በተለያዩ ጊዜያት ስልክ የሚያወሩ ሰዎች ሰልክ ባልተፈጠረበተ ዘመን ሲጠቀሙ ካሜራ ውስጥ ገብተው ነበር እንዚህ ሰዎች ሰልኩን ከየተ አምጥተውት ነው ማንስ ጋር ነው የሚደውሉት የሚታወቀ ነገረ የለም ። ይሄ ቪድዮ በጊዜ የሚጓዙ ሰዎች አሉ ወይም በእንግልዘኛው "time travel" የሚለውን ሐሳብ ይበልጥ ካጠናከሩ ማስረጃዎች አንዱ ነው ። ለማየት ሞክሩ! share share @ethiotefer @ethiotefer @ethiotefer @ethiotefer 1.5K views13:17