Get Mystery Box with random crypto!

የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የሰርጥ አድራሻ: @fbi_church_bella
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 565

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-24 08:15:56 “እግዚአብሔርም ኖኅን፥ በመርከብም ከእርሱ ጋር የነበረውን አራዊቱን ሁሉ፥ እንስሳውንም ሁሉ #አሰበ፤ እግዚአብሔርም በምድር ላይ ነፋስን አሳለፈ፥ ውኃውም #ጎደለ፤”
— ዘፍጥረት 8፥1
49 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 04:53:33 “እግዚአብሔርም ኖኅን አለው፦ አንተ ቤተሰቦችህን ሁሉ ይዘህ ወደ መርከብ #ግባ፤ #በዚህ_ትውልድ_በፊቴ_ጻድቅ ሆነህ አይቼሃለሁና።”
— ዘፍጥረት 7፥1
68 views01:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 09:49:24 “ኖኅም እንዲሁ አደረገ፤ እግዚአብሔር #እንዳዘዘው ሁሉ እንዲሁ #አደረገ።”
— ዘፍጥረት 6፥22
23 views06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 12:15:46 “የአዳም #የትውልዱ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር አዳምን #በፈጠረ_ቀን በእግዚአብሔር #ምሳሌ አደረገው፤”
— ዘፍጥረት 5፥1
47 viewsedited  09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 10:05:39 “መልካም ብታደርግ ፊትህ የሚበራ አይደለምን? መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በደጅ ታደባለች፤ #ፈቃድዋም ወደ አንተ ነው፥ አንተ ግን በእርስዋ #ንገሥባት።”
— ዘፍጥረት 4፥7
87 views07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 22:57:28 “እርሱም አለ፦ በገነት #ድምፅህን ሰማሁ፤ #ዕራቁቴንም ስለ ሆንሁ ፈራሁ፥ ተሸሸግሁም።”
— ዘፍጥረት 3፥10
121 views19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 23:12:55 “እግዚአብሔር አምላክም ከአዳም #የወሰዳትን_አጥንት_ሴት አድርጎ ሠራት፤ ወደ አዳምም አመጣት።”
— ዘፍጥረት 2፥22
16 views20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 23:25:47 “እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ፥ እግዚአብሔርም #ብርሃንንና ጨለማን #ለየ።”
— ዘፍጥረት 1፥4
46 views20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 23:50:31 “ነገር ግን #ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ #የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም #ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ #ትፈነጫላችሁ።”
— ሚልክያስ 4፥2
68 views20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 23:37:42 “እኔ እግዚአብሔር #አልለወጥም፤ እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፥ ስለዚህ የጠፋችሁ አይደላችሁም።”
— ሚልክያስ 3፥6
119 views20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ