Get Mystery Box with random crypto!

የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የሰርጥ አድራሻ: @fbi_church_bella
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 565

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-05 23:38:33 “እርሱም፦ #የዛሬ_ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ በእውነት #እመለሳለሁ፤ ሚስትህ ሣራም ልጅን #ታገኛለች አለ። ሣራም በድንኳን ደጃፍ በስተ ኋላው ሳለች ይህንን ሰማች።”
— ዘፍጥረት 18፥10
34 views20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 09:18:04 “ቃል #ኪዳኔን_ግን በሚመጣው ዓመት በዚሁ ጊዜ ሣራ ከምትወልድልህ #ከይስሐቅ ጋር #አቆማለሁ።”
— ዘፍጥረት 17፥21
59 views06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 08:10:20 “ #የእግዚአብሔር መልአክም በውኃ ምንጭ አጠገብ #በበረሀ #አገኛት፤ ምንጩም ወደ ሱር በምትወስደው መንገድ አጠገብ ነው።”
— ዘፍጥረት 16፥7
80 views05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 22:29:03 “ይህችን ምድር #ትወርሳት ዘንድ እንድሰጥህ ከከለዳውያን ዑር #ያወጣሁህ እግዚአብሔር #እኔ ነኝ አለው።”
— ዘፍጥረት 15፥7
101 views19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 08:25:55 “አብራምም የሰዶምን ንጉሥ አለው፦ ሰማይንና ምድርን ወደሚገዛ ወደ #ልዑል_እግዚአብሔር #እጄን_ከፍ_አድርጌአለሁ፤”
— ዘፍጥረት 14፥22
118 views05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 08:36:30 “ #ተነሣ በምድር በርዝመትዋም በስፋትዋም #ሂድ እርስዋን ለአንተ #እሰጣለሁና።”
— ዘፍጥረት 13፥17
130 views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 07:30:44 “እግዚአብሔርም ለአብራም #ተገለጠለትና፦ ይህችን ምድር ለዘርህ #እሰጣለሁ አለው። እርሱም ለተገለጠለት #ለእግዚአብሔር በዚያ ስፍራ #መሠውያን ሠራ።”
— ዘፍጥረት 12፥7
14 views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 09:23:23 “ስለዚህም ስምዋ #ባቢሎን ተባለ፥ እግዚአብሔር በዚያ የምድርን ቋንቋ ሁሉ #ደባልቋልና፤ ከዚያም እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ እነርሱን በትኖአቸዋል።”
— ዘፍጥረት 11፥9
33 views06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 08:23:06 “ኩሽም #ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ላይ ኃያል መሆንን ጀመረ።”
— ዘፍጥረት 10፥8
8 views05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 07:53:07 “ሴምና ያፌትም ሸማ ወስደው በጫንቃቸው ላይ አደረጉ፥ የኋሊትም ሄደው የአባታቸውን ዕራቁትነት #አለበሱ፤ ፊታቸውም ወደ ኋላ ነበረ፥ #የአባታቸውንም #ዕራቁትነት #አላዩም።”
— ዘፍጥረት 9፥23
42 views04:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ