Get Mystery Box with random crypto!

የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የሰርጥ አድራሻ: @fbi_church_bella
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 565

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-01-26 23:00:19 “እኔ #የውዴ ነኝ፤ ውዴም #የእኔ ነው፤ መንጋውንም በውብ አበቦች መካከል ያሰማራል።”
— መኃልየ. 6፥3 (አዲሱ መ.ት)
166 views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 09:32:20 “እናንት የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፤ እማጠናችኋለሁ፤ ውዴን #ካገኛችሁት፣ ምን ትሉት መሰላችሁ? #በፍቅሩ #መታመሜን #ንገሩት።”
— መኃልየ. 5፥8 (አዲሱ መ.ት)
178 views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 07:52:52 “እኅቴ ሙሽራዬ፤ #የታጠረ የአትክልት ቦታ፣ ዙሪያውን #የተከበበ ምንጭ፣ የታተመም ፏፏቴ #ነሽ።”
— መኃልየ. 4፥12 (አዲሱ መ.ት)
183 views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 08:12:59 “ #እነሣለሁ በከተማይቱም #እዞራለሁ፥ ነፍሴ #የወደደችውን በጎዳናና በአደባባይ #እፈልጋለሁ፤ ፈለግሁት አላገኘሁትም።”
— መኃልየ. 3፥2
189 views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-22 05:30:13 “የወይን #ተክሉን ቦታ፣ #በማበብ ላይ ያለውን የወይን ተክል ቦታችንን፣ የሚያጠፉትን #ቀበሮዎች፣ እነዚያን ትንንሽ ቀበሮዎች አጥምዳችሁ #ያዙልን።”
  — መኃልየ. 2፥15 (አዲሱ መ.ት)
197 views02:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 00:44:04 “ውዴ ሆይ፤ #መንጋህን የት #እንደምታሰማራ፣ በቀትርም የት እንደምትመስጋቸው እባክህ #ንገረኝ፤ በወዳጆችህ መንጎች ኋላ፣ ፊቷን ሸፍና እንደምትቅበዘበዝ ሴት ለምን ልሁን?”
— መኃልየ. 1፥7 (አዲሱ መ.ት)
188 views21:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 23:49:55 ““ #አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ፤ #ታርፋለህ፤ በቀኖቹ መጨረሻም ተነሥተህ የተመደበልህን ርስት ትቀበላለህ።””
— ዳንኤል 12፥13 (አዲሱ መ.ት)
224 views20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 22:33:09 “ኪዳኑን #የሚተላለፉትን በማታለል #ያስታል፤ አምላካቸውን #የሚያውቁ ሕዝብ ግን #ጸንተው ይቃወሙታል፤ #እርምጃም ይወስዳሉ።”
— ዳንኤል 11፥32 (አዲሱ መ.ት)
221 views19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 22:38:40 “እንደ ገናም፣, #ሰው የሚመስለው ዳሰሰኝ፤ #አበረታኝም።”
— ዳንኤል 10፥18 (አዲሱ መ.ት)
29 views19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 22:46:35 “እርሱም እንዲህ ብሎ አስረዳኝ፤ “ዳንኤል ሆይ፤ አሁን #ጥበብንና #ማስተዋልን ልሰጥህ መጥቻለሁ።”
— ዳንኤል 9፥22 (አዲሱ መ.ት)
50 views19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ