Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia 24

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_24
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.87K
የሰርጥ መግለጫ

2015/ 2023 አስተያየት መስጫ @Ethnewbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2022-06-20 12:19:54
የተለያዩ መፅሀፍቶችን በ ኦንላይን የሚያገኙበት ቻናል ነው ከታች ያለውን link ነክታቹ Join በማድረግ የላይበራሪው ተጠቃሚ መሆን ትችላላቹ

አዲስ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ Fresh ተማሪዎች የሚጠቅሙ መፅሃፍቶች ተካተውበታል

@Top_Digital_Library @Top_Digital_Library
@Top_Digital_Library @Top_Digital_Library
2.2K views09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 11:32:40 የተማሪዎችን የሂሳብ ክህሎት ለማሳደግ የሚረዱ ጠቃሚ መተግበሪያዎች

አሁን ባለንበት የዲጂታል ዓለም በእያንዳንዱ ጉዳዮች ላይ ተመስርተው የሚሰሩ መተግበሪያዎች ለቁጥር አዳጋች እየሆኑ መተዋል፡፡ በተለይም በትምህርት፣ በጤና እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ተመስርተው የሚሰሩት የተለያዩ መተግበሪያዎች ብዙ ሰዎችን ውጤታማ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ተማሪዎች መሰል የስልክ መተግበሪያዎችን በትምህርታቸው ላይ ቢጠቀሙ የሂሳብ ክህሎታቸውን በቀላሉ ለማሳደግ እና እራሳቸውንም ለማብቃት በእጅጉ ሊረዳቸው ይችላል፡፡

#Photomath
ይህ መተግበሪያ በአንድሮይድ ስማርትፎን እና በiOS ዲቫይዞች ላይ በቀላሉ የሚጫን አፕሊኬሽን ሲሆን በዓለማችን ላይ ብዙ ተጠቃሚዎችም የሚተገብሩት ነው፡፡ አፕሊኬሽኑ በተለይም የስልክ ካሜራን በመጠቀም ማንኛውንም የሂሳብ ጥያቄዎች ከወረቀት ላይ በማንሳት፤ መልሶቹን ደረጃ በደረጃ ወይም (step-by-step) የሚያሳይ በመሆኑ ለተማሪዎች የሂሳብ ክህሎት መዳበር ትልቅ እገዛ ያደርጋል፡፡

#MalMath
ይህ መተግበሪያ እንደ Photomath ሁሉ በዓለማችን ላይ ብዙ ተጠቃሚ ያለው እና በአጠቃቀም ቅለቱም ብዙዎች የሚመርጡት የአፕሊኬሽን አይነት ሲሆን የ Integral፣ Logarithm፣ Algebra እና ሌሎች የሂሳብ መሰረታዊ አሰራሮችን ባማረና በቀለለ መልኩ የሚያቀርብ ነው፡፡

#Mathway
Mathway እንዲሁ ብዙ ገጽታዎች የተጨመሩለት እና ማንኛውንም የሂሳብ ጥያቄዎች በካሜራ በማንሳት የመልሱን አሰራር በቀላሉ ለማሳየት የሚያስችል መተግበሪያ ሲሆን በዓለም ላይ ካሉ የተለያዩ የሂሳብ ባለሙያዎች ጋር በማገናኘት ስልጠናዎችን እና ትምህረቶችን በቀላሉ ለማቅረብ በመቻሉ የተለየ ያደርገዋል፡፡

#WolframAlpha
ይህ መተግበሪያ እንደሌሎቹ ሁሉ ተማሪዎችን በሂሳብ ትምህርት ለማገዝ የቀረበ ሲሆን በተለያዩ አሰራሮች ዙሪያ የጠለቀ ትንታኔን እና ምሳሌዎችንም አካቶ የያዘ ነው፡፡ WolframAlpha በተለይም የarithmetic እና calculus አሰራሮችን ባማረና ሁሉም ሰው ሊረዳው በሚችለው መልኩ የሚያቀርብ መተግበሪያ ሲሆን አንድሮይድ ስልክን ጨምሮ በiOS ዲቫይዞች ላይም በቀላሉ የሚጫን ነው፡፡

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
2.3K views08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 10:56:40 ስለ Architectural Engineering የተሰጠ ማብራሪያ

Video ይመልከቱ


2.5K views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 14:43:33 Ethiopian University grading system

Grade A+
Mark Interval ፡ 90 to 100
Grade Point : 4
Status Excellent
Class First Class with Great Distinction

Grade A
Mark Interval ፡ 85 to 90
Grade Point : 4
Status Excellent
Class First Class with Great Distinction

Grade A-
Mark Interval ፡ 80 to 85
Grade Point : 3.75
Status Excellent
Class First Class with Great Distinction

Grade B+
Mark Interval ፡ 75 to 80
Grade Point : 3.5
Status Very Good
Class First Class with Great Distinction

Grade B
Mark Interval ፡ 70 to 75
Grade Point : 3
Status Very Good
Class First Class with Great Distinction

Grade B-
Mark Interval ፡ 65 to 70
Grade Point : 2.75
Status Good
Class First Class

Grade C+
Mark Interval ፡ 60 to 65
Grade Point : 2.5
Status Good
Class Second Class

Grade C
Mark Interval ፡ 50 to 60
Grade Point : 2
Status Satisfactory
Class Second Class

Grade C-
Mark Interval ፡ 45 to 50
Grade Point : 1.75
Status Unsatisfactory
Class Lower class

Grade D
Mark Interval ፡ 40 to 45
Grade Point : 1
Status Very poor
Class Lower class

Grade Fx
Mark Interval ፡ 30 to 40
Grade Point : 0
Status Fail
Class Lowest class

Grade F
Mark Interval ፡ <30
Grade Point : 0
Status Fail
Class Lowest class

A studet with Fx shall take the supplementary exam, whereas those who scored 'F' grade should repeat that course.

The basic formula for calculating GPA is to divide the total points earned in a program by the total number of credits attempted.

example, student has attempted 16 credits in total and earned 33 total grade points.

GPA 33/16 = 2.06.

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
3.9K views11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 13:36:32
የተለያዩ መፅሀፍቶችን በ ኦንላይን የሚያገኙበት ቻናል ነው ከታች ያለውን link ነክታቹ Join በማድረግ የላይበራሪው ተጠቃሚ መሆን ትችላላቹ

አዲስ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ Fresh ተማሪዎች የሚጠቅሙ መፅሃፍቶች ተካተውበታል

@Top_Digital_Library @Top_Digital_Library
@Top_Digital_Library @Top_Digital_Library
3.5K views10:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 12:58:25 ስለ Medicine ሙሉ ማብራርያ

VIDEO ይመልከቱ




ሰለ PSYCHOLOGY ትምህርት ሙሉ ማብራሪያ

VIDEO ይመልከቱ




ሰለ Mechanical Engineering የተሰጠ ማብራሪያ

VIDEO ይመልከቱ




ስለ Software Engineering ሙሉ ማብራሪያ በ አማርኛ

VIDEO ይመልከቱ




ስለ Pharmacy የትምህርት መስክ ሙሉ ማብራሪያ

Video ይመልከቱ




ስለ Medical Laboratory ሙሉ ማብራሪያ

Video ይመልከቱ




ስለ Dental Medicine ሙሉ ማብራሪያ

Video ይመልከቱ


3.5K views09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 11:48:02
Now, making money no longer requires manual labor, and everyone can make money by mining with Polkadot cloud mining machines.Sign up now and earn 18 DOT. Small investment, big return, up to 2%-30% income per day,Online customer service: @dotmining_io, Registration link:  https://dotmining.info
2.7K views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 08:06:17
#JinkaUniversity

ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ ነባር የክረምት መርሀ-ግብር ተማሪዎች በሙሉ

የ2ኛ እና የ3ኛ ዓመት የክረምት መርሃ-ግብር ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደዉ ሐምሌ 06-07/2014 ዓ/ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው ሐምሌ 08/2014 ዓ/ም በመሆኑ በተጠቀሰው ቀን በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ቢሮ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው በጥብቅ ያሳስባል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ከላይ ከተጠቀሰዉ የጊዜ ሰለዳ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
2.9K views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 07:16:27
ስለ Dental Medicine ሙሉ ማብራሪያ

የጥርስ ህክምና ትምህርት

Video ይመልከቱ





2.6K viewsedited  04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 17:19:39
#DillaUniversity

በ2014 ዓ.ም በዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ሰኔ 15 እና 16/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በቅጣት ምዝገባ ሰኔ 17/2014 ዓ.ም ብቻ እንደሚከናወን ተገልጿል።

የመመዝገቢያ ካምፓሶች፦

• በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ
- ኦዳ ያኣ ግቢ
• በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ
- ሀሴ ዴላ ግቢ
• በመምህርነት ሙያ ዘርፋ የተመደባችሁ
- በዋናው ግቢ

(ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።)

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
2.4K views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ