2021-06-02 14:17:52
ጊዜ ቋሚ ነገረ ነው ብላቹ ታስባላቹ ?
አልበርት አንስታይን እሰከመጣበተ ድርሰ ቋሚ ነገረ ነው ተብሎ ይታመነ ነበረ።
አልበርት አንፃራዊ(special relativity) በሚለው እሳቤው ጊዜ ቋሚ ነገረ ሳይሆን ከቦታ ቦታ ከተመልካች ተመልካች የሚለያይ ነገረ ሲሆን እውነተኛ ያለሆነ የሰው ልጆች አይምሮ የፈጠረው ነገረ ነው ሲል ያብራራል።
መሬት በራሷ ዛቢያ ዙራ የሚጨርስባት ሰሀትን እኛ አንደ ቀነ አልነው መሬት አንዴ ፀሐይን ዙራ ለመጨረስ የሚፈጅባትን ጊዜ ደግሞ አመተ አልነው የሰው ልጆች ከምድር ውጭ ለምሳሌ ጨረቃ ላይ ወይም ማርስ ላይ ቢኖር ደግሞ ሌላ አይነተ የጊዜ እሳቤ ይኖረነ ነበረ ።
ለምሳሌ የሰው ልጆች ነፕቲዩን የተሰኘቹ ፕላኔት ላይ ቢንኖር አንድ አመት የምንለው የምድርን 165 አመት ነበረ ምክንያቱም ነፕቲዩን ፀሐይን ዙራ ለመጨረሰ 165 አመተ ይፈጅባታል ይሄም ማለተ የልድተ ቀነ ለማክበረ የግድ 165 የመሬት አመት ያስፈልጋል እንደማለት ነው።
ነገር ግን ጊዜ ከቦታ ቦታ ይለያያል ሲባል ይሄ ብቻ አደለም።
ለምሳሌ የተለያየ ጊዜ እንዲፈጠረ ከሚያረጉ ነገሮች አንዱ ፍጥነተ ነው ለምሳሌ እጅግ በጣም ምርጥ የሆኑትን የአቶሚክ ሰሀቶችን በብርሃን ፍጥነተ በተቀራረበ የሚሄድ እስፔስ ክራፍት ላይ እና የኛ ምድር ላይ ብናስቀምጣቸው የተለያየ ሰከንደ,ደቂቃ እና ሰሀተ ይቆጥራሉ
እስፔስክራፍት ውስጥ ያለው ሰሀተ ዘግ ያለ ወይም ቀሰ እያለ ሲቆጥር ምድር ላይ ያለው በፍጥነተ ሊቆጥር ይችላል ለምሳሌ ምድር ላይ ያለው 1 ሰሀተ ቢቆጥር እስፔስ ክራፍት ውስጥ ያለው ከዚህ ያነሰ ጊዜ ይቆጥራል።
የሰው ልጅ እዛ እስፔስ ክራፍት ውስጥ ካለ ደግም ምድር ላይ ካለ ሰው ጋር እኩል አይሸመግልም ወይም ወጣት ሊሆን ይችላል በሱ እኩል እድሜ ካለ ሰው ጋር ሲነፃፀረ
GPS የአልበርትን የጊዜ እሳቤ የተጠቀመ ቴክኖሎጂ ሲሆነ GPS ይሄንን እሳቤ ባይጠቀም ኑሮ የአንድን መሬት ላይ ያለነ ነገረ ቦታ(postion) 10km አሳስቶ ይነግረነ ነበረ።
ለምሳሌ አንዳድ ተወንጨፊ ሮኬቶች የሚሰሩት GPS ን በመጠቀመ ሲሆን የተሰጣቸውን ኢላም በትክክል ይመታሉ
እድሜ ልኩን መኪና በመንዳተ እና እድሜ ልኩን ቢሮ ተቀምጦ ጊዜውን ያሳለፈ ሰው እኩል እድሜ የላቸውም በተመሳሳይ ቀነ በተመሳሳይ ሰሀተ ቢወለዱ እንኳን
ይቀጥላል.........
share share
@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer
167 views11:17