Get Mystery Box with random crypto!

ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianreporteramharic — ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianreporteramharic — ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianreporteramharic
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.55K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-05-15 19:44:53
3.9K views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 16:40:12
የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው \ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርና የዓለም ባንክ ውይይት


4.1K views13:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 12:37:45
ምርጫ ቦርድ ጣት እየተቀሳሰሩ ዴሞክራሲን ማሳደግ ዘበት ነው አለ


4.1K views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 13:24:09 ምርጫ ቦርድ የህወሓትን "ሕጋዊ ሰውነቴ ይመለስልኝ"ጥያቄ ውድቅ አደረገ

ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ህጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ያቀረበውን ጥያቄ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሳይቀበለው ቀረ።

ህወሓት በምርጫ አዋጁ 1162/2011 አንቀጽ 98/1/ /ረ/ ላይ የተደነገገውን በመተላለፍ ኃይልን መሰረት በአደረገ የአመጻ ተግባር ላይ ተሰማርቷል በሚል በቦርዱ መሰረዙ ይታወሳል።

የዚህ ውሳኔ ውጤትንም አስመልክቶ በአዋጅ 1162/2011 አንቀጽ 99/1/ ላይ ፓርቲው ከተሰረዘበት ቀን ጀምሮ መንቀሳቀስ እንደማይችል፤ የፓርቲውም ሃላፊዎች በፓርቲው ስም ምንም አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደማይችሉ መወሰኑ ይታወሳል።

ህወሓት ወቅታዊ ሁኔታዎችን በመጥቀስ ቦርዱ ውሳኔውን ሰርዞ ህጋዊ ሰውነቱን እንዲመልስለት ለምርጫ ቦርድ ጥያቄ ቢያቀርብም ፣ በርዱ ጥያቄውን ለመቀበል የሚያስችል የህግ መሠረት እንደሌለ በመጥቀስ ሳይቀበለው ቀርቷል።

በርዱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ፤ "ምንም እንኳን በፓርቲው ደብደቤ እንደተገለጸው ፣ ለቦርዱ ውሳኔ ምክንያት የሆነው ኃይልን መሰረት ያደረገው የአመጻ ተግባር አሁን ባይኖርም እንደገና ህጋዊ ሰውነቱን ለፓርቲው ለመመለስ የሚያስችሉ ድንጋጌዎች በአዋጅ 1162/2011 ተደንግጎ አይገኝም፡፡ ስለዚሀ ቦርዱ የቀረበውን የህጋዊ ሰውነት ጥያቄ የማስለስ ጉዳይን በህግ የተደገፈ ሆኖ ባለማግኘቱ አልተቀበለውም" ብሏል።

በመሆኑም ፓርቲው ህጋዊ ሰውነት አግኝቶ ለመንቀሳቀስ የሚችለው በአዋጅ 1162/2011 አንቀጽ 66 እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች መሰረት በድጋሚ የምዝገባ ጥያቄ ሲያቀርብ እና ቦርዱ ህጉን መሰረት አድርጎ ሲፈቅድ መሆኑን በተጨማሪ ወስኗል፡፡

በመጨረሻም የፓርቲው አመራሮች እና ንብረትን በተለከተ የቀረበውን ጥያቄ በርዱ ፓርቲው ላይ የሰጠው የስረዛ ውሳኔ ውጤቶች በመሆናቸው እንደአዲስ የሚጠየቁ አለመሆንናቸውን በመጥቀስ ቦርዱ ውድቅ አድርጎታል።
1.9K views10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 13:24:07
1.8K views10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 12:52:59
የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ጥቃት


1.8K views09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 18:12:10
በአዲስ አበባ የወረዳ አመራሩ በፖሊስ ተገደሉ


2.8K views15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 16:37:28
በአዲስ አበባ የወረዳ አመራሩ በፖሊስ ተገደሉ

- ተጠርጠጣሪው ገዳይ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል

በአዲስ አበባ ከተማ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ አለባቸው አሞኜ በዛሬው ዕለት በቢሮአቸው ሥራ ላይ እንዳሉ ተገደሉ።
የክፍለ ከተማው ኮሚኒኬሽን ባሰራጨው መረጃ ፤ " አቶ አለባቸው አሞኜ ቢሯቸው ውስጥ ቁጭ ብለው የህዝብ አገልግሎት በሚሰጡበት ወቅት ከአንድ ተገልጋይ በደረሰባቸው ጥቃት ህይወታቸው አልፏል " ብሏል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ ፣ "በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ዋና ስራ አስፈፃሚ የእለት ከእለት ተግባራቸውን በማከናወን ላይ እንዳሉ ግንቦት 4 ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ በፖሊስ አባል ተገድለዋል" ብሏል፡፡
ግድያውን የፈፀመው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የካሳንቺስ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት የቀጠና ኦፊሰር መሆኑን የገለጸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ፣ የፖሊስ አባሉ የግል ጉዳዩ እንዲፈፀምለት ለወረዳ 8 አስተዳደር ጽ/ቤት አመልክቶ ለጉዳዩ ምላሽ እንደሚሰጠው የተገለፀለት ቢሆንም ጥያቄዬ እንዳይፈፀም የከለከልከው አንተነህ በሚል ምክንያት የወረዳውን ዋና ስራ አስፈፃሚን ቢሯቸው ውስጥ በስራ ላይ እንዳሉ በታጠቀው ሽጉጥ እንደገደላቸው መታወቁን አብራርቷል።
ወንጀሉን የፈፀመው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራው እየተጣራ መሆኑን የገለጸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በአመራሩ መገደል ማዘኑንም አስታውቋል።
3.1K views13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 12:56:44
አንጋፋዋ ድምጻዊት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች


3.1K views09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 20:19:17
157 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቅ የካርቦን ልቀት ስትራቴጂ ይፋ ተደረገ


1.5K views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ