Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia 24

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_24
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.87K
የሰርጥ መግለጫ

2015/ 2023 አስተያየት መስጫ @Ethnewbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2022-05-19 16:16:12 ስለ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ሙሉ ማብራሪያ በ አማርኛ

VIDEO ይመልከቱ





2.7K views13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 15:31:34
#JinkaUniversity

በ2014 ዓ/ም ት/ት ዘመን በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ በ2014 የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ቀን ከግንቦት 25-26/2014ዓ/ም ስለሚካሄድ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እያልን ስትመጡ፡

ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ኦሪጅናል የት/ት ማስረጃዎች ትራንስክሪፕትን ጨምሮ ከአንድ ኮፒ ጋር ብርድልብስ፣ አንሶላ ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ አሟልታችሁ እንድትመጡ እናሳውቃለን፤

#ማሳሰቢያ፤ የምዝገባ ሂደቱንና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን በዩኒቨርሲቲዉ ኦፊሻል ድረ-ገጽ (WWW.jku.edu.et) እና የፌስቡክ ገጽ (Jika University) ስለሚለቀቁ እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
3.1K views12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 18:36:51 የዩኒቨርሲቲዎች ውጤት አያያዝ
#grading_system

የYouTube channel Subscribe በማድረግ ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ።

VIDEO ይመልከቱ





5.2K views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 18:30:35
#DillaUniversity #DebarkUniversity
#WelloUniversity #DembiDoloUniversity
#WoldiaUniversity #GambellaUniversity
#JinkaUniversity

በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደቡ ተማሪዎቻቸውን ያልጠሩ ዩኒቨርስቲዎች.

1, ዲላ ዩንቨርስቲ
2, ወሎ ዩኒቨርስቲ
3, ወልዲያ ዩኒቨርስቲ
4, ደባርቅ ዩኒቨርስቲ
5, ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ
6, ጋምቤላ
7, ጅንካ ዩኒቨርስቲ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
5.2K viewsedited  15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 12:30:38 Logic and critical thinking #FRESHMAN_TUTORIAL

Chapter One: Logic and Philosophy

VIDEO ይመልከቱ


3.4K views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 11:51:22
#Kebri_Dehar_University

በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ወደ ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ እና የምዝገባ ቀን ከግንቦት 18-20/2014 ዓ.ም መሆኑን እየገለዕን ! በዩኒቨርሲቲዉ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታዉቃለን።

ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ለምዝገባ ስትመጡ!

1. የ8ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ዋናዉ እና ኦፒዉ
2 የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ዋናዉ እና ኮፒዉ
3. ከ9 እስከ 12* ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናዉና ኮፒዉ
4. 3x4 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ (ብዛት-10)
5. እንሶላ ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡

#ጥብቅ_ማሳሰቢያ፡
- ከላይ ከተጠቀሰዉ ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲዉ
የማያስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን።

የቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
3.7K viewsedited  08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 21:36:48
#Hawassa_University
#Debre_Tabor_University
#Bonga_University
#SalaleUniversity
#Dire_Dawa_University

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ

በ2014 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ የተመደቡ ተማሪዎችን መቀበል ጀምረዋል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
1.8K views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 20:34:40 Freshman Matimatics

Unit 1 - part 1 Logical Connectives




2.3K views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 09:32:25 freshman student course material.......

@Ethiopia_24 @Ethiopia_24
4.5K views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 11:11:36 Fresh Man Tutorial

Course Communicative English

#Conditional_Sentence

1. First Conditional (Type 1)
2. Second Conditional (Type 2)
3. Third Conditional (Type 3)
4. Zero Conditional

VIDEO ይመልከቱ




Present Simple tense 

VIDEO ይመልከቱ




Past Simple Tense

VIDEO ይመልከቱ




Communicative English

PresentPerfectTense

VIDEO ይመልከቱ




Past perfectTense

VIDEO ይመልከቱ


1.5K views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ