Get Mystery Box with random crypto!

ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianreporteramharic — ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianreporteramharic — ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianreporteramharic
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.55K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-27 15:53:59
በወቅታዊ ጉዳዬች ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ።


5.0K views12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 16:22:07
በሰላም ስምምነገቱ መሠረት መከላከያ ከህወሓት ታጣቂዎች የጦር መሣሪያዎችን ተረከበ


5.4K views13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 11:49:35
ፀረ ሙስና የከሳሽነት ስልጣኑን ለምን አጣ ?


5.5K views08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 19:54:07
የባህዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ላይ በተወረወረ ቦምብ ከ20 በላይ ሰዎች ተጎድተዋል። የአደጋውን ሁኔታ በተመለከተ ሪፖርተር በስልክ ያነጋገራቸው የክለቡ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በቃሉ ሞሳ የሚከተለውን ብለዋል። የዚህን ዘገባ ሙሉ ይዘት እና በትግራይ ጦርነት ህይወታቸውን ስላጡ መምህራንና ተማሪዎች ብዛት የተሰናዳውን ዘገባ ማስፈንጠሪያውን በመጠቀም ይከታተሉ።


5.7K views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 18:52:35 ዘመን ባንክ በ1.5 ቢሊየን ብር ወጪ ሲያስገነባው የነበረው ባለ 36 ወለል ግዙፍ  ሕንፃ ተጠናቀቀ

_በመጪው ቅዳሜ በይፋ ይመረቃል


ዘመን ባንክ በ1.5 ቢሊየን ብር ያስገነባውን ባለ 36 ወለል የዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ አጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ማድረጉንና በመጪው ቅዳሜ ግንቦት 19 ቀን 2015 ዓ.ም. በይፋ እንደሚመረቅ አስታወቀ።

ግንባታውን ያከናወነው የቻይና መንግስት ተቋራጭ (China Wu Y CO, LID ) ሲሆን ግንባታውን ለማጠናቀቅ አምስት አመታትን እንደፈጀበት ተገልጿል፡፡

የዘመን ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ደረጀ ዘነበ ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 17 ቀን 2015 ዓም  በሰጡት መግለጫ ፣ ሕንፃውን በ1.2 ቢሊዮን ብር ወጪ ለማጠናቀቅ ውለታ ከተገባ በኋላ ተጨማሪ ሥራዎች በመታከላቸው፣ ለአጠቃላይ ግንባታው 1.5 ቢሊዮን ብር ወጪ መደረጉን ተናግረዋል።

የዋና መሥሪያ ቤቱ ግንባታ መጠናቀቅ ባንኩ በራሱ ሕንፃ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለው ከመሆኑም በላይ፣ ቀሪዎቹን የሕንፃ ክፍሎች በማከራየትም ተጨማሪ ገቢ እንደሚያስገኝና ለባንኩ ባለአክሲዮኖች ደንበኞች ከፍተኛ ዋስትናን እንደሚሰጥ  ተገልጿል።

የዋና መስሪያቤቱ ሕንጻ ግንባታ መጠናቀቅ ተበታትነው የቆዩትን የባንኩን የተለያዩ የሥራ ክፍሎች ወደ አንድ ሕንጻ በመሰብሰብ ለደንበኞቹም ሆነ ለራሱ ወጪ ቆጣቢ፣ ቀልጣፋና ምቹ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችለውም ተገልጿል።

ይህ ዘመናዊ ሕንጻ ሁሉንም የግንኙነት አማራጮች በቴክኖሎጂ ያቀፈ የመረጃ መሰብሰቢያና ማደራጃ እንዲሁም መተንተኛ ማዕከላት ያሉት፤ የአደጋ ጊዜ የነፍስ አድን የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች የተገጠሙለት፤ ተለዋዋጭ የዓየር ሁኔታን የሚያመጣጥኑ፣ የሚቋቋሙና የሚያላምዱ መሰረተ ልማቶችን መያዙንም አመልክቷል።

ዘመናዊ የጽዳትና የንጽህና መጠበቂያ፣ እንዲሁም የአካል ብቃት ማጎልበቻ ክፍሎችን ፤ እስከ  200 ተሳታፊዎችን የመያዝ አቅም ያላቸው የስብሰባ አዳራሾች እያንዳንዳቸው 13 ተሳፋሪዎችን የሚያጓጉዙ ስድስት አሳንሰሮች፤ 200 ተሽከርካሪዎችን ማቆየት የሚያስችል የምድር ቤትና ፎቅ  ይዟል፡፡ ሕንጻው በ 2300 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ ሲሆን ከፊልና ሙሉ ምድር ቤቱን ጨምሮ 36 ወለሎች አሉት።

በተጨማሪም ደረጃቸውን የጠበቁና ልዩ የእንግዶችና የሰራተኞች መመገቢያ ቤቶች ፣ የምግብ ማዘጋጃ ክፍሎች ፣ የመዝናኛ አዳራሾችን የያዘ ሲሆን ፣ በቀጣይም ባንኩ በተረከበው ሕጋዊ ይዞታው ላይ ተጨማሪ የማስፋፊያ ሕንጻ ግንባታ እንደሚያካሄድም አስታውቋል።

ዘመን ባንክ በዘንድሮው በጀት አመት የ5 ዓመት የስትራቴጂ እቅዱን እንዲሁም የ 10 ዓመት ሮድ ማፕ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ትግበራ መግባቱም ታውቋል።

የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኤርሚያስ እሸቱ ፣ ዘመን ባንክ ባለፈው ዓመት የሥራ ክንውኑ ሁለት ቢሊየን ብር ማትረፉን ጠቅሰው ፣ ሊጠናቀቅ ጥቂት ወራት በቀሩት የዘንድሮው በጀት ዓመት ሦስት ቢሊዮን ብር ትርፍ ይገኛል ብለው እንደሚጠብቁ ተናግረዋል።
5.6K viewsedited  15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 14:39:58
ከ1.5 ትሪሊዮን ብር በላይ ጉዳት ደርሷል


1.5K views11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 10:41:30
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ http://bit.ly/37OFEnC
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3namddM

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
2.1K views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 13:28:37
የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮች ተወረዋል


3.0K views10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 19:47:53
በመስጅዶች መፍረስ ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መፍትሔ ተጠየቁ


3.6K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 13:16:31
ከድርድር መልስ ያገረሸው ውጊያ


4.0K views10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ