Get Mystery Box with random crypto!

የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የሰርጥ አድራሻ: @fbi_church_bella
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 565

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-02-07 22:00:33 “የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ #የሚሠራው እርሱ ነው፤ ክብርን #ይጐናጸፋል፤ በዙፋኑ ተቀምጦ #ይገዛል፤ በዙፋኑም ላይ ካህን #ይሆናል፤ በሁለቱም መካከል ስምምነት ይኖራል።”
  — ዘካርያስ 6፥13 (አዲሱ መ.ት)
37 views19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 22:01:14 “እርሱም እንዲህ አለኝ፤ “ይህ በምድር ሁሉ ላይ የሚወጣ ርግማን ነው፤ በአንደኛው በኩል እንደ ተጻፈው #የሚሰርቅ ሁሉ ይጠፋል፤ በሌላው በኩል ደግሞ እንደ ተጻፈው #በሐሰትየሚምል ሁሉ ይጠፋልና።”
— ዘካርያስ 5፥3 (አዲሱ መ.ት)
59 views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 22:58:25 ““የዘሩባቤል #እጆች የዚህን ቤተ መቅደስ #መሠረት ጣሉ፤ #የሚፈጽሙትም የእርሱ #እጆች ናቸው። ከዚያም እግዚአብሔር ጸባኦት እኔን ወደ እናንተ እንደ #ላከኝ ታውቃላችሁ።”
— ዘካርያስ 4፥9 (አዲሱ መ.ት)
47 views19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 07:40:08 ““እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ ‘በመንገዴ #ብትሄድ፣ ትእዛዜንም #ብትጠብቅ፣ ቤቴን #ታስተዳድራለህ፤ በአደባባዮቼም ላይ #ኀላፊ ትሆናለህ፤ በዚህ በቆሙት መካከል ቦታ #እሰጥሃለሁ።”
— ዘካርያስ 3፥7 (አዲሱ መ.ት)
42 views04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 08:18:46 ““የጽዮን ልጅ ሆይ፤ #እልል በዪ፤ ደስም ይበልሽ፤ እኔ #እመጣለሁና፤ በመካከልሽም #እኖራለሁ” ይላል እግዚአብሔር።”
— ዘካርያስ 2፥10 (አዲሱ መ.ት)
61 views05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 11:51:32 ““ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ #በምሕረት ወደ ኢየሩሳሌም #እመለሳለሁ፤ በዚያም ቤቴ #እንደገና ይሠራል፤ መለኪያ ገመድም በኢየሩሳሌም ላይ ይዘረጋል’ #ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት።’”
— ዘካርያስ 1፥16 (አዲሱ መ.ት)
71 views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 10:28:13 “ስለዚህ ለሕዝቡ #ንገር፤ እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ ‘ወደ እኔ #ተመለሱ’ ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት፤ “እኔም ወደ እናንተ #እመለሳለሁ፤’ ይላል፤ እግዚአብሔር ጸባኦት፤”
— ዘካርያስ 1፥3 (አዲሱ መ.ት)
92 views07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 07:52:53 “ነገር ግን በጽዮን ተራራ ነጻ #መውጣት ይሆናል፤ የያዕቆብ ቤትም እርሷ #የተቀደሰች ትሆናለች፤ ርስታቸውን #ይወርሳሉ።”
— አብድዩ 1፥17 (አዲሱ መ.ት)
108 views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 12:54:25 “ግራ እጁን #ተንተርሻለሁ፤ ቀኝ እጁም #ዐቅፎኛል።”
— መኃልየ. 8፥3 (አዲሱ መ.ት)
118 views09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 13:03:15 “እኔ #የውዴ ነኝ፤ የእርሱም ምኞት #እኔው ነኝ።”
— መኃልየ. 7፥10 (አዲሱ መ.ት)
134 views10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ