2021-03-05 20:28:10
የአይዛክ ኒውትን ማነው
አይዛክ ኒውተን የተወለደው በገና ሰሞን ሲሆን አይዛክ ኒውተነ የኖረው ደግሞ ከ1642 እስከ 1727 ነው አይዛክ ኒውተነ ተወልዶ ያደገው እንግሊዝ ውስጥ ሲሆነ አይዛክ ኒውት ከመወለዱ ከሶስት ወር በፊት ነበረ አባቱ የሞተው አይዛክ ኒውተ ቤተሰቦቹ ገበሬዎች ነበሩ በዚህም ምክንያት ቤተሰቦቹ ጥሩ ገበሬ እንዲሆን ይፈልጉ ነበረ ።
አይዛክ ኒውተነ እጅግ ከፍተኛ አይኪው አለው ተበለው ከሚታሰቡ ሳይንቲስቶች መሀል አንደኛው ነው እንደ አንዳድ ጥናቶች ከሆነ አይዛክ ኒውተን በተመሳሳይ ሰሀተ ሁለተ ተግባሮችን መፈፀም የሚያስች አይምሮ እንደነበረው ይገመታል።
ይሄ ማለተ በግራ በኩል ባለው አይምሮ ሌላ ነገረ እያሰብ በቀኙ ደግሞ ሌላ ስራ መስራት ይችላል ወይም ሁለተ አይኖቹን ተጠቅሞ ሁለተ ስራዎችን መስራት ይችላል እንደማለተ ነው
አይዛክ ኒውትን በተፈጥሮ ድብቅ እና ደካማ የሆን ማህበራዊ ግንኙነተ የነበረው ሰው ነው አይዛክ ኒውተን የምርምር ስራዎችን ከመስራቱ በፊት ለ6 ሰሀታት ያክል የሐይማኖት መፀሐፍትን የሚያነበ ሰው ነበረ ወይም በሌላ አባባል ሐይማኖተኛ የነበረ ሰው ነው
የሰው ልጅ ከተፈጠረበተ ጀምሮ እስካውን ባለው ጊዜ ውስጥ አለመ ከፈጠረቻቸው ሳይንቲስቶች መሀል አይዛክኒውተንን የሚያክል ሳይንቲስት አለም አልፈጠረችም አለም ላይ ተፅኖ በመፍጠረ ደግሞ በሁለተኛነት ላይ ይገኛል
አይዛክ ኒውትን በልጅነቱ ደስተኛ ሰው አልነበረም በተሰቦቹ ሁሌ ቤት ውስጥ ጥለውት ሰለሚሄዱ ብዙን ጊዜ ብቻውን ያሳልፍ ነበረ አይዛክ ኒውትን ከብዙ ስራዎቹ በዋላ ፕሮፌስረ ሆነ ነበረ በአውኑ ዘመነ "Cambridge " ብለን በምንጠራው ዩንቨርስቲ ውስጥ እና በጊዜው ሌክቸረ ይሰጠ እንደነበረ ይነገራል ያስተማረበት የነበረው ኖት ወይም የሌክቸር ፁሑፍ አውንም ድረስ በዩንቨርስቲ ውስጥ ተቀምጦ ይገኛል
እንደ አንዳድ ጥናቶች ከሆነ አይዛክ ኒውተን ቤተሙከራ ውስጥ ተፈጥሮ ቤተ ሙከራ ውስጥ የሞተ ሰው ነው አይዛክ ኒውተን ከቤተ ሙከራ ውጭ ያለውን ሕይወት አያቀውም በዚህም ምክንያት ነው አይዛክ ኒውተን ደካማ የሆነ ማህበራዊ ግንኙነተ የነበረው እናም ብዙ ሰዎችን አልተግባባም በ ሕይወት ወይም በአማካኝ አንድ ሰው መቀራረበ ከሚገባው ሰው በታቸ ነበረ የተቀራረበው
አይዛክ ኒውተንን ድብቅ የሚያስብለው ደግሞ ለእረጅም አመታት የሰራቸውን ጥናቶች በአንድ ላይ ኢፍ ማደረጉ ነው ይሄ ብቻ ሳይሆን እጅግ ድንቅ እንዲውም አለም አውን ለደረሰችበተ የጠፈረ እና የቴክኖሎጂ እድገተ መሰረተ የሆኑ ጥናቶቹ መሆናቸው ነው
አይዛክ ኒውተነ ምንም አይነተ ልጆች ሆነ ፍቅረኛ ኑሮት አያቅም ይሄም ከምረምሩ እና ከጥናቱ ውጭ ለምንም ነገረ ቦታ እንዳልነበረው ያሳያል አንዲውም ደካማ የሆነ ማህበራዊ ግንኙነተ እንደነበረው ያሳያል በአይዛክ ኒውተነ ላይ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ደግሞ አይዛክ ኒውተነ በድንግልና ተፈጥሮ በድንግልና የሞተ ሰው ነበረ
share share
@ethiotefer
@ethiotefer
@ethiotefer
@ethiotefer
104 views17:28