Get Mystery Box with random crypto!

ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianreporteramharic — ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianreporteramharic — ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianreporteramharic
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.55K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-25 18:27:44
ህወሓት ሕጋዊ ሰውነቱን ለማስመለስ


5.3K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-25 07:37:25
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ http://bit.ly/37OFEnC
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
5.1K views04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-24 18:31:37
አየር መንገዱ ለሰራተኞቹ የመኖሪያ ቤት ሊገነባ ነው


5.8K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-24 12:05:07
#ማስታወቂያ
ለበለጠ መረጃ: https://t.me/asharamicrofinance
5.0K views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 17:55:31
"ከ ኢዜማ ፓርቲ ለምን ለቀቁ?" ከአቶ ሃብታሙ ኪታባ ጋር የተደረገ ቆይታ
5.1K views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 15:18:38
አወዛጋቢው የቤት ግብር ማሻሻያ


4.9K views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-21 17:52:07
#ማስታወቂያ

ለበለጠ መረጃ: https://t.me/asharamicrofinance
5.6K views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-21 14:53:21
በዋጋ ምክንያት መኖር ከብዶናል


5.4K views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 16:13:48
አነጋጋሪው የፐርፐዝ ብላክ አክሲዮን ሽያጭና ያልተረጋገጠው የግንባታ ቦታ


2.2K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 17:11:43
አቶ ግርማ ዋቄ ከአየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢነት ለቀቁ

- በምትካቸው ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ
ተሹመዋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ የነበሩት አቶ ግርማ ዋቄ ከሃላፊነታቸው መልቀቃቸው ታወቀ፤ የፌደራል ባለስልጣናት ግን የለቀቁበትን ምክንያት እስካሁን ይፋ አላደረጉም።

አቶ ግርማ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው እያገለገሉ እንዳልሆነ ለሪፖርተር አረጋግጠዋል። ነገር ግን ከኃላፊነታቸው የለቀቁበትን ምክንያት በተመለከተ ማብራሪያ ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆኑም።

በአቶ ግርማ ዋቄ ምትክ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ የሆኑት ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገልጸዋል።

የቀድሞው የኢትዮጵያ አየርመንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በድንገት ከላፊነት መልቀቃቸውን ተክትሎ መንግሥት ስመ ጥሩን የአቪዬሽን ባለሙያ አት ግርማ ዋቄ በመጥራት በአየርመንገዱ የተከሰተውን የስልጣን ክፍተት እንዲቀርፉና ጤናማ ሽግግር እንዲያመቻቹ ባለፈው ዓመት መጋቢት ወር ላይ የአየርመንገዱ የቦርድ ሊቀመንበር አድርጎ መሾሙ ይታወሳል።

አቶ ግርማን የተኩት ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአየርመንገዱ ቦርድ አባል ሆነው አገልግለዋል።
3.5K views14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ