Get Mystery Box with random crypto!

የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የሰርጥ አድራሻ: @fbi_church_bella
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 565

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-04-13 22:45:38 “እግዚአብሔር የወደደውን መቅደስ ይሁዳ አርክሶአልና፥ #የእንግዳውንም_አምላክ_ልጅ_ሚስት አድርጎ አግብቶአልና ይሁዳ አታልሎአል፥ በእስራኤልና በኢየሩሳሌም ውስጥ ርኵሰት ተሠርቶአል።”
— ሚልክያስ 2፥11
31 views19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 22:34:54 “ #ወድጃችኋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እናንተ ግን፦ በምን ወደድኸን? ብላችኋል። ዔሳው የያዕቆብ ወንድም አልነበረምን? ይላል እግዚአብሔር፤ ያዕቆብንም ወደድሁ፥ ዔሳውንም ጠላሁ፤”
— ሚልክያስ 1፥2
48 views19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 22:35:34 “እናንተ ደግሞ #ታገሡ፥ ልባችሁንም #አጽኑ፤ የጌታ መምጣት #ቀርቦአልና።”
— ያዕቆብ 5፥8
84 views19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 21:13:22 “ወደ እግዚአብሔር #ቅረቡ ወደ እናንተም #ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን #አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን #አጥሩ።”
— ያዕቆብ 4፥8
106 views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 21:13:06 “ከእናንተ #ጥበበኛና #አስተዋይ ማን ነው? በመልካም #አንዋዋሩ ስራውን በጥበብ #የዋህነት ያሳይ።”
— ያዕቆብ 3፥13
105 views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 23:18:48 “ምሕረትን #ለማያደርግ ምሕረት #የሌለበት #ፍርድ ይሆናልና፤ ምሕረትም በፍርድ ላይ ይመካል።”
— ያዕቆብ 2፥13
129 views20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 22:21:36 “ነገር ግን ነጻ የሚያወጣውን ፍጹም ሕግ ተመልክቶ የሚጸና፣ የሰማውን የሚያደርግና #የማይረሳ ሰው በሥራው የተባረከ ይሆናል።”
— ያዕቆብ 1፥25 (አዲሱ መ.ት)
32 views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 23:08:53 “አስቀድሞ የሚጠቅምህ #አልነበረም፤ #አሁን ግን ለአንተም ሆነ ለእኔ የሚጠቅም ሰው #ሆኖአል።”
— ፊልሞና 1፥11 (አዲሱ መ.ት)
51 views20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 22:53:29 “እኔ እስረኛ የሆንሁለትን የክርስቶስን ምስጢር ማወጅ, #እንድንችል፣ እግዚአብሔር የቃሉን በር #እንዲከፍትልን ስለ እኛ ደግሞ #ጸልዩ፤”
— ቆላስይስ 4፥3 (አዲሱ መ.ት)
32 views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 19:17:25 “በእርሱ በኩል ለእግዚአብሔር አብ ምስጋና እያቀረባችሁ፣ #በቃልም ሆነ #በተግባር የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።”
— ቆላስይስ 3፥17 (አዲሱ መ.ት)
50 views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ