Get Mystery Box with random crypto!

​የቀጠለ... ክፈል አንድ የቢንግ ባንግ እሳቤን የሚደግፈው 'experiment ' 'Edwi | Ethio cyber

​የቀጠለ... ክፈል አንድ

የቢንግ ባንግ እሳቤን የሚደግፈው "experiment "

"Edwin Hubble" የተባለው ሳይንቲስት በአንድ ወቅት ያገኘው ግኝት ሳይንቲስቶችን የስገረመ ነበር በተለምዶ አብል የተባለውን ቴሌስኮፕ እናወቀዋለን ይሄ ተሌስኮፕ ስያሜውን ያገኘው ከዚህ አብል ከተባለ ሳይንቲስት ነው ምክንያቱምተ ለአለማችን ባበረከተው ግኝቱ ነው ሌላው ፡ደግሞ ግኝቱ የቢንግ ባንግን እሳቤ የደገፈ ነበር ሳይንቲስቱ ምንድነው የገኛው ?

ሳይንቲስቱ ጥናቱን ያደረገው ማታ ማታ በምናያቸው ከዋክብት ላይ ነበር ያደረገው ጥናቱ እንደሚያሳየው ከከዋክብቶች የሚመጣው ብርሃን "red shift" ያጋጠመው ነበረ ይሄም ማለተ ከዋክብቶች ከኛ እየራቁ ነው ምክንያቱም ብርሃን "red shift " የሚጋጥመው ከሚንቀሳቀሰ ወይም ከኛ እየራቀ ከሚሄድ ነገረ ሲወጣ ነው ይሄ ብቻ ሳይሆን በሁለተ ከዋክብቶች ማሀልም ያለው እርቀተ ከአመተ አመት እየሰፍ አደሚሄድ አረጋግጠዋ ይሄ ማለተ አንድ ቀን ማታ ማታ የምናያቸው ከዋክብት ከኛ በጣም እየራቁ ይሄዱ አና ምንም አይነተ ኮከብ በአይናችን ማየት አንችለም ምንም እንኳን እንዲ አይነቱ ክስተት በኛ ትውልድ የማይፈጠረ አይነተ ባይሆንም ወይም ኮከቦች ከኛ በጣም እርቀው እዚህ ደረጃ ሲደርሱ አለማችን ጠፍታ ይሆናል ምክንያቱም ይሄ አይነቱ ክስተተ በጣም እረጀም ጊዜን ይፈልጋል

በአሁን ሰሀት በአማካኝ በሁለተ ኮከቦች መሀል በትንሹ 4 የብርሃን አመት እርቀት አለ በአሁን ሰሀት አፅናፍ አለም በዚች ሰሀት እየሰፍ ከሆነ ከዋክብቶች እርስ በራሳቸው እየተራራቁ የሚሄዱ ከሆነ እስኪ ዝንብለን ወደ ዋላ 13.5 ቢልዬን አመት በፊት ክዋክብት እርስ በራሳቸው ምን ያክል እርቀተ ነበራቸው ብለነ እናስብ እንደ ቢንግ ባንግ እሳቤ ከሆነ ሁሉም ከዋክብት ተሰባስበው ነጥብ ወይም አንድ ንሁስ ነገረ ነበሩ ይለናል ከዛም ከታላቁ ፍንዳታ በዋላ ሁሉም ተለያዩ ከዛን ከቀነ ወደቀን እየተራራቁ ለዚህ ደረጃ ደረሱ አሁንም እየተራራቁ ይቀጥላሉ

በጣም ተራርቀው የመጨረሻው ጥግ ላይ ሲደርስ አፅናፍ አለም ይጠፍል ወይም ከታላቁ ፍንዳታ በዋላ የተፈጠረው አለም "big cruch" በሚባል ሂደት እስከመጨረሻው ይጠፍል

SHARE SHARE

@ethiospace @ethiospace

@ethiospace @ethiospace