Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia 24

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_24
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.87K
የሰርጥ መግለጫ

2015/ 2023 አስተያየት መስጫ @Ethnewbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 20

2022-06-06 17:17:48
የተለያዩ መፅሀፍቶችን በ ኦንላይን የሚያገኙበት ቻናል ነው ከታች ያለውን link ነክታቹ Join በማድረግ የላይበራሪው ተጠቃሚ መሆን ትችላላቹ

አዲስ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ Fresh ተማሪዎች የሚጠቅሙ መፅሃፍቶች ተካተውበታል

@Top_Digital_Library @Top_Digital_Library
@Top_Digital_Library @Top_Digital_Library
2.3K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 14:25:30
#DebarkUniversity

በ2014 ዓ/ም ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከሰኔ 8-9 ቀን 2014 ዓ/ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
2.6K views11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 07:39:16
ስለ Medical Laboratory ሙሉ ማብራሪያ

Medical Laboratory

Video ይመልከቱ





3.4K views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 15:33:05
#WoldiaUniversity

በ2014 ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 30 እና ሰኔ 01/2014 ዓ.ም
እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ ዋናውና ኮፒው
• ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና
ኮፒው
• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት
ዋናውና ኮፒው
• 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (4)
• ብርድልብስ፣ አንሶላና የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ የነበራችሁና በተለያየ ምክንያት ዳግም ቅበላ የሞላችሁ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ምዝገባ ማድረግ አለባችሁ ተብሏል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
2.7K viewsedited  12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 07:40:42
#DebarkUniversity

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የተመደቡለትን አዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እያጠናቀቀ መሆኑን አሳውቋል።

ዩኒቨርሲቲው በተወሰኑ ችግሮች ምክንያት የ2014 ዓ.ም መደበኛ ተማሪዎችን ለመቀበል የዘገየ ቢሆንም አሁን ላይ ለችግሮቹ መፍትሄ በመስጠት ተማሪዎቹን ለመቀበል ዝግጁ መሆኑን ገልጿል፡፡

የውሃ ችግርን ሙሉ በሙሉ በመቅረፍ ዩኒቨርሲቲው የራሱ የሆነ በቂ የውሃ አቅርቦት እንዲኖረው መደረጉን የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደርና ተማሪዎች ጉዳይ ምክትል ፕሬዝዳንት አስማረ መለሰ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡

የተማሪዎች የመኝታ ክፍል ችግርን ለመፍታት በተሠራ ሥራ፤ እያንዳንዳቸው 716 ተማሪዎችን የመያዝ አቅም ያላቸው ሦሥት ህንጻዎች በማስገንባት ርክክብ መደረጉንም ጠቁመዋል፡፡

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በ2014 የትምህርት ዘመን ከ3 ሺህ 440 በላይ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
3.7K views04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 07:37:15
#የህግ_መውጫ_ፈተና

የ2014 ዓ.ም ብሔራዊ የህግ መውጫ ፈተና ከሰኔ 20 እስከ 24/2014 ዓ.ም ይሰጣል።

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ ግንቦት 25/2014 ዓ.ም መመዝገብ ትችላላችሁ ብሏል።

( ለፈተናው የሚያስፈልጉና መሟላት ያለባቸው ጉዳዮች ዘርዝር ከላይ ተያይዟል። )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
3.6K views04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 12:15:00
#JinkaUniversity

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 25 እና 26/2014 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወሳል።

ዩኒቨርሲቲው አዲስ ገቢ ተማሪዎች ባሉበት ሆነው የኦንላይን ምዝገባ ለማድረግ መከተል ያለባቸውን ሂደት ዘርዝሮ አስቀምጧል።

( ዝርዝር ሂደቱ ከላይ ተያይዟል።)

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
3.0K views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 12:14:32
የተለያዩ መፅሀፍቶችን በ ኦንላይን የሚያገኙበት ቻናል ነው ከታች ያለውን link ነክታቹ Join በማድረግ የላይበራሪው ተጠቃሚ መሆን ትችላላቹ

አዲስ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ Fresh ተማሪዎች የሚጠቅሙ መፅሃፍቶች ተካተውበታል

@Top_Digital_Library @Top_Digital_Library
@Top_Digital_Library @Top_Digital_Library
2.8K views09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 11:43:44
#DebarkUniversity

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም ለተመደቡለት አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ጥሪ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እያከናወነ መሆኑን አሳውቋል።

የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቹ እንደተጠናቀቁ (በተለይ ከተማሪዎች የመኝታ ክፍል መብራት ኢንስታሌሽን ጋር የተያያዘ ሥራ) ለተማሪዎቹ ጥሪ እንደሚደረግ የዩኒቨርሲቲው የህዝብና ውጭ ግንኙነት ዳይሬክተር ሰውዓለም ሙሉዬ ገልጸዋል።

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በ2014 የትምህርት ዘመን ከ3 ሺህ 440 በላይ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር እንደተመደቡለት ነግረውናል። via ፦ Tikvah

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
3.4K views08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 11:41:51
ለ 12 ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ኢትዮጲያ ላይ ስለሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መረጃ የሚያገኙበት ቻናል ነው።

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ልዩ ምክርና መረጃ ለምትፈልጉ #መረጃ እንሰጣቹኋለን

1) የዩኒቨርሲቲ ምርጫን አስመልክቶ
2) ፊልዶችን አስመልክቶ
3) ስለ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት
4) FRESHMAN #Coc exams
#1St Semister course #Final Exams
#2nd Semister course #Mid Exams

Join Join

@Mereja_Tube @Mereja_Tube
@Mereja_Tube @Mereja_Tube


SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
2.4K viewsedited  08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ