Get Mystery Box with random crypto!

የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የሰርጥ አድራሻ: @fbi_church_bella
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 565

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-07-21 21:10:01 “እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ #የኀጢአት #ይቅርታ የሚገኘው #በኢየሱስ በኩል መሆኑ እንደ ተሰበከላችሁ #ዕወቁ፤”
— ሐዋርያት 13፥38 (አዲሱ መ.ት)
126 views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 19:00:27 “ጴጥሮስም ተከትሎት ከእስር ቤት #ወጣ፤ ነገር ግን #ራእይ የሚያይ መሰለው እንጂ መልአኩ የሚያደርገው ነገር #በእውን መሆኑን አላወቀም ነበር።”
— ሐዋርያት 12፥9 (አዲሱ መ.ት)
155 views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 14:25:40 “በዚህ ጊዜ፣ ‘ዮሐንስ በውሃ አጠመቀ፤ እናንተ ግን #በመንፈስቅዱስ #ትጠመቃላችሁ’ ሲል ጌታ የተናገረው ቃል ትዝ አለኝ።”
— ሐዋርያት 11፥16 (አዲሱ መ.ት)
141 views11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 19:48:09 “ጴጥሮስ ይህን እየተናገረ ሳለ፣ #ቃሉን በሰሙት ሁሉ ላይ #መንፈስቅዱስ ወረደባቸው።”
— ሐዋርያት 10፥44 (አዲሱ መ.ት)
221 views16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 20:18:44 “ሳውል ግን #እየበረታ ሄደ፤ በደማስቆ ለሚኖሩትም አይሁድ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ መሆኑን ማስረጃ እያቀረበ አፋቸውን ያስይዛቸው ነበር።”
— ሐዋርያት 9፥22 (አዲሱ መ.ት)
218 views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 21:37:52 “ፊልጶስም ፈጥኖ ወደ ሠረገላው ሄደ፤ ጃንደረባውም የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ሲያነብ ሰምቶ፣ “ለመሆኑ፣ #የምታነበውን_ታስተውለዋለህን?” አለው።”
— ሐዋርያት 8፥30 (አዲሱ መ.ት)
216 views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 12:52:04 “ሙሴም የግብፆችን ጥበብ ሁሉ ተማረ፤ #በንግግሩና #በተግባሩም ብርቱ ሆነ።”
— ሐዋርያት 7፥22 (አዲሱ መ.ት)
242 views09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 08:44:46 “እኛ ግን #በጸሎትና #በቃሉ አገልግሎት #እንተጋለን።””
— ሐዋርያት 6፥4 (አዲሱ መ.ት)
252 views05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 09:16:32 “ሐዋርያትም፣ ስለ #ስሙ #ውርደትን ለመቀበል #በመብቃታቸው #ደስ እያላቸው ከሸንጎው ወጥተው ሄዱ፤”
— ሐዋርያት 5፥41 (አዲሱ መ.ት)
261 viewsedited  06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 15:59:09 “ከእነርሱ ጋር ሊቀላቀል የደፈረ ማንም አልነበረም፤ ሆኖም ሕዝቡ እጅግ #ያከብሯቸው ነበር፤”
— ሐዋርያት 5፥13 (አዲሱ መ.ት)
254 views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ