Get Mystery Box with random crypto!

የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የሰርጥ አድራሻ: @fbi_church_bella
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 565

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-01 23:24:34 “ደግሞም ልባቸው #እንዲጽናናና በፍቅር #እንዲተሳሰሩ፣ ፍጹም የሆነውን የመረዳት ብልጥግና #አግኝተው የእግዚአብሔር #ምስጢር የሆነውን ክርስቶስን #እንዲያውቁ እተጋለሁ፤”
— ቆላስይስ 2፥2 (አዲሱ መ.ት)
20 views20:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 09:10:39 “እኔም #በብርታት በውስጤ በሚሠራው በእርሱ #ኀይል ሁሉ #እየታገልሁ ለዚህ ዐላማ #እጥራለሁ።”
— ቆላስይስ 1፥29 (አዲሱ መ.ት)
44 views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 00:00:15 “እኔ የኢየሱስን #ማኅተም በሥጋዬ ተሸክሜአለሁና #ከእንግዲህ ወዲህ አንድ ስንኳ #አያድክመኝ።”
— ገላትያ 6፥17
30 views21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 00:07:14 “እኛ በመንፈስ #ከእምነት #የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።”
— ገላትያ 5፥5
46 views21:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 01:52:26 “በብርቱ #ይፈልጉአችኋል፥ #ለመልካም አይደለም ነገር ግን በብርቱ ትፈልጉአቸው ዘንድ በውጭ #ሊያስቀሩአችሁ ይወዳሉ።”
— ገላትያ 4፥17
56 views22:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 08:07:46 “ለአብርሃምና ለዘሩም #የተስፋው_ቃል ተነገረ። ስለ ብዙዎች እንደሚነገር፦ #ለዘሮቹም_አይልም፤ ስለ አንድ እንደሚነገር ግን፦ #ለዘርህም_ይላል፥ እርሱም #ክርስቶስ።”
— ገላትያ 3፥16
84 views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 20:19:36 “ነገር ግን #በክርስቶስ ልንጸድቅ የምንፈልግ ስንሆን ራሳችን ደግሞ #ኃጢአተኞች ሆነን ከተገኘን፥ እንግዲያስ ክርስቶስ የኃጢአት አገልጋይ ነዋ? #አይደለም።”
— ገላትያ 2፥17
96 views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 10:57:55 “ነገር ግን #እኛም ብንሆን ወይም የሰማይ #መልአክ፣ ከሰበክንላችሁ ወንጌል #የተለየ #ወንጌል ቢሰብክላችሁ እርሱ ለዘላለም #የተረገመ ይሁን።”
— ገላትያ 1፥8 (አዲሱ መ.ት)
104 views07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 07:03:45 “አይሁዳዊው #መርዶክዮስ በማዕረግ ከንጉሡ ከጠረክሲስ ቀጥሎ ሁለተኛ፣ ከአይሁድ መካከልም ቀዳሚውን ስፍራ የያዘ ሰው ነበር፤ #ለወገኖቹ መልካም በማድረጉና ለአይሁድም ሁሉ #ደኅንነት የቆመ በመሆኑ፣ በብዙዎቹ አይሁድ ወገኖቹ ዘንድ እጅግ #የተከበረ ነበር።”
— አስቴር 10፥3 (አዲሱ መ.ት)
119 views04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 06:03:20 “መርዶክዮስ በቤተ መንግሥቱ #ታዋቂ ሆነ፤ #ዝናው በየአውራጃው ሁሉ ተሰማ፤ ኀይሉም #እየበረታ ሄደ።”
— አስቴር 9፥4 (አዲሱ መ.ት)
119 views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ