Get Mystery Box with random crypto!

የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella

የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የቴሌግራም ቻናል አርማ fbi_church_bella — የዕለት ቃል-DAILY WORD_FBI CHURCH Bella
የሰርጥ አድራሻ: @fbi_church_bella
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 565

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2022-07-10 19:06:21 “ #ከጸለዩም በኋላ የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፤ #ሁሉም #በመንፈስ ቅዱስ #ተሞሉ፤ የእግዚአብሔርንም ቃል #በድፍረት ተናገሩ።”
— ሐዋርያት 4፥31 (አዲሱ መ.ት)
253 views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 09:13:52 “እንግዲህ ኀጢአታችሁ እንዲደመሰስ #ንስሓ ግቡ፤ ከመንገዳችሁም #ተመለሱ፤ ከጌታም ዘንድ #የመታደስ ዘመን #ይመጣላችኋል፤”
— ሐዋርያት 3፥19 (አዲሱ መ.ት)
267 views06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 15:29:08 “ዳዊትም ስለ እርሱ እንዲህ ይላል፤ “ ‘#ጌታን ሁል ጊዜ በፊቴ #አየዋለሁ፤ እርሱ በቀኜ ነውና፣ ከቶ #አልታወክም።”
— ሐዋርያት 2፥25 (አዲሱ መ.ት)
267 views12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 07:26:35 “...ይህ ከእናንተ ዘንድ ወደ ሰማይ ሲያርግ ያያችሁት #ኢየሱስ፣ ልክ ወደ ሰማይ ሲወጣ #እንዳያችሁት በዚሁ ሁኔታ #ይመለሳል።””
— ሐዋርያት 1፥11 (አዲሱ መ.ት)
282 views04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 12:56:37 “በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት #መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ #የተጻፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአልና።”
— ሮሜ 15፥4
285 views09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 14:42:49 “ሌላውን #በሚያገለግል ላይ #የምትፈርድ አንተ #ማን ነህ? እርሱ #ቢወድቅ ወይም #ቢቆም #ለጌታው ነው፤ ጌታ ሊያቆመው ስለሚችልም #ይቆማል።” — ሮሜ 14፥4 (አዲሱ መ.ት)
280 views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 10:42:48 “እያንዳንዳችን ባልንጀራችንን #ለማነጽ፣ እርሱንም #ለመጥቀም ደስ የሚያሰኘውን ነገር ማድረግ #ይገባናል፤”
— ሮሜ 15፥2 (አዲሱ መ.ት)
278 viewsedited  07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 07:52:10 “ሌላውን #በሚያገለግል ላይ #የምትፈርድ አንተ #ማን ነህ? እርሱ #ቢወድቅ ወይም #ቢቆም #ለጌታው ነው፤ ጌታ ሊያቆመው ስለሚችልም #ይቆማል።”
— ሮሜ 14፥4 (አዲሱ መ.ት)
282 views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 12:03:55 “ሌሊቱ #አልፎአል፥ ቀኑም #ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ #አውጥተን #የብርሃንን ጋሻ ጦር #እንልበስ።”
— ሮሜ 13፥12
298 views09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 07:31:00 “እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ #ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር #አታስቡ፥ ነገር ግን #የትሕትናን ነገር ለመሥራት #ትጉ። #ልባሞች የሆናችሁ #አይምሰላችሁ።”
— ሮሜ 12፥16
304 views04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ