Get Mystery Box with random crypto!

ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianreporteramharic — ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianreporteramharic — ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianreporteramharic
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.55K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-08 15:34:55
#ማስታወቂያ
ለበለጠ መረጃ: https://t.me/asharamicrofinance
3.8K views12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 15:16:48 ከቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብሩ የበጀት ጉደለት ነው ተባለ
ለቀጣዩ በጀት ዓመት ከቀረበው 801.65 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብር የሚሆነው ያልተጠራ የበጀት ጉድለት መሆኑ ተገለጸ።
የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት የበጀት ሪፖርት እንደገለጹት ለ2016 ዓ.ም. በጀት ዓመት የቀረበው አጠቃላይ በጀት አብዛኛው ከአገር ውስጥ የገቢ ምንጮች የሚሸፈን ነው።
ነገር ግን ለበጀቱ መሸፈኛ ይገኛል ተብሎ በታቀደው አጠቃላይ ገቢና ወጪ ይሆናል በተባለው 801.65 ቢሊዮን ብር መካከል፣ 281 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ የበጀት ጉደለት መሆኑን ተናግረዋል።
ይህ የበጀት ጉድለት የሚሸፈነውም ከአገር ውስጥና ከውጭ ብድር እንደሚሆን የጠቀሱት ሚኒስትሩ፣ ከአጠቃላይ የበጀት ጉድለቱ ውስጥ 39 ቢሊዮን ብር ከውጭ ብድር እንደሚሸፈን ተናግረዋል። የተቀረው 242 ቢሊዮን ብር ደግሞ ከአገር ውስጥ ብድር እንደሚሸፈን ገልጸዋል።
ይገኛል ተብሎ ከታቀደው የአገር ውስጥና የውጭ ብድር ውስጥ 53.7 ቢሊዮን ብር የሚሆነው ተመልሶ ለአገር ውስጥና ለውጭ ዋና ብድር ክፍያ የሚውል በመሆኑ፣ የበጀት ዓመት የተጣራ የበጀት ጉድለት 227 ቢሊዮን ብር እንደሚሆንና ይህም ከአጠቃላይ የአገር ምርት ያለው ድርሻ 21 በመቶ መሆኑን ተናግረዋል።
ለበጀት ጉድለቱ መሸፈኛ የሚሆነው አብዛኛው ብድር ከአገር ውስጥ ምንጮች የሚወሰድ ከመሆኑ አኳያ የዋጋ ንረት ሊያስከትል የሚችል ቢሆንም በዋጋ ንረት ላይ የጎላ ተጽዕኖ እንዳይፈጥር ብድሩ በግምጃ ቤት ሰነድና የመካከለኛ ዘመን ቦንድ በመሸጥ ለማግኘት መታቀዱን ገልጸዋል።
3.9K views12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 15:16:46
3.7K views12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 14:17:43
"በፈረሱት ምትክ የሚገነቡ መስጊዶች በተገደሉ አማኞች ስም ይሰየማል" ምክር ቤቱ


3.8K views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 14:30:49
የቤት ሰራተኞች በ300 ዶላር ሊቀጠሩ ነው


4.5K views11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 14:51:44
"ዜጎችን አስገድዶ መሰወር እንደቀጠለ ነው" ኢሰመኮ


1.7K views11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 12:34:35 የቀጣዩ ዓመት በጀት 801.6 ቢሊዮን ብር እንዲሆን ተወሰነ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የ2016 ዓመት የፌዴራል መንግስት በጀት ብር 801.65 ቢሊየን እንዲሆን ወሰነ።

በዚሁ መሰረትም ለፌደራል መንግስት መደበኛ ወጪዎች ብር 369.6 ቢሊየን፣ ለካፒታል ወጪዎች ብር 203.9 ቢሊየን፣ ለክልሎች የሚሰጥ ድጋፍ ብር 214 ቢሊዮን፣ ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ ብር 14 ቢሊየን ፣ በጠቅላላው ብር 801.65 ቢሊየን እንዲሆን ተወስኗል፡፡

የሚንስትሮች ምክር ቤት በቀረበው የፌዴራል መንግሥት የ2016 በጀት ረቂቅ አዋጅ ተቀብሎ በማጽደቅ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
2.3K viewsedited  09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 16:27:16
''በምኞት የሚፈልጓትን ኢትዮጵያ ብቻ የሚቀርፁበት ሁኔታ ይታያል'' ዶ/ር ዲማ ነጋዎ


3.2K views13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 07:35:43
የረፖርተር ስራዎችን በእነዚህ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ፦
Website: www.ethiopianreporterjobs.com
Facebook: http://bit.ly/2mPD7EG
Telegram: https://bit.ly/3exwhdn
Linkedin: https://bit.ly/2XJzm45
Twitter: https://bit.ly/3cuJTnF
Instagram: https://bit.ly/3fCE5j1
ይጎብኙን፤ ይከተሉን፤ ላይክ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን።
3.5K views04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 18:46:40
#ማስታወቂያ
3.7K views15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ