም #በታላቅ ደስታ ደስ አሰኝቶአቸዋልና በዚያ ቀን ትልቅ መሥዋዕት አቀረቡ፥ ደስም አላቸው፤ ሴቶቹና ልጆቹም ደግሞ ደስ አላቸው፤ #የኢየሩሳሌምም #ደስታ #ከሩቅ #ተሰማ።”
— ነሀምያ 12፥43
36 views13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 17:29:22 “ሕዝቡም #በፈቃዳቸው በኢየሩሳሌም #ለመቀመጥ የወደዱትን ሰዎች ሁሉ #ባረኩ።”
— ነሀምያ 11፥2
46 views14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 13:25:53 “ሴቶች ልጆቻችንንም ለምድር አሕዛብ #አንሰጥም፥ ሴቶች ልጆቻቸውንም ለልጆቻችን #አንወስድም፤”
— ነሀምያ 10፥30
37 views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 22:43:20 ““ #ከርኅራኄህ ብዛት የተነሣ በምድረ በዳ #አልተውሃቸውም፤ ቀን የደመናው ዐምድ በመንገዳቸው ላይ #መምራቱን፣ ሌሊትም የእሳቱ ዐምድ በሚሄዱበት ላይ #ማብራቱን #አላቆመም።”
— ነሀምያ 9፥19 (አዲሱ መ.ት)
37 views19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 05:51:29 “ስለዚህም አገረ ገዡ #በኡሪምና #በቱሚም አገልግሎት የሚሰጥ #ካህን #እስኪነሣ ድረስ እጅግ ከተቀደሰው ምግብ እንዳይበሉ አዘዛቸው።”
— ነሀምያ 7፥65 (አዲሱ መ.ት)
81 views02:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 08:01:07 “ጠላቶቻችን ሁሉ ይህን #ሲሰሙ፣ በዙሪያችን ያሉ አሕዛብ ሁሉ #ፈሩ፤ #በራሳቸው መተማመንም አልቻሉም፤ ምክንያቱም ይህ ሥራ የተከናወነው #በአምላካችን ርዳታ መሆኑን ተገንዝበዋል።”
— ነሀምያ 6፥16 (አዲሱ መ.ት)
13 views05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 07:43:25 “ከዚያም #ሰንባላጥ ለአምስተኛ ጊዜ ያንኑ #መልእክት በረዳቱ ላከብኝ፤ በእጁም #ማኅተም #የሌለው ያልታሸገ ደብዳቤ ይዞ ነበር፤”
— ነሀምያ 6፥5 (አዲሱ መ.ት)
39 views04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 11:11:03 “አምላኬ ሆይ፤ ለዚህ ሕዝብ ያደረግሁትን ሁሉ, #በበጎነት #አስብልኝ።”
— ነሀምያ 5፥19 (አዲሱ መ.ት)
52 views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 05:19:46 “ሕዝቡ #ከልቡ ስለሚሠራ፣ #ቅጥሩን እኩሌታው ድረስ #መልሰን ሠራነው።”
— ነሀምያ 4፥6 (አዲሱ መ.ት)
27 views02:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-18 21:45:56 “ሊቀ ካህናቱ ኤልያሴብና ወንድሞቹ ካህናት ለሥራ #ተነሡ፤ የበጎች በር የተባለውንም እንደ ገና #ሠሩ። #ቀደሱት፤ መዝጊያዎቹንም በየቦታቸው ላይ አቆሙ። መቶ ማማ እስከሚባለው ግንብና ሐናንኤል ማማ ተብሎ እስከሚጠራው ድረስ #ሠርተው #ቀደሱት፤”
— ነሀምያ 3፥1 (አዲሱ መ.ት)
43 viewsedited  18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ