Get Mystery Box with random crypto!

​የቀጠለ ...ክፍል ሁለት ቢግ ባንግ ከላይ በፃፍናቸው ፅሑፎች እንዳየነው እውነት ሊሆን እንደሚች | Ethio cyber

​የቀጠለ ...ክፍል ሁለት

ቢግ ባንግ ከላይ በፃፍናቸው ፅሑፎች እንዳየነው እውነት ሊሆን እንደሚችል ማስረጃዎችን ያቀርባል እና ለምን ውድቅ ተደረገ?

የቢንግ ባንግ እስቤ ወደቅ የተደረገው አንዳድ ጥያቄዎች መመለስ ባለመቻሉ ነው ይሄም ምነድነው አፅናፍ አለም የተፈጠረበት ያ ታላቁ ፍንዳታ ለምን ተከሰት ? ያ አንድ ነጠብ የሚያክለው የሁሉም ነገረ መጀመሪያ የሆነው ነገረ ከየት መጣ ? ለሚሉት ጥያቄውች ሳይንሳዊ ማረጋገጫ ማቅረብ ባለመቻሉ ነው
ነገረ ግን በአንዳድ ሳይንቲስቶች የተባሉትን መላምቶች እንገራቹ

የመጀሪያው ጥያቄ ከቢንግ ባንግ በፊት ምን ነበረ ?

የሳይንቲስቶች መልስ ምን መሰላቹ ጊዜ የሆነ ጊዜ ላይ አንድ ብሎ ጀምሯል ይሄም የጀመረው ታላቁ የቢንግ ባንግ ፍንዳት እደተከሰተ ነው ሰለዚህ ከቢንግ ባንግ በፊት ጊዜ የሚባል ነገረ የለም ሰለዚህ ከቢንግ ባንግ በፊት ሰለነበረው ጊዜ ማሰብ አንችልም

ሁለተኛ ጥያቄ ከዋከብት ፕላኔቶች እና ጨረቃዎች የተፈጠሩበት ነጥብ የሚያክለው ነገረ ከየት መጣ ?

አንዳድ ሳይንቲስቶች ይሄንን ነገረ እንደሚከተለው ይገምታሉ ይሄም ምንድነው ያ ነጥብ የሚያክለው አፅናፍ አለም የተፈጠረበት ነገረ የተፈጠረው ከምንም ነው ይሄ ማለተ አፅናፍ አለም የተፈጠረው ከባዶ ተነስቶ ነው ከባዶ ነገረ እንዴት የሆነ ነገረ ይፈጠራ ? በነገረችን ላይ ይሄንን ሓሳብ እስቴፈነ ሐውኪንግ የሚባለው እንግልዛዊ ሳይንቲስት ይደግፈዋል

ሌላው ነገረ ይሄ አይነቱ እሳቤ " first low of termodynamics " ሕግን ይጣሳል ይሄንን የፊዚክስ ሕግ ብዙዎቻቹ ታቁታላቹ ብዬ አስባለው ነነረ ግን በርግጠኝነተ ትኩርት ሳትሰጡት ነው የምታልፉት የሆነው ሁኖ ይሄ የፊዚክስ ሕግ በጣም ቲዋቂ እና ወሳኝ ነጥቦችን የያዘ ነው በዚህ ሕግ መሰረት ማንኛም ነገረ ወደ ባዶነተ አይቀየርም ይሄ ማለት ለምሳሌ የሆነ ድንጋይ አለ እንበል ይሄ ድንጋይ ቀልጦ ሊተን ይችላል ተፈጭቶ ወደ ሌላ ነገረ ሊቀየር ይችላል ወይም ከሌላ ነገረ ጋር ሊዋሀድ ይችላል ከዛ ውጭ ዝንብሎ መጥፍት አይችልም ነው ሌላኛው ደግሞ የሆነ ድንጋይ ከባዶም ነገረ ተነስቶ መፈጠረ አይችልም የሚል ሕግ ነው እናም የቢንግ ባንግ እሳቤ አፅናፍ አለም የመጣው ከምንም ተነስቶ ነው ይለናል ሰለዚህ ይሄ እሳቤ ውድቅ ተደርጓል።

በተጨመራ ታላቁ ፍንዳታ ለምን እንደተከሰተ ሳይንሳዊ ማስረጃን ማቅረብ አልቻለም

ቢንግ ባንግ እሳቤ ውድቅ ከተደረገ አሁን ላይ የትኛው እሳቤ ነው እየተሰራበት የለው ቢንግ ባንግን ማሻሻልን ወይስ ሌላ አይነት እሳቤ?

ይቀጥላል...

Share Share

@ethiotefer @ethiotefer

@ethiotefer @ethiotefer