Get Mystery Box with random crypto!

ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianreporteramharic — ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianreporteramharic — ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianreporteramharic
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.55K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-05-11 17:03:30
በተጋነነ የክፍያ ጭማሪ ምክንያት ትምህርትቤቶችና ወላጆች ለሁለት ተከፈሉ

የግል ትምህርት ቤቶች ለ2016 ዓም የትምህርት ዘመን የጠየቁት ከፍተኛ የክፍያ ጭማሪ ወላጆችና ትምህርት ቤቶች ለሁለት ተከፍለዋል።

በአዲስ አበባ ካሉ 1558 የግል ትምህርት ቤቶች፣ ጭማሪውን ለማድረግ ፍላጎት ያሳዩት 1253 ትምህርት ቤቶች ቢሆኑም፣ 1031 ትምህርት ቤቶች ብቻ ከወላጆች ጋር ስምምነት ላይ ቢደርሱም 226ቱ መስማማት እንዳልቻሉ፣ የትምህርት ስልጠናና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ።
ባለስልጣኑ ይህንን ያስታወቀው ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 3 ቀን 2015 ዓም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።

የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ እንደገለፁት፣ በአዲስ አበባ ከሚገኙት 1558 የግል ትምህርት ቤቶች 1253 የክፍያ ጭማሪ ለማድረግ ፍላጎት አሳይተዋል ።

226 ትምህርት ቤቶች ጋር መግባባት ላይ መድረስ ያልተቻለ ቢሆንም፣ በቀጣይ መግባባት እንዲፈጠር ባለስልጣኑ ውይይት የሚያደርግ መሆኑን አስረድተዋል ።

በሌላ በኩል ከ2016 ዓም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ማንኛውም የግል ትምህርት ቤቶች ከወርሃዊ ክፍያ ውጭ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ጭማሪ ማድረግ እንደማይችሉ አክለው ገልፀዋል ።

በአሁኑ ወቅት ጭማሪ ለማድረግ መግባባት ላይ የደረሱት ትምህርት ቤቶች፣ ከ20 በመቶ ጀምሮ ጭማሪ ለማድረግ መወሰናቸውን አቶ ዳኘው ተናግረዋል ።
2.2K viewsedited  14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 11:34:24
በጦርነት የተጎዱ ፋብሪካዎች ብድር ተከለከሉ


2.6K views08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 09:44:53
ብርሃን ባንክ ለዋና መሥሪያቤቱ ህንጻ ያሸነፈውን ዲዛይን ይፋ አደረገ

ብርሃን ባንክ ለዋና መሥሪያቤቱ ህንፃ ግንባታ ዲዛይን ለማሠራት ባወጣው ዓለም አቀፍ ጨረታ አሸናፊ ሆኖ የተመሰጠውን ዲዛይን ይፋ አደረገ።

ባንኩ ባወጣው ዓለም አቀፍ ጨረታ ላይ 16 ኩባንያዎች የተሳተፉ ሲሆን ተሳታፊዎቹ ካቀረቧቸው ዲዛይኖች መካከል አሸናፊ የሆነው ዲዛይን ግንቦት 2 ቀን 2015 ዓ.ም. ምሽት በተካሄደ ፕሮግራም ላይ ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሠረት ባንኩ በሰንጋ ተራ አካባቢ በተረከበው 5400 ካሬ ሜትር መሬት ላይ ለሚያስገነባው ህንፃ MAE ኮንሰልቲንግ ኤንድ ኢንጂነርስ በተባለው ድርጅት የቀረበው ዲዛይን አሸናፊ ሆኖ ተመርጧል። በተመረጠው ዲዛይን መሠረት የሚገነባው የባንኩ ዋና መሥሪያቤት ህንፃ ከ 51 በላይ ወለሎች እንደሚኖሩት ታውቋል።

በዴጃው ኮንሰልቲንግ የተሰራው የህንፃ ዲዛይን ሁለተኛ ደረጃ አሸናፊ ሲሆን ፣ በአዲስ መብራቱ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ኢንጂነርስ የቀረበው ዲዛይን ደግሞ ሦስተኛ ወጥቷል።
2.8K views06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 08:20:41
ሳፋሪኮም  ኢትዮጵያ የሞባይል መኒ (M-PESA) ፈቃድ አገኘ

በኢትዮ ጵያ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ሰባት ወራትን ያስቆጠረው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል መኒ (M-PESA) ፈቃድ ማግኘቱን አስታወቀ።

የሳፋሪኮም ኬንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሚስተር ፒተር ንዴግዋ ዛሬ ግንቦት 3 ቀን 2015 ዓ ም ንጋት ላይ  የተቋማቸውን ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ለባለድርሻ አካላት ሲያቀርቡ እንዳስታወቁት፣ በኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ሰባት ወራትን ያስቆጠረው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የድጅታል ፋይናንስ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ሞባይል መኒ ፈቃድ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማግኘቱን አስታውቀዋል። በሚቀጥሉት ሳምንታት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምርም ጠቁመዋል።
3.1K viewsedited  05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 15:19:13
አቶ ልደቱ ከተከሰስኩ እመጣለሁ አሉ


3.3K views12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 13:44:29
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ አሁን በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
--------------------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ http://bit.ly/37OFEnC
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3namddM
--------------------
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ www.EthiopianReporterJobs.com
3.4K views10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 09:33:50
በወለንጪቲ ነፍስ የሚነጥቁት ታጣቂዎች


3.5K views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 16:05:33
በሕክምና ስሕተት የምትሰቃይ ነፍስ


3.8K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 10:37:10
"ጥቃቶችና እገታዎች እንቅፋት ሆኖብኛል"


3.9K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 19:18:13
ድርድሩ የከሸፈበት ምክንያት ታወቀ


4.2K views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ