Get Mystery Box with random crypto!

ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianreporteramharic — ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianreporteramharic — ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianreporteramharic
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.55K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-08-24 16:18:50 የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሶ ወደ ትግራይ ክልል ሊገባ የነበረ የጦር መሳሪያ የጫነ አዉሮፕላን መመታቱ ተገለጸ፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መከላከያን ጠቅሰው በትዊተር ገፃቸው ይፋ እንዳደረጉት፣ በሱዳን አድርጎ የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሶ በሁመራ ሰሜናዊ ክፍል በኩል ወደ ትግራይ ሊያልፍ የነበረና ለህውሃት የጦር መሳሪያ ሊያቀበል የነበረ ማንንቱ ያልታወቀ አውሮፕላን በአየር ሃይል ትናንት ሌሊት ተመትቶ ወድቋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የመከላከያ ህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ የመከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊ ሜጀር ጀኔራል ተስፋዬ አያሌው በበኩላቸው የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስደፈር የሽብር ቡድኑን እየጋለቡ ያሉ ሃይሎች እንዳሉ ለመንግስት መገናኛ ብዙሃን ገልፀዋል፡፡
ይሁን እንጅ የሀገር መከላከያ ሠራዊትና ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ለማስከበር በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን ሜጀር ጀነራሉ ተናግረዋል፡፡
በቀጣይም የሽብር ቡድኑ ሀገር የማፍረስ ህልሙን ትቶ ወደ ሰላማዊ መፍትሔ ካልመጣ እስከ መጨረሻው እርምጃ ለመውሰድ ሙሉ ዝግጅት መደረጉን ሜጀር ጀነራሉ አስታዉቋል፡፡
ላለፉት በርካታ ወራት ከፍተኛ ወታደራዊ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው አሸባሪው ህወሃት ካለፉት ሁለት ሳምንታት ጀምሮ ኃይሉን ለውጊያ ሲያስጠጋ ነበር ተብሏል።
ህወሓት በበኩሉ ዛሬ ባወጣው መግለጫ መከላከያ ሰራዊትና የአማራ ክልል ልዩ ኃይል በትግራይ ደቡባዊ አቅጣጫ ባለው ግንባር በኩል ተኩስ ከፍተውብኛል ሲል አስታውቋል፡፡
--------------------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ http://bit.ly/37OFEnC
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3namddM
--------------------
የ ስራ ማስታወቂያዎች http://bit.ly/3FHb6Ts
4.9K viewsedited  13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 16:18:49
4.4K views13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 13:00:08
ህወሓት የአፍሪካ ሕብረት “ሰላም ሊያመጣ አይችልም" አለ [አበይት ዜና]


4.5K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 10:41:43
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ አሁን በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
--------------------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ http://bit.ly/37OFEnC
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3namddM
--------------------
የ ስራ ማስታወቂያዎች http://bit.ly/3FHb6Ts
4.7K views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 18:36:39
ኢዜማ በአፋር እና ሱማሌ ክልል አዋሳኝ ያለውን ግጭት አስመልክቶ ያስተላለፈው ማሳሰቢያ [አበይት ዜና]


4.5K views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 18:44:53
ነፃ የጤና ምርመራ እና የህክምና አገልግሎት በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል [አበይት ዜና]


4.8K views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 12:06:25
በዜግነት አገልግሎት ነፃ የጤና ምርመራ እና የህክምና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ስራ ‘’በጎነት ለጤናችን’’ በሚል መሪ ቃል በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል መሰጠት ተጀመረ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዮሐንስ ጫላ እንደገለጹት÷ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች ለተውጣጡ ዕድሜአቸው ከ50 ዓመት በላይ ለሆኑ አቅመ ደካሞች ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ነፃ የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡
በከተማዋ በሚከናወነው የዜግነት አገልግሎት 17 ሺህ አቅመ ደካሞች የተለያየ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ መታቀዱንም ተናግረዋል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ አየለ ተሾመ በበኩላቸው÷ በዜግነት አገልግሎት በሀገር ደረጃ ለ100 ሺህ አቅመ ደካሞች የነፃ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ታቅዶ እየተሠራ ነው ብለዋል፡፡

--------------------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ http://bit.ly/37OFEnC
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3namddM
--------------------
የ ስራ ማስታወቂያዎች http://bit.ly/3FHb6Ts
5.0K views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ