Get Mystery Box with random crypto!

የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የሰርጥ አድራሻ: @fbi_church_bella
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 565

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-22 06:03:17 We're back!
113 views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 07:26:47 “በንጉሥ ስም የተጻፈናበቀ ለበቱ የታተመ ደብዳቤ ሊሻር ስለማይችል፣ እናንተ ደግሞ አይሁድን በተመለከተ መልካም መስሎ የታያችሁን #ሌላ #ዐዋጅ በንጉሡ ስም ጽፋችሁ በንጉሡ የቀለበት ማኅተም አትሙት።””
  — አስቴር 8፥8 (አዲሱ መ.ት)
32 views04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 05:22:00 “ከዚያም ንግሥት አስቴር እንዲህ ስትል መለሰች፤ “ #ንጉሥ ሆይ፤ በፊትህ #ሞገስ አግኝቼና ግርማዊነትህን ደስ የሚያሰኝ ከሆነ፣ #ሕይወቴን ታደጋት፤ #ልመናዬ ይህ ነው፤ #ሕዝቤን አትርፍ፤ #ጥያቄዬም ይኸው ነው።”
— አስቴር 7፥3 (አዲሱ መ.ት)
115 views02:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 20:50:56 “ከዚያም በኋላ #መርዶክዮስ ወደ ንጉሡ በር #ተመለሰ፤ #ሐማ ግን አዝኖና ራሱን ተከናንቦ በጥድፊያ ወደ ቤቱ #ሄደ።”
— አስቴር 6፥12 (አዲሱ መ.ት)
36 views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 22:45:37 “ሐማ በዚያን ቀን ደስ ብሎትና መንፈሱ ረክቶ ወጣ፤ ነገር ግን #መርዶክዮስን በንጉሡ በር ላይ ሲያየው ከተቀመጠበት #አለመነሣቱንና በፊቱም #አለመንቀጥቀጡን ሲመለከት፣ #ቊጣው በመርዶክዮስ ላይ ነደደ።”
— አስቴር 5፥9 (አዲሱ መ.ት)
16 views19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 21:40:57 “በዚህ ጊዜ አንቺ #ዝም ብትዪ፣ ለአይሁድ ርዳታና #ትድግና #ከሌላ ስፍራ ይመጣላቸዋል፤ አንቺና የአባትሽ ቤት ግን #ትጠፋላችሁ፤ ደግሞስ #አንቺ ንግሥት ለመሆን #የበቃሽው #ለዚህጊዜ እንደሆነ ማን ያውቃል?””
— አስቴር 4፥14 (አዲሱ መ.ት)
38 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 22:09:29 “መልእክተኞቹ በንጉሡ ትእዛዝ #ተቻኵለው ወጡ፤ ዐዋጁም በሱሳ ግንብ ተላለፈ። ንጉሡና ሐማ #ለመጠጣት ተቀመጡ፤ የሱሳ ከተማ ግን #ግራተጋብታ ነበር።”
— አስቴር 3፥15 (አዲሱ መ.ት)
49 views19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 05:26:45 “መርዶክዮስ #እንዳትናገር አዞአት ስለ ነበር፣ አስቴር #የየት_አገር ሰውና #የእነማን_ወገን እንደሆነች #አልገለጸችም።”
— አስቴር 2፥10 (አዲሱ መ.ት)
24 views02:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 22:03:53 “ይኸውም ንግሥት አስጢን የደስ ደስ ያላት ነበረችና #ውበቷ ለሕዝቡና ለመኳንንቱ #እንዲታይ ዘውዷን ጭና ንጉሡ ፊት እንዲያመጧት #ነበር።”
— አስቴር 1፥11 (አዲሱ መ.ት)
31 views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 23:08:49 “አምላኬ ሆይ፥ ስለዚህ #አስበኝ፤ #ለአምላኬም ቤት ያደረግሁትን #ወረታዬን አታጥፋ።”
— ነሀምያ 13፥14
19 views20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ