Get Mystery Box with random crypto!

የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የሰርጥ አድራሻ: @fbi_church_bella
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 565

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-02-17 05:14:15 “ከዚያም፣ “ያለንበትን ችግር ይኸው ታያላችሁ፤ ኢየሩሳሌም #ፈርሳለች፤ በሮቿም በእሳት #ጋይተዋል፤ አሁንም ኑና የኢየሩሳሌምን ቅጥር እንደ ገና #እንሥራ፤ ከእንግዲህስ #መሣለቂያ_አንሆንም አልኋቸው።”
— ነሀምያ 2፥17 (አዲሱ መ.ት)
68 views02:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 07:49:11 ““እነዚህም በታላቁ #ኀይልህና በብርቱ #እጅህ የተቤዠሃቸው ባሪያዎችህና ሕዝብህ ናቸው።”
— ነሀምያ 1፥10 (አዲሱ መ.ት)
84 viewsedited  04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 12:47:00 “ቀኑም የብርሃን ወይም የጨለማ ጊዜ የሌለበት #ልዩ ቀን ይሆናል፤ ያም ቀን በእግዚአብሔር #የታወቀ ቀን ይሆናል፤ ሲመሽም #ብርሃን ይሆናል።”
— ዘካርያስ 14፥7 (አዲሱ መ.ት)
32 views09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 06:12:05 “ይህን አንድ ሦስተኛውን ክፍል ወደ እሳት አመጣለሁ፤
እንደ ብር #አነጥራቸዋለሁ፤
እንደ ወርቅም #እፈትናቸዋለሁ፤
እነርሱ ስሜን #ይጠራሉ፤
እኔም #እመልስላቸዋለሁ፤
እኔም፣ ‘ሕዝቤ ናቸው’ እላለሁ፤ እነርሱም፣ ‘እግዚአብሔር #አምላካችን ነው’ ይላሉ።””
— ዘካርያስ 13፥9 (አዲሱ መ.ት)
42 viewsedited  03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 07:33:01 “የይሁዳ መሪዎች #በልባቸው፣ ‘የኢየሩሳሌም ሕዝቦች #ብርቱ ናቸው፤ #አምላካቸው እግዚአብሔር #ጸባኦት ነውና’ ይላሉ።”
— ዘካርያስ 12፥5 (አዲሱ መ.ት)
19 viewsedited  04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 09:29:07 ““መንጋውን ለሚተው፣ ለማይረባ እረኛ ወዮለት! ...””
— ዘካርያስ 11፥17 (አዲሱ መ.ት)
37 views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 08:48:50 “በፉጨት #እጠራቸዋለሁ፤ በአንድነት #እሰበስባቸዋለሁ፤ በእርግጥ #እቤዣቸዋለሁ፤ እንደ ቀድሞው #ይበዛሉ።”
— ዘካርያስ 10፥8 (አዲሱ መ.ት)
43 views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 23:09:46 “#ሕዝቡን የራሱ #መንጋ አድርጎ በዚያ ቀን አምላካቸው እግዚአብሔር #ያድናቸዋል። #በአክሊል ላይ እንዳለ #ዕንቍ፣ በገዛ ምድሩ ላይ #ያብለጨልጫሉ።”
— ዘካርያስ 9፥16 (አዲሱ መ.ት)
17 viewsedited  20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 07:54:35 “ልታደርጓቸው የሚገባችሁ ነገሮች እነዚህ ናቸው፤ እርስ በርሳችሁ እውነትን #ተነጋገሩ፤ በአደባባያችሁም እውነትንና ትክክለኛ ፍርድን #አስፍኑ፤”
— ዘካርያስ 8፥16 (አዲሱ መ.ት)
36 views04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 22:22:33 ዘካርያስ 7 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ “እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ ‘እውነተኛ ፍትሕ #አስፍኑ፣ እርስ በርሳችሁ ምሕረትና ርኅራኄን #አድርጉ፤
¹⁰ መበለቲቱን ወይም ድኻ አደጉን፣ መጻተኛውን ወይም ድኻውን #አታስጨንቁ፤ በልባችሁም አንዳችሁ በአንዳችሁ ላይ ክፉ #አታስቡ።’
51 viewsedited  19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ