2021-05-24 21:31:33
የአፅናፍ አለም አፈጣጠረ እና የቢግ ባንግ እሳቤ
የኛ አፅናፍ አለም ከተፈጠረ 13.5 ቢሊዬን አመታት እንዳስቆጠረ ይገመታል ግን እንዴት ይሄ አፅናፍ አለም ተፈጠረ? ከመፈጠሩ ከ 13.5 ቢልዬን አመት በፊት ምንድነው የነበረው ?
ይሄንን ያውቃሉ ከላይ የተጠቀሱ ጥያቄዎችን የሰው ልጆች አውንም ድረስ አስረግጠው መልስ መስጠት አይችሉም ምክንያቱም እደ ቢግ ባንግ እሳቤ ይሄ አፅናፍ አለም የተፈጠረው ከምንም ተነስቶ ነው ይለናል ነገረ ግን ይሄ እሳቤ አይነኬ የሆነውን የአፅናፍ አለም ሕግ ይጥሳል በዚህ ምክንያት የቢግ ባንግ እሳቤ ውድቅ የተደረገ እሳቤ ነው ነገረ ግን ሰለ እሳቤው አንዳድ ነገሮችን ለማለት ወደናል
ቢንግ ባንግ እስቤን የፈጠረው ሳይንቲስት "Georges lemaitre" የሚባል ሲሆን እሳቤውን ይፍ ያደረገው በ1922 ነበረ።
ቢግ ባንግ ምንድነው?
"ቢግ ባንግ" ወይንም ታላቁ ፍንዳታ በሳይንቲስቶች ዘንድ የአፅናፍ ዓለም መነሻ ኩነትን ይገልጻል ተብሎ የሚታመንበት
እሳቤ ነበር።
አጠቃላይ አንጻራዊነት የተባለውን የአልበርት አይንስታይን ሳይንሳዊ ቀመር በመጠቀም ከአሁን ከአለንበት ጊዜ ወደኋላ ስንምለስ አንድ ወቅት ላይ አፅናፍ አለም ተጨምቆ አንዲት ትንሽ እኑስ እንደነበር ያስረዳል አስተውሉ አውን ላይ ያለውትን ኩዋክብት,ፕላኔቶች ጨረቃዎች በሙሉ ተጨመቀው አንድ ትንሽዬ ነገርን ነው የሚያኩልት እንደማለት ነው።
ይህ እኑስ በውስጡ ምንም አይነት አተም መዋቅርም ሆነ ሰረሀት አልነበረውም ይልቁኑም እጅግ ሞቃት፣ እጅግ ትንሽ እና ከፍተኛ የሆነ "ዴንስቲ" ነበረው።
ከዛሬ 13.7 ቢሊዮን ዓመት በፊት ይህ ጥንጥ ጠጣር ነገር ድንገት በመፈንዳት በመበታተኑ ኅዋ እና አቶሞች ተፈጠሩ።
እንዲሁም አቶሞቹ የተሰባሰቡ ኮኮቦችን ፈጠሩ። በዚህ ሁኔታ ከፍንዳታው በኋላ የተፈጠረው ዓለም እየሰፋና እና ሙቀቱም እየቀዘቀዘ በመሄዱ እንደ መሬት ያሉ ፈለኮች (ፕላኔቶች) በሂደት ቀስ እያሉ ተፈጠሩ።
በአሁኑ ወቅት አፀናፍ አለም ቀስ ብሎ ቢሆንም እየሰፍ ያለው ኅዋ እና በውስጡ ታቅፎ ያለው ማንኛውም ነገረ እየተለጠጠና ሙቀቱም እየቀነሰ ይገኛል።
ይቀጥላል.....
Share Share
@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer
372 viewsedited 18:31