Get Mystery Box with random crypto!

Ethio cyber

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotefer — Ethio cyber E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotefer — Ethio cyber
የሰርጥ አድራሻ: @ethiotefer
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 109
የሰርጥ መግለጫ

አላማችን በሳይንስ እና በቴክኖሎጂ የታነፀ ትውልድ መፍጠር ነው።
ሐሳብ አስተያዬት ለመስጠት👇👇👇
@Ethiospace1_bot
@unverseand 👈ለcross

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 42

2021-06-15 18:44:22 ​የአማዞኑ መስራች ጄፍ ቤዞስ ወደ ጠፈር በሚያደርጉት ጉዞ


ወደ ጠፈር ለመብረር አንድ ግለሰብ 28 ሚሊዮን ዶላር በመክፈል የጉዞውን ጨረታ ማሸነፋቸው ተሰምቷል።

በያዝነው ሳምንት ቅዳሜ በነበረው የቢሊየነሩ ብሉ ኦሪጅን ኩባንያ
አማካኝነት በተደረገው ጨረታ ነው የጠፈር በረራው አሸናፊ
መሆናቸው የታወቁት።
የግለሰቡ ማንነት እስካሁን ባይታወቅም በሚቀጥሉት ሳምንታት ይፋ እንደሚሆን ተነግሯል።

ጨረታው ከ140 በላይ አገራት ዜጎች የተሳፉበት ነው ተብሏል።
በሐምሌ አጋማሽ ሊደረግ በተካሄደው በዚህ የጠፈር በረራ ላይ የጄፍ ቤዞስ ወንድም ማርክና ስማቸው ያልተጠቀሰ የጠፈር ቱሪስት ተሳታፊ ይሆናሉ ተብሏል።

ለሁለት ወራት ያህል ክፍት የነበረው ጨረታ የነበረው የገንዘብ
መጠን ከ5 ሚሊዮን ዶላር በታች የነበረ ቢሆንም ጨረታው በበይነ
መረብ ክፍት በሆነበት ወቅት አምስት እጥፍ መጨመሩም
ተገልጿል።

ከጨረታው የተገኘው ገንዘብም ለብሉ ኦሪጅን ኩባንያ ይውላል
ተብሏል። ጄፍ ቤዞስ በአለማችን ካሉ ቁንጮ ሃብታሞች አንደኛው ሲሆኑ በፎርብስ መፅሄት መሰረት አንጡራ ሃብታቸው 186.2ቢሊዮን
ዶላር ይገመታል።

"በሃምሌ አጋማሽ ከወንድሜና የልብ ጓደኛዬ ከምለው ማርክ ጋር
አስደናቂ የሚባለውን የጠፈር ጉዞ እናደርጋለን" በማለትም በዚህ
ሳምንት በኢንስታግራም ገፃቸው ጄፍ ስለ ጉዞው አስመልክተው
ፅፈዋል። የጀፍ ቤዞስ ወንድም ማርክ በበኩሉ በረራውን "ልዩ እዽል" ብሎታል።

እንደ ብሉ ኦሪጅን ድረ-ገፅ ከሆነ ኩባንያው መንገደኞችን ከመሬት
100 ኪሎሜትር በላይ በመውሰድ የመሬት ስበት የሌለበት ቦታን እንዲቃኙ ያደርገጋቸዋል። ከዚያም ወደ መሬት በፓራሹት እንዲመለሱ ይደረጋል አጠቃላይ ይህ ጉዞ አስር ደቂቃዎችንም ይወስዳል ተብሏል።

ምንጭ bbc

አሳብ አስተያዬት ለመስጠት
@Ethiospace1_bot

ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን
@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer
606 views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-12 08:06:55
ፕላኔት ሳተረን

ፕላኔት ሳተረን የኛን ፀሐይ ከሚሽከረከሩ ፕላኔቶች በትልቅነቱ ሁለተኛ ላይ ይቀመጣል ፕላኔቱ የተገኘው 1957 በጋሊሎ ጋላሊ ነበር

ይሄ ፕላኔት ትልቅ ውሃ ውስጥ ቢቀመጥ ወይም ቢጣል አይሰምጥም ቢንሳፈፍ እንጂ ይሄም የሆነው ከውሃ አንፃር ዝቅተኛ ዴንሲት ባለው ነገረ በመሰራቱ ነው ይሄ ፕላኔት በጣም ትልቅ ሲሆን ባለቀለበቱ ፕላኔት በመባል ይታወቃል ፕላኔቱ 6 መሬትን የሚያክሉ ፕላኔቶችን በቀለበቱ ላይ ብቻ መደርደር ይችላል

ይሄንን ፕላኔት ምድር ላይ ሁነን በአይናችን ከምናያቸው ፕላኔቶች አንዱ ነው

አሳብ አስተያዬት ለመስጠት
@Ethiospace1_bot

ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን
@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer
436 viewsedited  05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-12 08:06:38
ታላቁ የቢንግ ባንግ ፍንዳታ አንድ አፅናፍ አለምን ብቻ ነው የፈጠረው ብላቹ ታስባላቹን

እንደ "multiverse theory " አንድ ፍንዳት ብቻ አልነበረም በተመሳሳይ አንድ አፅናፍ አለም ብቻ አልተፈጠረም ይልቁንም ማለቂያ የለሽ አፅናፍ አለማት እንደተፈጠሩ ይገመታል ወይም በእንግልዘኛው "infinity universe " ተፈጥረዋል ይሁን እንጂ ሁሉም አፅናፍ አለማት በተመሳሳይ ቅፅብት እንደተፈጠሩ ይገመታል

ይሄ እሳቤ 1957 ይፍ የተደረገው በ "bryce DeWitt" በተባለ ሳይንቲስት ነበር ይሄ እሳቤ በአሁኑ ሰሀት ተቀባይነት ካላቸው እሳቤዎች አንዱ ነው።

እንዚህ አፅናፍ አለማት የተለያየ የፒዚክስ ሕግ እንዳላቸው የሚታሰብ ሲሆን በነዚህ አለማት ላይ እኛን እራሳችንን የሚመስሉ ሰውች ሊገኙ እንደሚችሉ ይገመታል በርግጥ የኛን ኮፒ በዚህም አለም ላይ መፈጠረ ይችላል ሰለእዚህ የኛ ኮፒ ሰዎች በሌላው አፅናፍ አለም ላይ የመኖራቸውን ነገረ "biology" ም ይደግፍል

ይሄንን እሳቤ ከሚደግፉ ሳይንቲስቶች አንዱ እስቴቨን ሐውኪንግ ሲሆን ይሄንን እሳቤ ለማረጋገጥ ለረጅም አመታት እንደሰሩ ይነገራል ይሄ ብቻ ሳይሆን እሳቤውን ያረጋገጡበት ሒሳባዊ ትንታኔ ይፍ አይደረግ እንጅ እሳቸው ፅፈው እንዳስቀመጡት ይነገራል እስቴቨን ሐውኪንግ ባለፈው አመት እንደሞቱ ይታወቃል

ሌሎች አፅናፍ አለማትን አሉ ካሉስ እንዴት ልናገኛቸው እንችላለን ? እስካሁን ሳይንቲስቶች ማረጋገጥ ያልቻሉት ነገረ ነው።

አሳብ አስተያዬት ለመስጠት
@Ethiospace1_bot

ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን
@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer
407 views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-12 08:06:11
የአሜሪካው ፔንታጎን ከወራት በፊት ይፍ ያደረገው የቪድዮ መረጃ

ufo(undefaing flying object) በአማረኛ ደግሞ የማይታወቁ በራሪ ነገሮች የምንላቸው ነገሮች በተለየየ ጊዜ ሰማይ ላይ ተንቀሳቀሱ ሲባል እንሰማለን እነዚህ የማይታወቁ በራሪዎች አሉ የሚለውን ሓሳብ ወይም አይተናል የሚሉትን ሰዎች ይበልጥ የደገፈ መረጃ ደግሞ ከ ወደ አሜሪካ ተሰምቷል

እንደመረጃው "ufo" ሲንቀሳቀሱ እና ተመልሰው ሲጠፉ በቪድዮ ላይ ይታያሉ

አብዛኞቹን የቪድዮ መረጃዎች የተወሰዱት ከጦር ጀት አብራሪዎች ሲሆን ብዙ ጊዜም አየን ብለው ምስክርነት የሚሰጡት እነዚው የጦር ጀት አብራሪዎች ናቸው።

አሳብ አስተያዬት ለመስጠት
@Ethiospace1_bot

ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን
@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer
411 views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-05 19:32:52 ​አሜሪካ የዩፎዎች መኖር እና አለመኖር አጠያያቂ ነው አለች

የአሜሪካ መንግስት የዩፎዎችን (unidentified flying
objects ) ማለትም ምንነታቸው ያልታወቁ በራሪ አካላት
መታየታቸውን አስመልክቶ ባሰራጨው ዘገባ ኤሊየን የተባሉ
ፍጡራን ስለ መኖራቸው ምንም ዓይነት ማስረጃ ባያገኝም
የሉም ብሎ መደምደም እንደማይፈልግ ባለስልጣናት
ለአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል።

የ 120 ክስተቶችን ግምገማ ተከትሎ የአሜሪካ ቴክኖሎጂዎች
በአብዛኛዎቹ ጉዳዮች ውስጥ እጃቸው የለበትም ብሎ
ይደመድማል የሚል ግምት ይጠበቃል፡፡

ከዚያ ውጭ ግን ሪፖርቱ በነዚህ በራሪዎች ምንነት ላይ ትክክለኛ
ግምገማ አልሰጠም ተብሏል፡፡
ይፋ ያልሆነው የሪፖርቱ አንድ ክፍል በሰኔ ወር ለህግ አውጭዎች ይቀርባል፡፡
ሪፖርቱ ባለፈው ዓመት በአሜሪካ የአየር ክልል ለአስር ዓመታት
ያልተገለፁ የአየር ላይ እንቅስቃሴዎችን ለመመርመር የተቋቋመው ወታደራዊ ግብረ ኃይል ውጤት ነው ተብሏል።

የመከላከያ ሚንስቴሩ በዩፎዎች ያሉትን "ግንዛቤያቸውን
ለማሻሻል" እና ለአገር ደህንነት ስጋት ስለመሆናቸው ለማወቅም
እፈልጋለሁ ብሏል፡፡ የሪፖርቱ ይፋ መሆን ስለ ዩፎ መታየት እና ተያያዥ ስለሆነው የኤሊየን ፍጡራን ሴራ ጽንሰ ሃሳብ ጋር በተያያዘ የአሜሪካውያንን
ቀልብ ስቧል፡፡

ሰኔ 25 ቀን ለኮንግረሱ ሊቀርብ የታቀደውን የሪፖርቱን ይዘት
አስመልክቶ ግምቶች በዩፎ ደጋፊዎች እየቀረቡ ነው፡፡
ስለ ሪፖርቱ ምን እናውቃለን?
የጥናቱን ዝርዝር ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘገበው በኒውዮርክ
ታይምስ ጋዜጣ ሲሆን በመቀጠልም ሲ ኤን ኤን እና ዋሽንግተን ፖስት ተቀባበሉት፡፡
መገናኛ ብዙኃኑ ስለ ግኝቱ ከበርካታ የመንግስት ባለስልጣናት ጋር መነጋገራቸውን ገልጸዋል፡፡

ባለሥልጣናቱ እንዳሉት ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት
ከተመዘገቡት የ 120 እና ከዚያ በላይ ክስተቶች መካከል
አብዛኛዎቹ በአሜሪካ የባህር ኃይል ሠራተኞች ሪፖርት የተደረጉ
ናቸው። የተወሰኑት ደግሞ የውጭ ሃገር ወታደሮችን መረጃ
ያካተቱ ናቸው ፡፡

በቅርብ ዓመታት የባህር ኃይል አውሮፕላን አብራሪዎች
የተመለከቱት የአየር ላይ ክስተቶች እንግዳ ስለመሆናቸው
የሚያሳይ ምንም ማስረጃ የለም ሲል ታይምስ ዘግቧል፡፡
ጋዜጣው የስለላ ባለሥልጣናትን በመጥቀስ የተወሰኑት ክስተቶች
እንደ ቻይና ወይም ሩሲያ ያሉ ተቀናቃኝ ሃገራት የሙከራ
ቴክኖሎጂ ተደርጎ ሊወስድ ይችላል ብሏል፡፡
ጋዜጣው እና ሲኤንኤን የስለላ ባለሥልጣናት ጠቅሰው የብሔራዊ ደህንነት ድምዳሜው አንድምታ እንዳሳሰባቸው ተናግረዋል፡፡

ዩፎዎች ተከስተዋል?
ባለፈው ወር የሲቢኤስ ኒውስ ዘገባን ተከለትሎ በዩፎዎች ዙሪያ
ውይይቱ ጦፎ ነበር።
እንደ መገናኛ ብዙሃኑ ከሆነ ቃለ መጠይቅ ያደረገላቸው የአሜሪካ
የባህር ኃይል አብራሪዎች በፍጥነት የማይበሩ ቁሶችን
ማየታቸውንና ከዚህ በፊት ካዩዋቸው የሚለዩ ናቸው ብለዋል፡፡

ያን ግሬቭስ የተባሉ ጡረተኛ ፓይለት በበኩላቸው ተዋጊ
አውሮፕላኖቻቸው እአአ በ 2014 ከቨርጂኒያ ዳርቻ በሚገኘውና
በተከለከለው የአየር ክልል ላይ ሲያንዣብቡ ማየታቸውን
ተናግረዋል፡፡ ቁሶቹ የማይታይ የጭስ ማውጫ የየሌትም እና የታወቁ የቴክኖሎጂ ገደቦችን የሚጥስ በሚመስል ፍጥነት ይጓዛሉ ብለዋል፡፡

በአትላንቲክ ዳርቻ ላይ ሥልጠና የሚሰጡ አብራሪዎች "በየቀኑ
ቢያንስ ለሁለት ዓመታት ያህል" ተመሳሳይ ነገር ማየታቸውን
ግሬቭስ ተናግረዋል፡፡

የቀድሞው የአሜሪካ የፀረ-ደህንነት ወኪል ሉዊስ ኤሊዞንዶ ባለፈው ወር ለኢቢሲ ኒውስ እንደገለፁት የሚታዩት አንዳንድ ቁሶች "በእኛ እጅ ከሚገኙት ነገሮች ይበልጣሉ" ብለዋል፡፡ "ጥያቄው ምንድን ናቸው የሚለው ነው? ዋናው ነገር እኛ አናውቅም ማለት ነው" ብለዋል፡፡

የሃገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ባለፈው ዓመት ሚያዝያ "ያልተገለፁ የአየር ላይ ቁሶችን" የሚያሳዩ ሦስት ምስጢራዊ ቪዲዮዎችን ይፋ አደረገ፡፡

ሚንስትሩ ቀደም ሲል በ 2007 እና በ 2017 የተለቀቀው
"ቪዲዮው እውነት ስለመሆኑ በሕዝብ ዘንድ የሚስተዋሉ
ማንኛውንም የተሳሳቱ አመለካከቶችን ለማጣራት እፈልጋለሁ"ብሏል፡፡

ምንጭ BBC

አሳብ አስተያዬት ለመስጠት
@Ethiospace1_bot

ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን
@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer
599 views16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-03 21:35:36
ናሳ ምርምር ለማድረግ ሁለት
መንኩራኩሮችን ወደ ቬኑስ እንደሚልክ አስታወቀ

ናሳ የስነ ምድርና የከባቢ አየር ምርምር ለማድረግ ሁለት መንኩራኩሮችን ወደ ቬኑስ እንደሚልክ አስታወቀ እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን ቀመር በ2028ና 2030 ወደ ቬኑስ
ለሚደረጉት ተልዕኮዎች እያንዳንዳቸው 500 ሚሊዮን ዶላር እንደሚወጣባቸውም ተገልጿል።

የናሳ አስተዳዳሪ ቢል ኔልሰን ተልዕኮዎቹ "ከ 30 ዓመታት በላይ
ያልደረስንበትን ፕላኔት ለመመርመር እድል ይሰጡናል" ብለዋል፡፡

በፕላኔቷ ላይ ለመጨረሻ ጊዜ ምርምር የተደረገው እንደ
አውሮፓውያኑ 1990 ነበር።
ናሳ ተልዕኮዎቹን ለመፈጸም ከውሳኔ ላይ የደረሰው የተለያዩ
ግምገማዎችን ካከናወነ ሳይንሳዊ አስፈላጊነት አዋጭነት ካረጋገጠ በኋላ ነው ተብሏል፡፡

ታዲያ "እነዚህ ሁለት ጥምር ተልእኮዎች ቬኑስ እንዴት እርሳስ
[lead] ማቅለጥ የሚችል የእሳትን ገጽታ የተላበሰ ዓለም ሊሆን
እንደቻለ ለመረዳት ዓላማ ያደረጉ ናቸው ሲሉ አስተዳዳሪው ኔልሰን
አስረድተዋል፡፡

ቬኑስ የኛን ፀሐይ ከሚዞሩ ፕላኔቶች መሀል በጣም ሞቃታማዋ ፕላኔት ስትሆን
እስከ 500 ሴልሺየስ የምትሞቅና እራሳስን ማቅለጥ የሚችል
የአየር ሁኔታ ላይ የምትገኝ ፕላኔት ናት።

ምንጭ BBC

አሳብ አስተያዬት ለመስጠት
@Ethiospace1_bot

ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን
@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer
258 views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-02 14:20:19 ​ተሻሽሎ የቀረበ

"​the water world"

"The water world" ወይም በውሃ የተከበበው ፕላኔት ወይም በሳይንትፊክ ስሙ Gj 1214B ይባላል።

የኛ ፕላኔት(ፈለከ) ወይም የኛ አለም 75% ፕርሰነተ በውሃ የተሸፈነ ሲሆን Gj1214B የተሰኘው ፕላኔት ግን 100% ወይም ሙሉ በሙሉ በውሃ የተሸፈነ ነው።

ከኛ ፕላኔት 40 የብርሃን አመት የሚርቅ ሲሆን አሁን የሰው ልጆች ባለነ ቴክኖሎጂች ተጠቅመን ወደዚህ አለመ ለመሄድ ብናስብ ያለማቋረጠ 700,000 አመተ በላይ መጓዘ አለበን።

በክብደት ከመሬት 6 እጥፍ የሚተልቀው ይሄ ፕላኔት ኔፕቱን ከተሰኘቹ ፕላኔት ግን እንደሚያንስ ይገመታል። ይሄ ፕላኔት የሚዞረው ኮከብ ደግሞ "Gliese 1214" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን 2009 ላይ ነበረ የተገኘው

ሙቀቱ ከፍተኛ በመሆኑ ለስው ልጆች የሚመቸ አይነተ ፕላኔት አደለም ይሄ ፕላኔት 120 ድግሪ እስከ 280 ድግሪ ይሞቃል ተብሎ ይገመታል ምንም እንኳን በውሃ ያሸበረቀ ፕላኔት ይሁን እንጂ ፕላኔቱ ሕይወት ላላቸው ነገሮችም ምቹ ነው ተብሎ አይታሰብም ለምሳሌ በጣም የሳሳ ከባቢ አየረ እንዳለው ይገመታል

ይሄ ሙሉ በሙሉ በውሃ የተሸፈነው ፕላኔቱ የዊቂያኖሱ ጥልቀተ እስከ 15,000 km እንደሚሆን ይገመታል ለየት ከሚያደርገው ነገረ ደግሞ ፕላኔቱ በጣም ከፍተኛ የሆነ ሙቀት ኑሮት ፈሳሽ ውሃን መያዙ ነው እደሚታወቀዎ ወሃ 100 ዲግሪ ሴሊሴሽ በላይ ውሃ በፈሳሽ መልክ አይገኝም ወይም መትነነ ነበረበት ግን አልሆንም

የዚህ ፕላኔት ሙቀት ከ100 ድግሪ ሴሊሴሽ በላይ ከሆነ ውሃ እንዴት በፈሳሽ መልክ ይገኛል መልሳቹን ኮሜንት ላይ ፃፉልን

አሳብ አስተያዬት ለመስጠት
@Ethiospace1_bot

ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን
@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer
263 views11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-02 14:18:52
ፕላኔት ፖልቶ

ይሄ ፕላኔት በአንድ ወቅት በሰርሀት ፀሐይ ውስጥ ዘጠነኛው ፕላኔት ተብሎ የተሰየመ ቢሆንም በ2006 በተደረገ ስብሰባ ከፕላኔትነተ ተሰርዟል

ይሄ ፕላኔት በ1930 የተገኘ ሲሆን የሰው ልጆች ካገኙት ቀን አንስቶ እስክአሁን ድረስ አንድ ዙር ፀሐይን ዙሮ አልጨረሰም ይሄም የሆነው ፀሐይን ለመዞር 248 አመት ማስፈለጉ ነው ሰለዚህ ይሄ ፕላኔት የሰው ልጆች ካገኙት በዋላ ፀሐይን ዙሮ የሚጨረሰው በውጮቹ 2178 ይሆናል

አሳብ አስተያዬት ለመስጠት
@Ethiospace1_bot
SHARE SHARE
@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer
207 views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-02 14:18:28 ​የኛ አፅናፍ አለም መነሻም ሆነ መጨረሻ የለውም ይኔ እሳቤ በእንግልዘኛ "The cyclic universe" ተብሎ ይጠራል።

የአፅናፍ አለምን አፈጣጠር በተመለከተ ቢንግ ባንግ አሁንም ድረስ ከሌሎች እሳቤዎች አንፃር የተሻለ ተቀባይነተ አለው የድሮው እና የመጀመሪያ የሆነው የቢንግ ባንግ እሳቤ ሌሎች እሳቤዎች መፈጠረ እንደመነሻ ነው ወይም ሌሎች እሳቤዎች ቢንግ ባንግን ተመርኩዘው የቀረቡ ናቸው አስካሁን ድረስ የአፅናፍ አለምን አፈጣጠረ በተመለከት ከ10 በላይ እሳቤዎች አሉ ከነዚህ አንዱ ደግሞ ይሄ " The cyclic universe " የተባለው ነው።

ይሄ እሳቤ አብዛኛው ነገሩ ከ ቢንግ ባንግ እሳቤ ጋር ይመሳሰላል ለምሳሌ አፅናፍ ከለም በታላቁ ፍንዳት አንደተፈጠሩ ሁሉ "big curch " በሚባል ሂደት እንደሚጠፍ ይቀበላል አፅናፍ አለም ከተፈጠረ 13.7ቢልዬን አመት እንዳስቆጠረ ከሞላ ጎደል ይስማማል ነገረ ግን በአንድ ነገረ አይስማማም

ይሄ አፅናፍ አለም ከመፈጠሩ በፊት ሌላ አፅናፍ አለም አለ ነው ይሄም ማለት ቢንግ ባንግ ፍንዳት የነገሮች ሁሉ መጀመሪያ ሳይሆን የሆነ አፅናፍ አለም ሲጠፍ ሌላ አፅናፍ አለም የተፈጠረበት ክስተት ነው ይለናላ ይሄም አፅናፍ አለም ሲጠፍ ሌላ ይፈጠራ ሌላኛው ሲጠፍ ደግሞ ሌላ ይፈጠራል ሰለዚህ አፅናፍ አለማት(universe ) ድሮም ነበሩ ለወደፊቱም ይኖራሉ መነሻም ሆነ መጨረሻ የላቸውም ነገረ ግን አንዱ አፅናፍ አለም እየጠፍ ሌላ እየተፈጠረ ይቀጥላል

እንደ እሳቤው ከሆነ አንድ አፅናፍ አለም እስከ አንድ ትሪሌን አመት ሊቆይ ይችላሉ ወደ "big curch" ወደ ሚባል ሂደት ሳይገባ

ይሄ እሳቤ ይፍ የተደረገው በ2001 "Paul Steinhardt" በተባለ ሳይንቲስት ሲሆን ለአፅናፍ አለማት መጀመሪያ ወይም መጨረሻ ብሎ ነገረ የላቸውም አፅናፍ አለማት ነበሩ ለወደፊቱም ይኖራሉ

አሳብ አስተያዬት ለመስጠት
@Ethiospace1_bot

ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን
@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer
164 viewsedited  11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-02 14:18:13
the relativity theory ወይም የጊዜ እሳቤ

በአንድ ወቅት አልበረት አንስታይንን በጣም ብዙ ሰው ይሄንን እሳቤ አስረዳኝ እያለው አስቸገርው ከእሳቤው ውስብስብነተ የተነሳ ለማስረዳተ ተቸገረ ጠያቂውም እየበዛ መጣ ከዛን አንድ አጭር ዘዴ ዘየደ።

ይሄም ጊዜ አንፃራዊ ነው የሚለውን እሳቤ እንደሚከተለው ለማስረዳት ሞክሮ ነበረ ማለተም "ለምሳሌ እሳት ላይ የተጣደ ብረተ ምጣድ ላይ ለአንድ ደቂቃ ያክል በባዶ እግሩ የቆመ ሰው ለአንድ ሰሀተ ያክል የቆመ ሊመስለው ይችላል በተቃራኒው እጅግ በጣም የሚዋደዱ ጥንዶች ለአንድ ሰሀተ አብረው ቢያሳልፉ ለአንድ ደቂቃ ያክል የቆዩ ይመስላቸዋል"

ይሄንን ምሳሌ ብዙዎች ሰለተረዱለተ ያለውን ጫና ገብ አድርጎ ነበረ።

አልበርትን በውጤት ምክንያት የጫረው ዩንቨርስቲ መልሶ እዛው ዩንቨርስቲ አስተማሪ እንዲሆን ለምኖታል።

አልበርተ አንስታይን ከመሞቱ በፊት አኪሞች በቀዶ ጥገና ሊያድኑት እንደሚችሉ ቢነግሩትም አሻፈረኝ ብሎ የሞተ ሰው ነው።

አልበርት አንስታይን እስራሄል አገርን በፕሬዝዳንትነተ እንዲመራ ሲጠየቅ አልፈልግም ያለ ሰው ነበረ።

አልበርተ አንስታይን ከሞተ በዋላ አስክሬኑ ተሰርቆ ጠፍቷል በዋላም ዶክተሮች ከሞተ በዋላ አይምሮዎን በቀዶ ጥገና እንዳወጡ አምነዋል የአልበርተ አይምሮ በአውኑ ዘመነ ሙዝዬም ውስጥ ተቀምጦ ሰዎች ይጎብኙታል።

አልበርት አንስታይን በአውን ዘመን ምንም አይነተ የልጅ ልጆች የሉትም ይሄም የሆነው አልበርት አንስታይን 3 ልጆች የወለደ ቢሆንም ልጆቹ ግን ምንም ልጅ ሳይወልዱ በመሞታቸው ምክንያት ነው።

Albert Einstein is the Father of modern physics


share share

@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer
154 views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ